CompuTech©️
162 subscribers
359 photos
168 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
📱 የአንድሮይድ ቴክኖሎጂ ምክር
— የስልክዎን አንድሮይድ ስሪት (Android Version) ለመገንዘብ፡
Settings ⚙️ → About phone → Android version
በዚህ መንገድ የስልክዎን አንድሮይድ ስሪት ማወቅ ይቻላል።
💡 እንዲሁም የአሁን አንድሮይድ ስሪት እና የአስተዳደር ዝመና (Security Update) ቀንን መመልከት ጠቃሚ ነው።
👉 አንተ የትኛውን አንድሮይድ ስሪት እንደምትጠቀም ማየት ትችላለህ?

#android #androidversion #አንድሮይድምክር #መረጃቴክ


CompuTech©
AI ዜና— AI በስልክህ ላይ ምን ያደርጋል?

AI Chatbot ብቻ እየሆነ አይደለም! 🚀
በዘመናዊ ስልኮች ላይ AI ለፎቶ ማሻሻል፣ ድምፅን ወደ Text ለመቀየር፣ ጽሑፎቻችን ለማጠቃለል፣ ትርጉም ለመስጠት እና የስልክ ስራዎችን ማቀላጠፍ እየተጠቀመ ነው። 🤯📱

👉 ወደፊት AI በስልካችን ውስጥ የግል ረዳት እንደሆነ የበለጠ ሊሰራ ይችላል።

#ai #ኤአይ #መረጃቴክ #android #አንድሮይድምክር #tech

CompuTech©
👍1
📱 Android Trick — የስልክህን ሜሞሪ ፍጥነት ለመጨመር ወሳኝ ምክር
🗣 ስልክህ ቀርፈፍ እያለብህ ከሆነ ይህን አጭር step ተከተል ፦
Settings ⚙️ → Battery and device care → Memory → Clean now

- ይህ በBackground የሚሰሩ አንዳንድ Appsን በመዝጋት RAM ቦታ እንዲለቀቅ ይረዳል።
💡 Tip: RAMህ መጠን ትልቅ ብቻ መሆን ስልክህን ሁልጊዜ ፈጣን አያደርገውም።

📌 Tech Tip of the Day
ለተጨማሪ Android & AI ዜና ቻናሉን Follow ያድርጉ! 🚀 @compu_te


#tech #android #መረጃቴክ #አንድሮይድምክር

CompuTech©
CompuTech©️
Photo
🚨 CYBERSECURITY ALERT 🔐 ሳይበር ደህንነት መልዕክት

⚠️ “Your account will be deleted today!” የሚል መልዕክት ደርሶሃል?
እንደ “Account suspended”, “You won a prize”, “Verify your account now” ወይም “Click this link” የሚሉ በአማላይ ፎቶግራፎች ጋር መልዕክቶችን ሊላክብህ ይችላሉ።

🔴 አትቸኩል! አጭበርባሪዎች የሚመስሉ የLogin ገጾችን በመጠቀም Password ወይም Verification Code ሊወስዱ ይችላሉ፣ወይም forward tricks ቡቶችን በመጠቀም አላስፈላጊ መልዕክቶችን ወደ ምታውቃቸው ሰዎች ጋር single click 🖱️ ስላደረክ ብቻ ሊያጋራብህ ይችላል።
🛡️ ራስህን ለመጠበቅ:
ያልታወቀ Link አትክፈት
Password ወይም OTP/Verification Code ለማንም አትስጥ
መልዕክቱ እውነተኛ መሆኑን ከየት እንደመጣ በOfficial App/Website አረጋግጥ
🔐 Two-Factor Authentication (2FA) አብራ

📌 አስታውስ: አንድ Link ላይ መጫን ብቻ ሁልጊዜ መለያህ ተጠልፏል ማለት አይደለም። ነገር ግን ከተጫንክ በኋላ Password/Code ከገባህ በተለይ ፈጥነህ የAccount Security መቼቶችን መፈተሽ ይገባል።
🔔 Stay Safe Online! ዲጂታል ደህንነትህን ጠብቅ!


#CyberSecurity #Phishing
#OnlineSafety #TechEthiopia #computech #ደህንነት #ዲጂታልደህንነት


CompuTech©
🔥1
CricZ TV v7.3.apk
12.2 MB
ሌላ ገራሚ አፕ ላጋራቹ በነፃ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና ሌሎች ውድድሮችን በቀጥታ ለመከታተል + ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች የሚሆን መተግበሪያ 🔥

#MUFC #Arsenal #computech #livefootball #shorts #app #android #ነፃየእግርኳስአፕ #ኳስበቀጥታስርጭት #cricZ


CompuTech©
👍1
💻 Windows Trick
Win + Shift + S 🖥️
የስክሪንህን የተወሰነ ክፍል Screenshot ለማድረግ ይጠቅማል።

👉 ሙሉ Screen ሳይሆን የፈለግከውን ክፍል ብቻ በ screen shot መያዝ ትችላለህ።


#windows #ዊንዶስ #computech #computertips #windowsyricks


CompuTech©
🌐 Internet Tip
Google ላይ አንድ ትክክለኛ ሐረግ ለመፈለግ " " ተጠቀም።
ለምሳሌ፦ 👇
"Samsung Galaxy M15 review"

🔎 Google ያንን ትክክለኛ ሐረግ የያዙ ውጤቶችን በተሻለ ሁኔታ ያሳያል።

#internettips
🧠 Tech Fact (የቴክ ዕውነታ )
ታውቃለህ? 🤯
የመጀመሪያው የComputer Mouse ከዛሬዎቹ የተለየ ነበር። 🖱️
እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ የተሰራው የመጀመሪያው Mouse ከእንጨት የተሰራ ነበር!
📲 App of the Day (የቀኑ አፕ ጥቆማ)

Google Lens 🔍

በCamera በመጠቀም ነገሮችን መለየት፣ Text ለመያዝ/ለመተርጎም እና እያየኸው ላለው ነገር መረጃ ለመፈለግ ይረዳል።

#apptips #appoftheday #አፕ
🚀 Future Technology (የወደፊቱ ቴክኖሎጂ)

AI-powered Smart Glasses 👓🤖
ወደፊት Smart Glasses ከAI ጋር በመስራት የምታየውን ነገር ለመረዳት፣ ጥያቄዎችን መመለስ እና እንደ Personal Assistant ሊረዱ ይችላሉ።


#aismartglass #smartglass #ai #tech #ቴክኖሎጂ #futureoftechnology
👍1
📰🔥 የዛሬ Tech News

— Android ላይ Car-Sickness ለመቀነስ AI/Tech ባህሪ!
Google በAndroid 17 ላይ Motion Assist የተባለ አዲስ ባህሪ እያሰራጨ ነው። 📱🚗

በመኪና ውስጥ ስልክ ስትጠቀም ሊሰማህ የሚችለውን motion sickness ለመቀነስ፣ በScreen ጠርዝ ላይ የሚንቀሳቀሱ ነጥቦችን ያሳያል። ነጥቦቹም ከመኪናው መዞር፣ መቆም እና መፍጠን ጋር ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ያሳያሉ።
📌 ባህሪው በAndroid 17 ላይ እና በተወሰኑ Pixel ስልኮች ላይ ቀስ በቀስ እየተሰራጨ ነው።


#technews #ቴክኖሎጂ #ቴክዜና #aitech #android
📱💡 Android Tip & Trick — የNotification መጨናነቅን ቀንስ!
Android 16 ተመሳሳይ App ብዙ Notifications ሲልክ እንዳይጨናነቅ Notification Grouping ያደርጋል።
Live Updates ደግሞ እንደ Delivery ወይም Ride ያሉ ነገሮችን በአንድ ቀጣይነት ባለው Notification ማሳየት ይችላል።

💡 Tip: በስልክህ ላይ Notifications ብዙ ከሆኑ፣
Settings → Notifications ገብተህ የማትፈልጋቸውን Apps ማስተካከል ትችላለህ።

🔔 Follow ያድርጉ — ለተጨማሪ Android Tips & Tech News! 🚀

@Compu_te

#ቴክኖሎጂ #computech #androidtips #ምክርአንድሮይድ
📰🔥 የዛሬ Tech News — August 27, 2026

🍎 Apple አዲስ Mac Studio አስተዋወቀ
Apple አዲሱን Mac Studio በM5 Max እና M5 Ultra chips አስተዋውቋል። እስከ 512GB unified memory ድረስ ይደግፋል፣ በተለይም AI እና ከፍተኛ የCreative Workloads ለማስኬድ ታስቦ ነው። (ምንጭ - TechRepublic)

🤖🇨🇳 Moonshot AI ከMicrosoft እና Google ጋር እየተደራደረ ነው
የቻይናው Moonshot AI የKimi K3 AI model በMicrosoft, Amazon እና Google cloud ላይ እንዲሰራ የRevenue-sharing ስምምነት ላይ እየተደራደረ ነው። ከተሳካ ይህ በChinese AI company እና US cloud company መካከል ትልቅ የመጀመሪያ ውል ሊሆን ይችላል። (ምንጭ - Reuters)

📱🍎 Foldable iPhone ቀርቧል?
Apple በSeptember 9, 2026 የሚያደርገው ዝግጅት ላይ የመጀመሪያውን Foldable iPhone ሊያስተዋውቅ እንደሚችል ሪፖርቶች ይጠቁማሉ። (ምንጭ-Axios)

📌 Tech Update: AI + powerful chips + foldable phones — የ2026 የቴክኖሎጂ ውድድር እየጠነከረ ነው! 🚀

#TechNews #Technology #AI #Apple #Android #FutureTech #TechEthiopia
🧠 Tech Fact(የቴክ ዕውነታ) — ይህንን ታውቃለህ?
🌐 Internet እና World Wide Web አንድ አይነት ነገር አይደሉም!
Internet በዓለም ዙሪያ ያሉ የኮምፒውተሮችና ኔትወርኮች የተገናኙበት ስርዓት ነው።
World Wide Web (WWW) ደግሞ በInternet ላይ የሚሰራ አንዱ አገልግሎት ነው። 🌍💻
👉 ስለዚህ Web ≠ Internet ነው!


#techfact #ቴክዕውነታ #ቴክኖሎጂ #internet #www
📱 App of the Day(የዕለቱ አፕልኬሽን) — Google Keep

Google Keep
📝 ሀሳብ፣ To-Do List፣ ማስታወሻ ወይም Voice Note በፍጥነት ለማስቀመጥ በጣም ጠቃሚ App ነው።
የሚያስችልህ፦
📝 Notes መፍጠር
🎤 Voice memo ማስቀመጥ
📸 ፎቶ ወደ Note መጨመር
Reminder ማዘጋጀት
🤝 Notes ከሌሎች ጋር Share/Collaborate ማድረግ
☁️ በተለያዩ Devices ላይ Sync ማድረግ

🔥 መተግበሪያውን ከ ፕለይስቶር ወይም ከ አፕስቶር ማውረድ ትችላላቹ 👍

#googlekeep #appoftheday #አፕ #app
🌐💡 Internet Tip of the Day

(የዕለቱ ኢንተርኔት ምክር)

📶 የWi-Fi ወይም የhotspot Password ለሌላ ሰው ለማጋራት? በAndroid ላይ በቀላሉ !
Wi-Fi ላይ ተገናኝተህ ከሆነ፦
Settings ⚙️ → Connections → Wi-Fi → የተገናኘውን Wi-Fi ምረጥ → QR Code
📱 ከዚያ QR Code ይመጣል። ሌላ ስልክ በCamera ወይም QR Scanner በመጠቀም Scan አድርጎ ከWi-Fi ጋር መገናኘት ይችላል።
💡 Tip: የSettings እንደ Samsung, Xiaomi, Tecno ወዘተ እንደ ሞዴሎች ስልኮች ላይ ትንሽ ሊለያይ ይችላል።

🔐 የWi-Fi QR Codeህን ለማታውቀው ሰው ጋር አትጋራ።

#internettips #wifi #tech #computech #ቴክኖሎጂ


#InternetTips #AndroidTips #WiFi #TechEthiopia