Basic Computer Skills
1.9K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
834 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ፍላሽ ዲስክ ከኮምፒውተራችን ጋር ተጠቅመን ከጨረስን በኋላ eject ማድረጋችን ምንድን ነው ጥቅሙ? አስበውት ያውቃሉ እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩኝ?
ፍላሽ፣ External Hard Disk፣ እንዲሁም CD/DVD ከኮምፒውተራችን ሰክተን ተጠቅመን ስንጨርስ በቀጥታ የሚታየን ነገር ቢኖር በቶሎ ፍላሹን፣ External Hard Disk መልቀል ወይም CD/DVD ከሆነ ደግሞ ሲዲው እንዲወጣ መጫን ነው።
ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ፍላሼ፣ External ሀርዲ ዲስኬ፣ የምጠቀምበት ሲዲ አልሰራልኝ አለ? ኮራፕት አደረገብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ Write Protected ሆነብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ ከነጭራሹ ከኮምፒውተሬ ጋ ብሰካው እይሰራም፣ ፍላሽ ዲስኬን ከኮምፒውተሩ ጋ ስሰካው ድምጽ ያሰማኛ ግን My computer ጋ ስሄድ የለም የሚል በብዛት የሚነሳ ጥያቄ ነው። ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂዎቹ እኛው ነን።
ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ።
በመጀመሪያ ደረጃ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ስብሰካና ስናስገባ ኮምፕዩተሩ Read/ Write process ያደርጋል። ይህ ማለት ስራ እየሰራ ነው ማለት ነው።
ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ሰክተንና አስገብተን ፋይል ለምሳሌ ከኮምፒውተር ወደ ፍላሽ፣ ከፍላሽ ወደ ኮምፒውተር, ከExternal Hard Disk ወደ ኮምፒውተር .......... መረጃ ስናገላብጥ አሁን ሁሉም ስራ ላይ ናቸው ማለት ነው። ስለሆነም መረጃ እያላላክን ሳለ ከተሰካበት ብንነቅለው። ከገባበት ብባወጣው። ስራውን ሳይጨርስ አቋረጥነው ማለት ነው። በዚህ አጋጣሚ የመበላሸት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው በተለይ ደግሞ ለExternal Hard Diskና CD/DVD እንዲሁም ፍላሽ ዲስኮች።
ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተር ጋ ተሰክተው እያለ ዝም ብለን የምነቅለው ከሆነ ይህም የመበላሽት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው።
ስለሆነም ማንኛውንም ከኮምፒውተር ጋ የሚሰኩ Storage Device በጥንቃቄ በሚከተለው ፕሮሰስ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተራችን ሳንነቅለው በፊት Eject ማድረግ አለባችሁ።
Start -> All Program -> Computer or This PC -> ወደ ፍላሻችን ወይም External Hard Disk..... በመሄድ Right click በማድረግ Eject የሚለውን ይጫኑ። ከዛም ቢያንስ ለ5 ሰከንድ ይጠብቁ በቅድሚያ ግን ከፍላሽ ዲሳክችን....... የተከፈተ ማንኛውንም ፕሮግራም መዝጋት አስፈላጊ ነው።
ምስሉን ይመልከቱ!⁉️
Eject ጥቅም ከኮምፒውተር ጋ የተሰካን ማንኛውንም ነገር ግንኙነቱን ያቋርጣል ማለት ነው። እንደገና ግንኙነቱ እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ እንደአዲስ በመንቀል መሰካት ያስፈልጋል።
ይህ ተግባር የሁልጊዜ ስራችንና ተግባራችን ይሁን።
ከተመቻችሁ ለሌሎች ሰዎች እንዲደርሳቸው #ሼር ይደረግ!
ለፔጁ አዲስ የሆናችሁ ሰዎች #Like #shear ይደረግ።

t.me/TechnologyMasterPage
እንዴት ኢሜል #Email አካውንት እንከፍታለን?
እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን።

Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል።

መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠዪቃችኋል።

ለሚከቱትፍ email address ስም መስጠት ዪጠበቅባችኋል።

አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን እስቴፖች ዪከተሉ።

👇👇👇👇👇👇

1⃣ የሚወዱtን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com ብለው ይጻፉ

2⃣ ከዛ #Create Account የሚለውን ዪጫኑ

3⃣ #Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠዪቃችሁን #information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ #Next የሚለውን ተጫኑ

4⃣ ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን #Verify አድርጉ።

👉ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS  Google ይልክላችኋል

5⃣ የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያሲገቡ እና #Verify የሚልውን ዪጫኑ

6⃣ ከዛ #Personal Information ማስገቢያ #form ዪመጣላችኋል ከዛ #Name, Birth day እና Gender አስገብታችሁ #Next  የሚለውን ይጫኑ።

7⃣ Privacy and Terms የሚል ሲመጣ  I agree የሚልውን ዪጫኑ

8⃣አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል።

አስኪ #Share እና #Like በማድረግ አበረታቱን።

ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ።

ለጓደኞቻችሁ  #Share ↪️ አድርጉ

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👏1
እንዴት ኢሜል #Email አካውንት እንከፍታለን?
እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን።

Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል።

መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠዪቃችኋል።

ለሚከቱትፍ email address ስም መስጠት ዪጠበቅባችኋል።

አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን እስቴፖች ዪከተኩ።

👇👇👇👇👇👇
1⃣የሚወዱtን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com ብለው ይጻፉ

2⃣ከዛ #Create Account የሚለውን ዪጫኑ

3⃣ #Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠዪቃችሁን #information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ #Next የሚለውን ተጫኑ

4⃣ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን #Verify አድርጉ።

👉ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS  Google ይልክላች ሗል

5⃣ የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያሲገቡ እና #Verify የሚልውን ዪጫኑ

6⃣ከዛ #Personal Information ማስገቢያ #form ዪመጣላችኋል ከዛ #Name, Birth day እና Gender አስገብታችሁ #Next  የሚለውን ይጫኑ።

7⃣ Privacy and Terms የሚል ሲመጣ  I agree የሚልውን ዪጫኑ

8⃣አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል።

አስኪ #Share እና #Like በማድረግ አበረታቱን💪

ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ።

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Basic Computer Skills
Gmail Account እንዴት መክፈት እንችላለን? #Video: Creating Email / Gmail

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info