ባልንጀራዬ • Balinjeraye
346 subscribers
392 photos
4 videos
61 links
Balinjeraye: The Neighbor-Love Movement inspires love, justice, and flourishing for all neighbors. Sign our Covenant, embody our Practices, & join our Movement.

http://balinjeraye.org/sign
Download Telegram
"ቅንነት ከብልጥነት ይበልጣል::"
ስኂን ተፈራ፣ የሴታዊት ንቅናቄ መስራች

"Kindness is stronger than smartness."
Dr. Sehin Teferra, Founder of Setaweet

#ባልንጀራዬ #NLM #Balinjeraye
በዚህ አለመረጋጋት በሰፈነበት ዘመን ባልንጀራን መውደድ እጅግ የሚፈለግ፣ ሞጋች እና ተስፋን የሚሰጥ መንገድ ነው። እኛም ዛሬ ቃልኪዳናችሁን እንድታድሱ፣ ተግባሮቹንን እንድትላበሱ እና እንደ ባለንጀራዬ አምባሳደር እንድትኖሩ እንጋብዛችኋለን።

www.balinjeraye.org/sign

In this time of incredible upheaval, neighbor-love has never been more needed, challenging, and hope-giving. We invite you to renew your Covenant, embody its Practices, and live as an Ambassador of neighbor-love.

www.balinjeraye.org/sign

#ባልንጀራዬ #NLM #Balinjeraye
የፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 2 ሰዓት (ከምሽቱ 8 ሰዓት በአለም አቀፍ አቆጣጠር)! ጥያቄውን ያዘጋጁ፤ ከመጽሐፉ አንድ ምዕራፍን በነጻ ይህን (https://balinjeraye.org/balinjeraye-book) በመጫን ያንብቡ፡፡

Our Facebook Live is Thursday at 2pm Addis Time (8pm International)!

Prepare your questions and read a free chapter of “Balinjeraye” here: https://balinjeraye.org/balinjeraye-book.

#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ባልንጀራን መውደድ፡- የጋራ የሞራል ራዕያችን” ከተሰኘው ዘጋቢ ፊልማችን የተወሰዱ ቅንጫቤዎች:: በቅርቡ ሙሉውን ይጠብቁ!

Here’s a clip from our documentary “Balinjeraye: Our Shared Moral Vision.” More coming soon!

#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga
#ባልንጀራዬ #ባልንጀራን የመውደድ እንቅስቃሴ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
እውነተኛ ስኬት ትርፍ እና ኃያልነት ብቻ አይደለም፤ ሌሎችን ማብቃት እና ማገልገልገል ነው፡፡
በዚህ መንፈስን በሚኮረኩር ዘጋቢ ፊልም የባልንጀራን መውደድ ጀግና ስለሆነው ስለ ሚኪያስ ፈቀደ እንዘግባለን፡፡ ሚኪያስ ከተጣለ ልጅነቱ ተነስቶ ለጎዳና ላይ ልጆች ማረፊያ፣ ትምህርት እና ፍቅርን የሚሰጥ ሰው መሆን እንዴት እንደቻለ ይተርክልናል፡፡
ፍቅራችን ልዩነት ያመጣል! ባልንጀራን መውደድን ይላበሱ. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ (https://holdmyhandloved.org) ፡፡
#ጀግኖች#ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ

True success isn’t only profit and power. It’s empowering and serving others.

In this inspiring documentary, our Neighbor-Love Hero Mikiyas Fekade tells the story of how he went from being an abandoned child to providing home, education, and love for the street children of Addis Ababa.

Our love can make a difference! Embody neighbor-love. Learn more at https://holdmyhandloved.org.

#Heroes #NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga

https://youtu.be/i7Yul8nP2_s
“ሁላችንም ኢፍትሀዊነት እና ህመምን አስተናግደን እናውቃለን፡፡ በዚህ ቪዲዮ ሚሉ አብርሃም ይቅርታን በማድረግ ሂደት ውስጥ ያለውን ፈውስ የሚያሳይ የጀግንነት ጉዞዋን አካፍላናለች፡፡” በሕይወታችሁ ይቅር ልትሉት የሚገባችሁ ሰው አለን? ባልንጀራን መውደድ
#ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ

All of us experience injustice and pain. In this video, Milu Abraham shares her courageous journey of practicing forgiveness and experiencing healing. Is there someone in your life that you need to forgive?

#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga

https://youtu.be/j7qCcFFIT90
ልባችን የፍቅር መሳሪያ እንዲሆን ተፈጥሯል፡፡ በጋራም አንዳችን በሌላችን ስፍራ ራሳችንን አስቀምጠን የምንተሳሰብበትን ባህል መፍጠር እንችላለን፡፡ ባልንጀራን መውደድን ይተግብሩ!
#ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
Our hearts were made for love. Together we can create a culture of empathy. Practice neighbor-love!

#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga

https://youtu.be/b_zY6lcYpJ0
Our brains were made for love. Together we can create a culture of integrity. Practice neighbor-love!

አዕምሮዋችን የተፈጠረው ለፍቅር ነው፡፡ በጋራም ሀቀኝነት የሰፈነበት ባህል መፍጠር እንችላለን፡፡ ባልንጀራን መውደድ ይተግብሩ!

#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ

https://youtu.be/_t8Eqb_n4WM
98 በመቶ ኢትዬጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን፣ ሙስሊሞች፣ ፕሮቴስታንቶች ወይም ካቶሊኮች ናቸው፡፡ በዚህ ዘጋቢ ፊልም ሌሎችን እንደ ውድ ጎረቤቶቻችን የምናይበትን የጋራ የሞራል ዕይታችንን እንዳስሳለን፡፡ ባልንጀራንመውደድበብዝሃነታችን ውበት ያያይዘናል! #ባልንጀራዬ #ባልንጀራንየመውደድእንቅስቃሴ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ

98% of Ethiopians are Orthodox, Muslim, Protestant, or Catholic. In this documentary, we explore our shared moral vision for seeing others as our precious neighbors. Neighbor-love unites us in our beautiful diversity!

#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga

https://youtu.be/IRoLStAxLxY
ማንነቶቻችን እንዴት ይገነባሉ? ጥልቅ ልዩነት ያላቸው ሰዎችን እንዴት አብረው መሆን ይችላሉ? እንግዳችን ማርታ(ዴዘርት ሮዝ ኢኖቬሽን) እና ኤርሚያስ (የፍካት ካውንስሊን መስራች) እነዚህን ከማንነት እና ከመታረቅ ጋር የሚያያዙ ወሳኝ ጥያቄዎች አብረን እንድናሰላስል ይረዱናል፡፡ ዕይታዎቻቸው በቃል ኪዳን ሰነዳችን ላይ “ያለ አንዳች ልዩነት ሁሉንም ሴት፣ ወንድ፣ እና ልጆች” ለመውደድ የገባነውን ቃል ኪዳን መፈጸም እንድንችል ጉልበት ይሆነናል፡፡

#ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ

How do we form our identities? How can people with deep differences come together? Our guests Martha (Desert Rose Innovation) and Ermias (founder of Fikat Counseling) help us explore these important questions of identity and reconciliation. Their insights energize us to practice these words from our Covenant: “every woman, man, and child is my neighbor across every boundary and identity.”

#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga

https://youtu.be/vOYnMP3N-3E