ChatGPTን በመጠቀም እንዴት High-income skill መማር እንችላለን?
High-income skill ማለት በግል በመማር ከፍተኛ ገቢ ሊያስገኙልን የሚችሉ ችሎታዎች ማለት ነው። አሁን አሁን እነዚህ ልምዶችን ለመማርና በአጭር ጊዜ የskill ባለቤት ለመሆን የተለያዩ generative ai መጠቀም አስፈላጊ ነው። ለዚህም ChatGPTን በመጠቀም የምንማረውን ልምድ አንድ step ከፍ ማድረግ እንችላለን። እኛ chatgpt መረጥን እንጂ እናንተ Gimini, copilot የመሳሰሉ tools መጠቀም ትችላላችሁ።
ChatGPTን skill ለማዳበር በበርካታ መንገዶች ጥቅም ላይ ማዋል እንችላለን።
ለምሳሌ፦
◆ ከምትፈልጓቸው High-Income Skills መካከል የትኛው የተሻለ እንደሚሆን መረጃ ማሰባሰብ
Online ላይ ልንማራቸው የምንችላቸው የተለያዩ ስኪሎች አሉ ከነዚህ ውስጥ ከኛ ጋር ሊሄድ የሚችለውና የተሻለ የስራ አማራጭ ያለው የቱ እንደሆነ ማዎቅ ይከብደናል። በቀላሉ copilot / chatgptላይ በመሄድ
"Which are the top high-income skills to learn in 2024?"
ብለን ብንፅፍለት በርካታ አማራጮችን ያመጣልናል። በመቀጠል ከኛ ፍላጎትና passion ጋር የሚስማማውን መምረጥ።
◆ Personalized Learning Plan ለማድረግ
የመረጣችሁትን course plan ማድረግ ከከበዳችሁ በai ፕላን ማውጣት ትችላላችሁ። የምትጀምሩበትና የምጨርሱበት፣ የሚመቻችሁ ሰአት የመሳሰሉትንም አብሮ plan እንዲያወጣ ማዘዝ ትችላላችሁ።
በተጨማሪም አጋዥ ድረገፆችን፣ መፅሃፍትንና የዩቱዩብ ቻናሎችን recommend እንዲያደርጋችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
◆ ግልፅ ያልሆነላችሁን ለማብራራት
online ላይ ስንማር ያልገቡንን ነገሮች መልስ ለማግኘት ትንሽ እንቸገራለን። ነገር ግን chatgpt ከመጣ በኋል ይሄ ሁሉ ነገር ተቀይሯል።
በቀላልና በግልጽ ቋንቋ እንዲያስረዳን ማድረግ እንችላለን።
◆ Practice ለማድረግ
የተማራችሁትን skill ምን ያህል እንደተረዳችሁት ለማወቅ እና skill የበለጠ ለመጨመር practice ማድረግ ያስፈልጋል። ይህንንም ቢሆን chatgpt ራሱ ጥያቄ አውጥቶ challenge ያደርጋችኋል።
High-income skills in 2024 according to ChatGPT
◆ Artificial Intelligence (AI) and Machine Learning
➻ Software Development
➻ Cybersecurity
➻ Blockchain and Web3 Development
➻ Digital Marketing
➻ Sales and Business Development
➻ Product Management
➻ Financial Analysis and Investment
➻ Project Management
➻ UX/UI Design
➻ Video Production and Content Creation
◆ Public Speaking and Communication
©️ bighabesha
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade5and6Info
❷ t.me/Grade7Info
➌ t.me/Grade8Info
❹ t.me/Grade9Info
❺ t.me/BasicComputer_Skills

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔅 Microsoft Office 2021 64bit 2108 Build 16.0.14332.20721 UpdJun2024LTSC
Microsoft Office 2021 Professional Plus mengandungi :-
Microsoft Office 2021 Select Edition includes:
Microsoft Office 2021 Professional Plus
Microsoft Access 2021
Microsoft Excel 2021
Microsoft Lync 2021
Microsoft OneNote 2021
Microsoft Outlook 2021
Microsoft PowerPoint 2021
Microsoft Publisher 2021
Microsoft Visio Viewer 2021
Microsoft Word 2021
Skype for business 2021
Office Shared Features
Office Tools
And many more
– Project 2021 Professional
-Visio 2021 Professional
Software Terkait Lainnya
💠 password: @software_application
💠 saiz selepas extract 1.86GB

