ብስራት ስፖርት 🇪🇹
160K subscribers
29.5K photos
1.73K videos
8 files
1.16K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
6ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

    ተጠናቀቀ

አርሰናል 2-2 ቶትንሃም
#ሮሜሮog     #ሰን
#ሳካ              #ሰን

ብራይተን 3-1በርንማውዝ
#ከርኬዝog       #ሶላንኬ
#ሚቱማ
#ሚቱማ

ቼልሲ 0-1አስቶን ቪላ
               #ዋትኪንስ

ሊቨርፑል 3-1 ዌስትሃም
   #ሳላ            #ቦውን
    #ኑኒዝ
     #ጆታ
የ7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

         19'

ማን ዩናይትድ 0-0 ክሪስታል ፓላስ

ቦርንማውዝ 0-1 አርሰናል
                          #ሳካ 17'
ዎልቭስ 1-0 ማንችስተር ሲቲ
#ኔቶ 14'

ዌስተሃም 0-0 ሼፊልድ

ኒውካስትል 1-0 በርንሌይ
#አልሚሮን 13'

ኤቨርተን 0-0 ሉተን

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች !

         እረፍት'

ፉልሃም 1-1 አርሰናል
#ሂሚኔዝ   #ሳካ 5'

ቶተንሀም 1-0 በርንማውዝ
#ሳር 9'

#SHARE @Bisrat_Sport_Offical
20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዋች

           ተጠናቀቁ

        ፉልሃም 2-1 አርሰናል
#ሄሚኔዝ 29'       #ሳካ 05'
#ቦቢ ሬድ 59'

      ቶትንሀም 3-1 በርንማውዝ
#ሳር 09'
#ሰን 71'
#ሪቻርልሰን 80'

#SHARE @Bisrat_Sport_Offical
🙆‍♂ #አርሰናል_ዛሬም_ተሸንፏል
📌 በእግር ኳስ በምንም ነገር እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ባለፉት 3 የሊግ ጨዋታቸው ጎል ማስቆጠር ተስኗቸው በሶስቱም በድምር ውጤት 8ለ0 የተሸነፉት ፉልሀሞች አርሰናልን ያሸንፋሉ ብሎ ማን ጠበቀ? ግን ሆኗል
📌 አርሰናል የሊግ ዋንጫ ካገኛ ድፍን 20 አመት ሞልቶታል እንዲህ አይነት ጨዋታዎችን ማሸነፍ ካልቻለ ደግሞ ለዋንጫ ፉክክሩ እራሰን ማየት ይከብደዋል። ካለፉት 5 የሊግ ጨዋታ ማግኘት ካለበት 15 ነጥብ 4 ብቻ አግኝተው ከመሪነት ቀስ እያሉ መንሸራተት ጀምረዋል። እናም ነገ ምሽት በአንፊልድ ሊቨርፑል ኒውካስልን የሚያሸንፍ ከሆነ በአምስት ነጥብ ይርቃቸዋል። ማንችስተር ሲቲም ቀሪ ጨዋታ እያለው በጎል በልጧቸው ከላያቸው ተቀምጧል።
📌 ከቀናት በፊት በፈረንጆቹ የገና በዓል የሊጉ መሪ የነበረው የአርቴታ ቡድን በዚህ ቅፅበት አሁን አራተኛ ላይ መገኘቱ ያስገርማል።
📌 በተለይ ጎል ላይ ኮስታራ የሆነ ጨራሽ የፊት መስመር አጥቂ ፍለጋ ገበያ ላይ ካልወጣ በተስፋ ተጀምሮ በሀዘን የሚጠናቀቅ ሌላኛውን የአርሰናል ሲዝን ልናይ እንችላለን። ክቡራን እናንተስ ምን ትላላችሁ?

ተጠናቀቁ

        ፉልሃም 2-1 አርሰናል
#ሄሚኔዝ 29'       #ሳካ 05'
#ቦቢ ሬድ 59'

#SHARE @Bisrat_Sport_Offical
23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

             ⌚️ FULL-TIME

      አርሰናል 3-1 ሊቨርፑል
     #ሳካ 14'    #ማጋሌሽ (OG)
     #ማርቲኔሊ 68' 
     #ትሮሳርድ 92'
                   
#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 24ተኛ ሳምንት ጨዋታ

        ⌚️ HALF-TIME

ዌስትሃም 0-4 አርሰናል
                   #ሳሊባ 32'
                   #ሳካ 41' (PK)
                   #ማጋሌሽ 44'
                   #ትሮሳርድ 45+2'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 24ተኛ ሳምንት ጨዋታ !

       ⌚️ FULL-TIME

ዌስትሃም 0-6 አርሰናል
                   #ሳሊባ 32'
                   #ሳካ 41' (PK)
                   #ማጋሌሽ 44'
                   #ትሮሳርድ 45+2
                   #ሳካ 63'
                   #ራይስ 66'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች !

              ⌚️ HALF-TIME

      ማድሪድ 2-1 ማን.ሲ
#ካማቪንጋ 12' #ሲልቫ 2'
#ሮድሪግ 14'

      አርሰናል 1-2 ሙኒክ
#ሳካ 12' #ገናብሪ 18'
#ኬን 🅿️ 32'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች !

              ⌚️ FULL-TIME

      ማድሪድ 3-3 ማን.ሲ
  #ካማቪንጋ 12'  #ሲልቫ 2'
    #ሮድሪግ 14'   #ፎደን
   #ቫርቬርዴ       #ገቫርዲዮል

      አርሰናል 2-2 ሙኒክ
    #ሳካ 12'   #ገናብሪ 18'
  #ትሮሳርድ         #ኬን 🅿️ 32'

#SHARE @Bisrat_sport_offical