ብስራት ስፖርት 🇪🇹
160K subscribers
29.5K photos
1.73K videos
8 files
1.16K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!

ጆኦ ፊሊክስ ወደ ቼልሲ !

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ጉንዶጋን እራሱን ከብሄራዊ ቡድኑ አግልሏል !

ጀርመናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኢልካይ ጉንዶጋን ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን በማህበራዊ ትስስር ገፁ በይፋ አስታውቋል።

ኢልካይ ጉንዶጋን ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን ሰማንያጨሁለት ጨዋታዎችን ሲያደርግ አስራ ዘጠኝ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

በተጨማሪም በአራት የአውሮፓ ዋንጫ እና በሁለት የአለም ዋንጫ ውድድሮች የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን መወከል ችሏል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!

ጋላገር ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ !

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የጨዋታ አሰላለፍ

4:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ቶተንሀም

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ :-

           ⌚️ 20'

ሌስተር ሲቲ 0-0 ቶተንሀም

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ :-

           ⌚️ HALF-TIME

ሌስተር ሲቲ 0-1 ቶተንሀም
#ፖሮ 29'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ :-

           ⌚️ FULL-TIME

ሌስተር ሲቲ 1-1 ቶተንሀም
#ቫርዲ  58'       #ፖሮ 29'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!

ፔሌስትሪ ወደ ፓናቲናኢኮስ !

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ስፖቲፋይ ካምፕኑ 🤩

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ጉንዶጋን ወደ ማንችስተር ሲቲ ሊመለስ ነው !

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ኢልካይ ጉንዶጋንን ወደ ማንችስተር ሲቲ መልሰው ለማስፈረም ከተጨዋቹ ጋር መነጋገራቸውን ዘ አትሌቲክስ አስነብቧል።

ጀርመናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኢልካይ ጉንዶጋን ሌሎች የዝውውር ጥያቄዎች ቢቀርቡለትም ለማንችስተር ሲቲ ቅድሚያ እንደሚሰጥ ተነግሯል።

ኢልካይ ጉንዶጋን ባርሴሎናን በነፃ ዝውውር ይለቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ሲነገር ተጨዋቹ በአሁን ሰዓት ከማንችስተር ሲቲ ጋር በድርድር ላይ መሆኑ ተዘግቧል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical