① Motherboard
〰〰〰〰〰
❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡
❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡

②Central Processing Unit (CPU)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡
❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡
❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

③ Random Access Memory (RAM)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡
❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል

④Hard Drive
〰〰〰〰〰
❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

👍1
⑤Power Supply Unit
〰〰〰〰〰〰〰〰
❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
https://t.me/Grade9Info
Group: t.me/Grade9InfoGroup

❤1
Grade 8th CTE-signed.pdf
23.5 MB
Grade 8th CTE Short Ppt (Updated)
▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 8 ICT Short Ppt (Updated)-signed.pdf
30.6 MB
Grade 8th ICT Ppt (Updated)
▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 7th CTE-signed.pdf
28.4 MB
Grade 7th CTE Short Presentation (PPT)
▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 7 ICT Ppt (Updated)-signed.pdf
28.5 MB
Grade 7th ICT Ppt (Updated)
▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
https://t.me/Grade9Info
Group: t.me/Grade9InfoGroup
▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
https://t.me/Grade9Info
Group: t.me/Grade9InfoGroup
👍3
Best telegram bots
⚫@Crypto_Price_Checkerbot አሁን ላይ ያለውን የcrypto ዋጋ ቀጥታ ለማወቅ።
⚫@PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላይ video or photo ለማውረድ even dawnload የማይሆነውን ራሱ።
⚫@translategrambot ከዚሁ ከ telegram ሳትወጡ ከ150 በላይ ቋንቋዎችን ይተረጉምላችኋል።
⚫@Secret_Chatting_Xbot ከጓደኞቻችሁ ጋር በዚህ bot በድብቅ ማውራት ያስችላችኋል።
⚫@ResizeVideoBot በተለያየ resolution (144p,240p,360p,480p,720p) video enhance ወይም compress ያደርጋል።
⚫@KhImageToPdfBot image ወደ pdf የሚቀይር bot።
⚫@TypingGameBot typing skill ለመጨመር።
⚫@cricbuzz_bot እንደ Live score app የእግር ኳስ ውጤቶችን የምታገኙበት።
⚫@memingbot chat ላይ እንዳላችሁ meme ይሰራላችኋል።
⚫@screenshotit_bot የምታዩት video በጣም ፈጣን እና ለscreenshot የማይመች ከሆነ ይሄ bot ተጠቀሙ።
⚫@Tasu_RemBg_Bot የምስል background remove ያደርግላችኋል።

❤2👍2
Best bots part 2
@cctip_bot ከtelegram ሳወጡ የcrypto wallet የምታስተዳድሩበት በጣም ትንሽ fee ስላለው ተመራጭ ያደርገዋል። ይህን ስትጠቀሙ ጥንቃቄ አድርጉ።
@IFTTT ከ360 በላይ ስራዎችን telegram ላይ ሆናችሁ መስራት ያስችላችኋል ለምሳሌ X post መፖሰት የመሳሰሉትን ታከናውኑበታላችሁ።
@story_kpbot telrgram story የማይወርዱ story በዚህ bot ማውረድ ትችላላችሁ።
@NitroSeenENBot fake የቴሌግራም view, reaction vote እዚህ bot ታገኛላችሁ።
@userdatailsbot የአንድን ሰው username በማስገባት ስለ telegram account ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ።
@TrueCaller_Z_Bot ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ የተጠቃሚ ስም ይነግራችኋል። ከዚህ በፊት በapp ታውቁታላችሁ።
@botifyai_bot ai በመጠቀም ፎቶ ያቀናብርላቸዋል።
@Abpro_admin_bot ለ group ምርጥ ተቆጣጣሪ ቦት ነው።
@abdu_button_bot ካታች button ያላቸው post ለመስራት ያስላችኋል።
@SFXfreebot content creator ከሆናችሁ በርካታ sound effects ታገኙበታላችሁ።

ከ Facebook ላይ እንዴት ቪድዮ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል?
🚩 ፌስቡክ ላይ የምንፈልገው ዓይነት ቪድዮ እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።
ቀጥሎ ፌስቡክ ላይ ማንኛውም ቪድዮ ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።
1ኛ፦ ፌስቡካችሁን ትከፍቱና ዳውንሎድ ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል (...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ....
2ኛ፦ ስትነኩት "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ
3ኛ፦ አሁን ከፌስቡክ ትወጡና Opera Mini ብራውዘር ትገባላቹ
4ኛ፦ ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ ኮፒ ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።
5ኛ፦ ዳውንሎድ ልታረጉ የፈለጋቹት Video ይመጣል ቪዲዮውን ስትነኩት "Download Video" የሚል ይመጣል በቃ ማዘዠ ብቻ ነው።
6ኛ፦ ዳውንሎድ ያደረግነውን ቪድዮ ለማግኘት 👉Phone Storage 👉 Downloads ውስጥ ደቅ ብሎ ታገኙታላቹ!

አስደሳች ዜና!!
✉️ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ያደርግ ይሆን?
እንደሚታወቀው ቲክቶክ በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል የቻናል ባለቤቶች ጊፍት የሚያገኙበትን አማራጭ እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አድርጓል።
ጊፍቱ የሚሰጠው አዲስ ባስተዋወቀው Telegram stars አማካኝነት ሲሆን ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ ብሏል።
አንድ ሰዉ ጊፍቱን የሚያገኘው:-
◆ አንዳንድ ስራዎችን በመስራት ብቻ Star ይሰጣችኋል Star ተሰብስቦ እስከ 1000 💰 መስራት ትችላላችሁ ሞክሩት። ምንም ወጪ አይጠይቅም!
➤ ጓደኛ መጋበዝ
➤ እነሱ የሚሰጧችሁን Channel and Group መቀላቀል
➤ ከTelegram Wallet ማገናኘት። በእነዚህ ብቻ ብዙ Star ⭐ ይሰጧችኋል። ስታሮቹን ብዙ ሰብስባችሁ እስከ 1000 💰 መስራት ትችላላችሁ።
ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመንካት ጀምሩ።
https://t.me/major/start?startapp=6132903111

Telegram
Major
Become a Major of Telegram. Climb higher in rating based on your balance. Play Games and earn points.
VLC ቪዲዮ ማጫወቻ አቋራጭ ቁልፎች (Shortcuts)
ዛሬ ከበርካታ ሚዲያ ማጫዎቻዎች መካከል በአቀራረቡ ተወዳጅነትን ያተረፈዉን ቪ ኤል ሲን(VLC) እንዴት አቋራጭ ቁልፎችን በመጠቀም በቀላሉ መገልገል እንደምንችል እናያለን፡፡
1. Play/pause
Space bar የተሰኘዉን ቁልፍ በመጠቀም የምናየዉን ቪዲዮ ማቆም ና እንደገና ማጫዎት እንችላለን፡፡
2. Mute audio
የምናየዉን ቪዲዮ ደምፅ ሚዉት(ለማጥፋት) ‘M’ን በመጫን ማጥፋት ና ደግመን ተጭነን ማብራት እንችላለን፡፡
3. Full screen
‘F’ን በመጠቀም በኮምፒዉተራችን ስክሪን ሙሉ ማየት ና ደግመን በመጫን ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን፡፡
4. Change audio track
አንዳንድ ቪዲዮዎች ከአንድ በላይ የድምፅ (audio track) አማራጭ ሊኖራቸዉ ይችላል፡፡
በዚህ ጊዜ ‘B’ን በመጠቀም መቀያየር እንችላለን፡፡
5. Volume control
ድምፅ ለመጨመር Ctrl + arrow up
ድምፅ ለመቀነስ Ctrl + arrow down
6. Video play speed
የምናየዉን ቪዲዮ ፍጥነት ለመቆጣጠር የሚከተሉትን ቁልፎች መጠቀም እንችላለን፡፡
• + ለመጨመር
• - ለመቀነስ
7. Seeking
ቪዲዮዉን ለማሳለፍ 3 አይነት መንገዶችን መጠቀም እንችላለን፡፡
I. አጭር ወደ ፊት shift+right arrow (3 sec
II. አጭር ወደ ኋላ shift +left arrow
III. መካከለኛ ወደ ፊት alt +right arrow (10 sec
IV. መካከለኛ ወደ ኋላ alt + left arrow
V. ረጅም ወደ ፊት ctrl + right arrow (1 min
VI. ረጅም ወደ ኋላ ctrl + left arrow
8. Remaining time
Full screen አርገን ቪዲዮ የምናይ ከሆነ ምን ያክል ሰዓት እንደቀረን አያሳየንም ስለዚህ ‘T’ን በመንካት ማየት እንችላለን
፡፡
9. Subtitles
የምናየዉ ቪዲዮ subtitle ካለዉ ነገር ግን ፅሁፉ የሚረብሸን ከሆነ ‘V’ን ነክተን ማጥፋት እንዲሁም እንደገና ማምጣት እንችላለን፡፡
10. Record video
እያየን ያለዉን ቪዲዮ ሪከርድ ማድረግ ብንፈልግ Shift + Rን በመጠቀም መቅዳት እንችላለን፡፡
ይህም cut አርገን ቪዲዮ ለመስራት ያስችለናል፡፡
11. Quit
ጨርሰንም ሆነ አቋርጠን ቪዲዮዉን ለመዝጋት ከፈለግን ctrl + Q በመጫን መዉጣት እንችላለን፡፡

❤1👍1