Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Local send

ማንኛውንም file እንደፈለጋችሁ
ከስልክ ወደ ኮምፒውተር
ከኮምፒውተር ወደ ስልክ
ከስልክ ወደ Ipad ወይም Tab
ከAndroid ወደ Iphone
ከIphone ወደ Android
መላክ ከፈለጋችሁ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቀሙ።

📚 Play store link

https://play.google.com/store/apps/details?id=org.localsend.localsend_app

📚 App Store Link

https://apps.apple.com/us/app/localsend/id1661733229

📚 Computer setup

t.me/BasicComputer_Skills/2255
Grade 8th CTE PPT (2017 E.C Updated).pdf
23.5 MB
Grade 7 CTE Ppt (2017 E.C Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 8 ICT Short Ppt(Updated).pdf
30.6 MB
Grade 7 CTE Ppt (2017 E.C Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil


══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
💦 Master PDF Editor 5.7.60

Master PDF Editor is straightforward, easy to use application for working with PDF documents equipped with powerful multi-purpose functionality. With Master PDF Editor you can easily view, create and modify PDF documents. The application enables you to merge several files into one, split a source document into multiple documents, and also to comment, sign and encrypt PDF files.
Master PDF Editor 5.7.60.iso
40.8 MB
☘️ Movavi Screen Recorder 11

screen recorder for perfect captures
Movavi Screen Recorder
🔸 Capture webinars and online calls
🔸 Record video instructions and tutorials
🔸 Grab streaming videos and online events
Movavi Screen Recorder 11.iso
44.1 MB
☑️ Movavi Screen Recorder 21

Movavi Screen Recorder With Crack Free Download is a lightweight, portable, yet effective application for saving screen work. The system helps you to capture movies downloaded and online from YouTube.
Movavi Screen Recorder 21.iso
42.9 MB
══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Telegram update!!

ከዚህ በፊት telegram channel ላይ አድሚኖች post ሲያደርጉ ስማቸውን ብቻ ነበር የምናየው።

በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አንድ admin channel ላይ post ሲያደርግ ስሙ እና profile picture እንዲታይ ማድረግ የሚቻልበት feature telegram አስተዋውቋል።

ይህ feature group ላይ ካለው chat system ጋር ይቀራረባል። በተጨማሪም አድሚኖች በራሳቸው profile ምትክ የቻናላቸውን profile መጠም ይችላሉ።

ይህንን feature enable ለማድረግ Channel Settings ላይ በመግባት
Administrators > Sign Messages እና Show Authors Profiles የሚሉትን ሁለቱንም on ማድረግ

አንድ update እንጨምርላችሁ ይህኛው feature star subscription ሲሰኝ content creators special invite ፈጥረው ገንዘብ በየወሩ የሚያገኙበት feature ነው።

Private invitation link ሲሆን ወደ private channel ለመግባት የቻናሉ ባለቤት ያስቀመጠልንን star ከፍለን የምንገባበት link ነው።

ወደ channel ለመግባት star ከከፈልን አድሚኑ approve ሳያረገን በራሱ ያስገባናል።

እንደዚህ አይነት ሊንክ ለመፍጠር በተመሳሳይ ወደ Channel Settings በመሄድ  > Channel Type > Manage Invite Links > Create a New Link በስተመጨረሻም Require Monthly Fee የሚለውን enable በማድረግ የምትፈልጉትን star መጠን ማስገባት።

©bighabesha
🔹YouTube Movie Maker Platinum 18.25

Youtube Movie Maker 18.56 Crack Edition is popular software. The Platinum Edition provides all functions and the best service, with this edition you could enjoy free lifetime updates. You can easily import images and videos from any file browser or by using the same drag and drop. But It’s not free software, It’s a trial version of the software. I will give you a crack file, through this you can use YouTube Movie Maker Platinum software full life and it will be a full version software. Now enjoy the full version software.
YouTube Movie Maker Platinum 18.25.iso
54.8 MB
📗 PDF-XChange PRO 9.0.354.0

PDF-XChange Editor Plus is a hugely dynamic and fully-customizable PDF application. Create, view, edit, annotate, OCR* and sign PDF files – and that’s just the beginning. If you work with PDF then this fully-customizable product will optimize your work process to levels that no other product can achieve. Create PDF files from scanned documents, images, text files, Markdown files and much more.
👍2
PDF-XChange PRO 9.0.354.0.iso
235.5 MB
══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
የጤና ምርመራዎችን ለማድረግ ድምጽን የሚጠቀመዉ የሰዉሰራሽ አስተዉሎት ሥርዓት

ጉግል ኩባንያ ሳንባ ነቀርሳ እና ሌሎች ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ የጤና እክሎችን ድምጽን በመጠቀም መለየት የሚያስችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል አበልጽጓል።

ሞዴሉ ሄልዝ አኮስቲክ ሪፕረዘንቴሽንስ (Health Acoustic Representations) ይሰኛል። ምርመራ ለማድረግም ሳል፣ ንግግር፣ አተነፋፈስ እና መሰል ከሰዉነት የሚወጡ ድምጾችን ይጠቀማል።

ሞዴሉ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ የድምጽ ናሙናዎች ላይ የሰለጠነ ሲሆን የበሽታዎችን የመጀመሪያ ምልክቶች ለመለየት ይረዳል። ሌሎች የቴክኖሎጂ ተቋማትም አዳዲስ መሰል ሞዴሎችን ለማበልጸግ እንደ ማስተማሪያነት ይገለገሉበታል።

የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እደሚያሳየዉ በየዓመቱ 10 ሚሊዮን ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ ይጠቃሉ። እ.ኤ.አ 2023 ብቻ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በበሽታዉ ምክንያት ሕይወታቸዉ አልፏል።

ሄልዝ አኮስቲክ ሪፕረዘንቴሽንስ ሞዴል በዓለም አቀፍ ደረጃ የቲቢ በሽታን ለማከም በሚደረገዉ ጥረት ተጨባጭ የሆነ ለዉጥ ለማምጣት እንደሚያስችል ጉግል በድረ ገጹ ያወጣዉ መረጃ ያመላክታል።

#የቴክኖሎጂ_ዜና
#Technology_News

EAI

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
ደጋግሞ ወድቆ፤ ደጋግሞ ሳይነሳ.....
ከፍ ብሎ የሚበር የለም!!

የዛሬ መውደቅና መነሳት ለነገ ስኬት ነውና ሁሌም ቢሆን ጥረት ማድረግ አታቁሙ!!

ውድ ተማሪዎች፦

የላችሁበት ጊዜና እድሜ በጣም ውድ ነው። ስለዚህ በዚህ ወድ ጊዜያችሁና እድሜያችሁ በጥሩ ኒያ (እሳቤ) ጠንክሮ በማንበብና በመማር ያአቅማችሁን ያህል ደግሞ ሰው በመርዳት አሳልፉት!!

#አዎ_አረቦች ጊዜ የሳለ ሰይፍ (ጎራዴ) ነው ይላሉ።  በዚህ የሳለ ሰይፍ በሆነው ጊዜያችን በአግባቡ የማንጠቀምበት ከሆነ እኛውኑ ቆራርጦ ይጥለናል!!

እናም ተማሪዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አላህን በመያዝ በርቱ።

📚 ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ!!

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

══════════════

⭕️ 🎤 ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት!!


══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍3
① Motherboard


❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡

❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
②Central Processing Unit (CPU)


❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡

❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡

❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
③ Random Access Memory (RAM)


❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡

❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል
④Hard Drive


❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡

❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
⑤Power Supply Unit


❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
1👍1