👍1
ተማሪነት
◉ ያለንበት ቦታ፣ ያለንበት ሁኔታ ምንም ይሁን ለተስፋ-ቢስነት ምክንያት ሊሆን አይችልም!!
● ለተስፋ-ቢስነታችን ምክንያት ሊሆን የሚችል ነገር ካለም የኛ ድክመትና ራሱ “ተስፋ-ቢስነታችን” ብቻ ነው!!
ውድ ተማሪዎች
➤ ❝ እኔ ባነብም አይገባኝም ❞
➤ ❝ እኔ ሒሳብ አልችልም ❞
➤ ❝ እኔን እንግሊዝኛ ይከብደኛል ❞
➤ ❝ መማር የኔ እጣ-ፋንታ አይደለም ❞
➚እንዲህ በሚሉ የደካሞችና የቀሽሞች አስተሳሰብ ውስጣችን ከሞላነው፤ በርግጥም ሁሉም ነገር ይከብደናል። ነገር ግን ከፊት ለፊታችን ያለውን ችግር በመጋፈጥ፣ ድክመታችንን ሊሸፍንልን የሚችል ስራ በመስራት፣ ይከብዱናል ያልናቸውን ትምህርቶች ቆራጥነት በተሞላበትና ቀጣይነት ባለው ጥረት የምንችለውን ያህል በማንበብ ስንፍናችንን መበቀል እንችላለን!
● ተማሪዎች አንድ ነገር እወቁ፦ እናንተ የማትችሉት የትምህርት አይነት ምንም የለም። እናንተ መስራት የማትችሉት ምንም አይነት ስራ የለም። እናንተ መድረስ ማትችሉበት ምንም አይነት ቦታ የለም።
➻ እናተ ዘንድ የሌለ ጉብዝና ሌላ ቦታ ሊኖር አይችልም!
➻ እናተ ዘንድ የሌለ መልካም ስብዕና ሌላ ቦታ መኖሩ የማይታመን ነው።
ወንድሞቼና እህቶቼ ተማሪነት ነገሮችን ሁሉ ለይተን የምናውቅበት ሽልማት ነው!
ተማሪነት የስኬትን መንገድ የሚያቅጣጨን ኮምፓስ ነው!!
ተማሪነት እራሳችን፣ ቤተሰባችንን፣ ማህበረሰቡን ብሎም ሀገራችንን ልንረዳበት የተሰጠን ስጦታ ነው!!
ተማሪነት በአላህ ፍቃድ ከችግር የምንወጣበት መሰላል ነው!!
ተማሪነት ድጋፍ የሚሹትን የምንደግፍበት ኃይል ነው!!
ተማሪነት መጥፎ ነገሮችን የሚያጠፋ መሣሪያ ነው።
ነገር ግን ከላይ ያልናቸውን ሽልማቶች ልንሸለም የምንችለው ጊዜያችንን በአግባቡ ስንጠቀምና በወደቅን ወይም በተሸነፍን ጊዜ ተስፋ ሳንቆርጥ ጥረታችንን ስንቀጥል ነው።
ያሳደገንን ማህበረሰብ እንዲሁም ተንከባክባ የጠበቀችንን ሐገር ለመርዳት መፍትሄው ተማሪነት ብቻ ነው።
እኛ የሰው ልጆች፦
◆ ከመታገል ይልቅ ለመሸነፍ ቅርብ...
◆ወድቆ ከመነሳት ይልቅ እዛው ለመቅረት...
◆ ደጋግሞ ከመሞከር ይልቅ ቶሎ ተስፋ ለመቁረጥ ቅርብ ነን።
➊ ዛሬ እኛ ለመብራት የምንጠቀመውን አምፖል የፈጠረው ሰውዬ አንድ ሺህ (1,000) ጊዜ ሞክሮ ነው በአንድ ሺህ አንደኛው (1,001) ነው የተሳካለት። ይህን ሁሉ ጊዜ ሙከራ ባያደርግ ኖሮ እኛ ዛሬ የምናበራው ነገር ባልኖረን ነበር!!
➋ ገናናው ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን ምንስትሪን (8ኛ ክፍልን) 8/9 ደጋግሞ ከወደቀ በኋላ ነው ተሳክቶለት ለዓለም ብዙ ፈጠራዎችን ያበረከተው።
ወንድምና እህቶቼ፦
ሳይታገል፣ ሳይለፋ፣ መስዋዕትነት ሳይከፍል ስኬትን የሚጎናፀፍ የለም!!
ደጋግሞ ወድቆ፣ ደጋግሞ ሳይነሳ ከፍ ብሎ የሚበር የለም።
⭕️ ቱርኮች ❝ከፈለክ ህይወትህን እጣ እንጂ ተስፋ እንዳታጣ❞ ይላሉ። አዎ ተስፋ ከቆረጥን ይችህ ዓለም ለኛ ቦታ አይኖራትም። ስለዚህ ውድ ተማሪዎች ውስጣችሁ ላይ ያለውን “አይሳካልኝም” የሚለውን ፍርሃታችሁን ጠንክሮ በማንበብ በስኬት ቀይሩት። ደግሞም ነገሮችን በመቀየር ከአናንተ የተሻለ ብቃትና ክህሎት ያለው አካል ፈፅሞ የለም!!
◉ እናም በዚህ ብቃታችሁና ክህሎታችሁ ተጠቀሙበት። ለስንፍናችሁ ማንንም ተወቃሽ አታድርጉ፤ ምክንያትም አትደርድሩ!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills

Telegram
Grade 1-4 Info & Materials
📚 ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች
✅ Student Text books
➡ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
✅ Worksheets
✅ Short notes
✅ Final Exams
✅ በአማርኛ የተዘጋጁ ቪድዮዎችን እና ለእናንተ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን እንለቃለን።
Founder: Reshad Ibnu Muzemi
For more info: t.me/ReshadMuzemil
✅ Student Text books
➡ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
✅ Worksheets
✅ Short notes
✅ Final Exams
✅ በአማርኛ የተዘጋጁ ቪድዮዎችን እና ለእናንተ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን እንለቃለን።
Founder: Reshad Ibnu Muzemi
For more info: t.me/ReshadMuzemil
👍9❤1
Grade 7th CTE.pdf
28.2 MB
Grade 7 CTE Ppt (2017 E.C Updated)
▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
══════════════
▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
══════════════
Grade 7 ICT Ppt(Updated).pdf
23.8 MB
Grade 7 ICT Ppt (2017 E.C Updated)
▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills