Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ምናልባት ካላወቃችሁ ስለ ድረገፅ መሰረታዊ ነገር በተከታታይ እንማማራለን።

Part 1
Website parts

🔎አንድ website በዋናነት በሁለት  back end and front end በሚባሉ ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል።

➊ back end የምንለው የዛ website እንደ database, server አንድ button ሲነካ ወዴት እንደሚወስድ scroll ሲደረግ ምን እንዲያመጣ እንደተፈለገ፣ websit እንዲሰራና እንዲታዘዝን የሚደረግበት የwebsite  የጀርባ አጥንት ወይም server side ነው።

በአጠቃላይ back end እኛ የማናየው  የwebsite ክፍል ነው።

Back end እንደ JavaScript, python በመሳሰሉት programming language develop ይደረጋል።
Back end develop የሚያረግ ሰው  back in developer ይባላል።

➋ ሌላኛው front end ሲሆን እኛ የምናየው website ክፍል ነው።

ይህም እንደ user interface ,graphic ስራዎች, font, color, ዲዛይኖችን እና ድህረገጽን ባራክ የሚያራጉት ሁሉም ነገሮች ተከታታይ front end በcss, html እና java script  develop  ይደረጋል።

በተመሳሳይ ድረገፅ የሚሰራ ሰው front end developer ተብሎ ይጠራል።
ሁለቱም ደግሞ የሚሰራ ሰው full stack developer ይባላል።

ከላይ እንዳያችሁት በJavaScript  ሁለቱንም መስራት ትችላላችሁ።

አንድ website አሪፍ ለመባል የግድ  በሁለቱም በበቂ ሁኔታ develop መሆን አለበት ።


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍1
Website part 2

Web development
ዛሬ wbsite build ስናደርግ የምንጠቀማቸውን ቋንቋዎች እናያለን። ሁሉንም ቋንቋ በሰውነት አካላችን ምሳሌ እየሰጠን እናያለን።

HTML፡ የwebpage structure (መዋቅር ) ለመስራት እንጠቀምቀታለን። እንደ paragraph, button, input የመሳሰሉትን እናስገባበታለን። በሰውነታችን እንደሚገኘው አጥንት ማለት ነው። (ብዙ ጊዜ እንደ programming language አይቆጠርም።)

css: አንድን web page design ለማድረግ፣ color ለመስጠት፣ አንግሎቹን ለማስተካከል፣ መስመር ለማስያዝ፣ backgroun ለማስተካከል እና ለመሳሰሉት እንጠቀምበታለን። css ለweb page እንደ ሰውነታችን ቆዳ የውጭው ክፍል ነው።

Java script: የሰራነው website የተለያዩ ድርጊቶችን እንዲያከውን የሚያደርገው ነው። ለምሳሌ አንድ button ሲነካ ምን እንደሚመጣ። ይህም በሰውነታችን ላይ እንደሚገኘው ጡንቻ ለwebsiteም action perform እንዲያደርግ ያግዘዋል።

◆ PHP: በጣም ዝነኛ server-side scripting language ሲሆን data base ላይ መረጃ ለማስቀመጥ እና ለማጥፋት ፣ለdata processing እንዲሁም ለተለያዩ task እንጠቀመዋለን። php በሰውነታችን ላይ እንዳለው nerve ለwebsiteም data process ያደርጋል።

◆ web page ማለት አንድ ነጠላ የwebsite ገፅ ነው።
ይቀጥላል....

ከተመቻችሁ like ማድረግ እንዳይረሳ comment ላይ ስለዚህ post ጥያቄ ስላለ መመለስ አይዘንጉ።



✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍6
Hello world

hello word አንድ የcomputer program ሲሆን በምትፈልጉት programming language hello world ፅፋችሁ run ስታደርጉት hello world የሚያሳያችሁ ነው።

ብዙ ጊዜ ተማሪዎች አዲስ programing language ሲለማመዱ የሚሞክሩት ቀላል program ሲሆን በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት።

Introduces the language: The program illustrates the language's basic syntax and helps students develop coding skills and confidence.
Confirms program success: አንድ The phrase confirms that the program is running successfully.
Sanity check: The program can also be used to ensure that the computer software is correctly installed and that the operator understands how to use it.

Brian Kernigan የመጀመሪያውን "Hello World" እ.ኤ.አ. በ1972 የፕሮግራሚንግ መፅሃፍ ሲፅፍ ለምሳሌነት ተጠቅሞታል። ሃረጉን የመረጠበትን ምክንያት በሰአቱ ባየው የካርቱን ፊልም ላይ አንዲት ጫጩት ከእንቁላሏ ውስጥ "hello world!" ብላ ስትወጣ በማየቱ እንደሆነ ተናግሯል።

ይህም coding ስትጀምሩ ቀላል እንዲሆንላችሁ hello world መፃፍ ትለማመዳላችሁ ከዛ ቀስ እያላችሁ በroad map ትላልቅ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ።

የhello world አፃፃፍ እንደየ programming language አይነት ይለያያል። ለምሳሌ
✔️በC++  cout << "Hello World!"
✔️በJava  System.out.println("Hello, World!")
✔️በC  printf("Hello World!");
✔️በPython  print("Hello World")
✔️በJavaScript. console.log("Hello, World!");
✔️በPHP  echo "Hello World!";
✔️በC#. System.console.WriteLine("Hello World!")
✔️በFortran  print *, "Hello, World"
✔️በRuby  puts "Hello World"
✔️በAda  Put_Line("Hello World!"); Ok
✔️በPhp  <? php echo '<p>Hello World</p>'; ?>

ነገር ግን hello worldን በተለምዶ እንጠቀመዋለን እንጂ ቃሉ ቢቀየርም ችግር የለውም።
ለምሳሌ hello big habesha fam ማለት ይቻላል።
👍1
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

(ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል።

በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።

የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል።

በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል።

ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡

https://aa.ministry.et/account#/student-result
👍1
ውድ  8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን።

@emacs_ministry_result_qmt_bot
3👍2
#AddisAbaba

የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል !

የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት የቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሠጡት ቃል ፦

“ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል። የማለፊያ ውጤት ወስነን ቆርጠን ይፋ አድርገናል።

ወንድም ሴትም 50ና ከዚያ በላይ ያመጡ ናቸው ወደ ሚቀጥለው ክፍል የሚያልፉት። የአካል ጉዳተኞች ማለፊያ ነጥብ 45 እና ከዚያ በላይ ነው።

78 በመቶ የሚሆኑት ተፈታኞቻችን አልፈዋል።

የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል። ”


የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መመልከቻ : https://aa.ministry.et/account#/student-result
(መለያ ቁጥርና ስም ያስገቡ)

#TikvahEthiopiaFamilyAA
👍3
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁)
3
Power Ge'ez 2017 Kanna.zip
8.8 MB
🔆Power Geez 2017

#Computer_Software

🦋#Share🦋

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

(ሀምሌ 13/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ወስነዋል።

በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።

የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመግለፅ ውጤቱ ታርም ቶሎ እንዲደርስ ቀንና ሌሊት በመስራት ለዚህ ቀን ላደረሱ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል።

በ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,046 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 94.3% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል።
Restore point (system restore) ምንድን ነው? ጥቅሙስ?

Restore point ማለት በዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ችግሮች ሲያጋጥሙ ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ የሚያስችል ፊቸር ነው።
እነዚህ ችግሮች የsettingና የconfiguration መፋለስ ወይም በቫይረስ መጠቃት ሊሆኑ ይችላሉ።

ኮምፒውተራችን ላይ restore point የሚፈጠርባቸው የተለያዩ መንገዶች አሉ። የመጀመርያው የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ስንጭን ኮምፒውተሩ በራሱ የሚፈጥረው ሲሆን ሌላው ደግሞ እኛ በራሳችን የምንፈጥረው ነው።

በwindows 10 ላይ እንዴት መፍጠር እንደምንችል ላሳያችሁ።
✔️"Windows + E" ነክተን "This PC" የሚለው ጋ right click እናደርጋለን።
✔️ከዛ " properties" የሚለውን እንከፍታለን።
✔️በግራ በኩል "System protection" የሚለውን እንከፍታለን።
✔️የኮምፒውተራችን ድራይቮች ተዘርዝረው እናገኛለን ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ የተጫነበትን እንመርጥና(usually C: drive) create እንለዋለን።
✔️ገላጭ የሆነ ስም ከሰጠነው በኋላ create እናደርጋለን።
አሁን በትክክል restore point ፈጥረናል ማለት ነው።

ከላይ እንደተነጋገርነው restore point መፍጠር ብዙ ጥቅሞች አሉት።

ጤነኛ የነበረ ኮምፒውተራችን ከጊዜ በኋላ በቫይረስ ቢጠቃ ቀድሞ ወደነበረበት የጤነኝነት ሁኔታ መመለስ ያስችለናል።

የኮምፒተራችን ሲስተም ፋይሎች፣ setting እና configuration ላይ ብልሽት ወይም አላስፈላጊ ለውጥ ካለ በትክክል እየሰራ ወደነበረበት የቀድሞ ሁኔታ እንዲመልስ ያስችላል።

የdriver ወይም የoprating system ብልሽት ቢያጋጥም አዲስ driver ወይም OS መጫን ሳያስፈልግ ወደቀድሞ ሁኔታው መመለስ ያስችለናል።

🦋#Share🦋

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቴሌግራም በጉሩፓችን ወይም በቻናላችን አባሎች Poll'ን በመጠቀም የተለያዩ ጥያቄዎችን እንዴት እናዘጋጃለን ለሚለው ለአንድ ወንድሜ የተሰራ ቪድዮ‼️

#Quiz_Bot
#Poll_Questions

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

🦋#Share🦋

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍1
🎯 አንዳንድ ጠቃሚ Keyboard Shortcuts

Ctrl+A - Select All
Ctrl+B - Bold
Ctrl+C - Copy
Ctrl+D - Fill Down
Ctrl+F - Find
Ctrl+G - Goto
Ctrl+H - Replace
Ctrl+I - Italic
Ctrl+K - Insert Hyperlink
Ctrl+N - New Workbook
Ctrl+O - Open
Ctrl+P - Print
Ctrl+R - Fill Right
Ctrl+S - Save
Ctrl+U - Underline
Ctrl+V - Paste
Ctrl W - Close
Ctrl+X - Cut
Ctrl+Y - Repeat
Ctrl+Z - Undo
F1 - Help
F2 - Edit
F3 - Paste Name
F4 - Repeat last action
F4 - While typing a formula, switch between absolute/relative refs
F5 - Goto
F6 - Next Pane
F7 - Spell check
F8 - Extend mode
F9 - Recalculate all workbooks
F10 - Activate Menu bar
F11 - New Chart
F12 - Save As
Ctrl+: - Insert Current Time
Ctrl+; - Insert Current Date
Ctrl+" - Copy Value from Cell Above
Ctrl+’ - Copy Formula from Cell Above
Shift - Hold down shift for additional functions in Excel’s menu
Shift+F1 - What’s This?
Shift+F2 - Edit cell comment
Shift+F3 - Paste function into formula
Shift+F4 - Find Next
Shift+F5 - Find
Shift+F6 - Previous Pane
Shift+F8 - Add to selection
Shift+F9 - Calculate active worksheet
Shift+F10 - Display shortcut menu
Shift+F11 - New worksheet
Ctrl+F3 - Define name
Ctrl+F4 - Close
Ctrl+F5 - XL, Restore window size
Ctrl+F6 - Next workbook window
Shift+Ctrl+F6 - Previous workbook window
Ctrl+F7 - Move window
Ctrl+F8 - Resize window
Ctrl+F9 - Minimize workbook
Ctrl+F10 - Maximize or restore window
Ctrl+F11 - Inset 4.0 Macro sheet
Ctrl+F1 - File Open
Alt+F1 - Insert Chart
Alt+F2 - Save As
Alt+F4 - Exit
Alt+Down arrow - Display
AutoComplete list
Alt+’ - Format Style dialog box
Ctrl+Shift+~ - General format
Ctrl+Shift+! - Comma format
Ctrl+Shift+@ - Time format
Ctrl+Shift+# - Date format
Ctrl+Shift+$ - Currency format
Ctrl+Shift+% - Percent format
Ctrl+Shift+^ - Exponential format
Ctrl+Shift+& - Place outline border around selected cells
Ctrl+Shift+_ - Remove outline border
Ctrl+Shift+* - Select current region
Ctrl++ - Insert
Ctrl+- - Delete
Ctrl+1 - Format cells dialog box
Ctrl+2 - Bold
Ctrl+3 - Italic
Ctrl+4 - Underline
Ctrl+5 - Strikethrough
Ctrl+6 - Show/Hide objects
Ctrl+7 - Show/Hide Standard toolbar
Ctrl+8 - Toggle Outline symbols
Ctrl+9 - Hide rows
Ctrl+0 - Hide columns
Ctrl+Shift+( - Unhide rows
Ctrl+Shift+) - Unhide columns
Alt or F10 - Activate the menu
Ctrl+Tab - In toolbar: next toolbar
Shift+Ctrl+Tab - In toolbar: previous toolbar
Ctrl+Tab - In a workbook: activate next workbook
Shift+Ctrl+Tab - In a workbook: activate previous workbook
Tab - Next tool
Shift+Tab - Previous tool
Enter - Do the command
Shift+Ctrl+F - Font Drop down List
Shift+Ctrl+F+F - Font tab of Format Cell Dialog box
Shift+Ctrl+P - Point size Drop down List
Ctrl + E - Align center
Ctrl + J - justify
Ctrl + L - align 
Ctrl + R - align right
Alt + Tab - switch applications
Windows + P - Project screen
Windows + E - open file explorer
Windows + D - go to desktop
Windows + M - minimize all windows
Window + L - Lock Computer
Windows + S - search


🦋#Share🦋

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍2