የፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 2 ሰዓት (ከምሽቱ 8 ሰዓት በአለም አቀፍ አቆጣጠር)! ጥያቄውን ያዘጋጁ፤ ከመጽሐፉ አንድ ምዕራፍን በነጻ ይህን (https://balinjeraye.org/balinjeraye-book) በመጫን ያንብቡ፡፡
Our Facebook Live is Thursday at 2pm Addis Time (8pm International)!
Prepare your questions and read a free chapter of “Balinjeraye” here: https://balinjeraye.org/balinjeraye-book.
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ

የባልንጀራዬ መስራች አንድሪው ባልንጀራን የመውደድ እንቅስቃሴን አስመልክቶ የሚሰጠውን አጭር ገለጻ ይመልከቱ፡፡
Meet our founder Dr. Andrew DeCort as he gives a brief intro to the Neighbor-Love Movement.

www.youtube.com/watch?v=2Ndm75SCDnk

YouTube
Introducing the Neighbor-Love Movement
የባልንጀራዬ መስራች አንድሪው ባልንጀራን የመውደድ እንቅስቃሴን አስመልክቶ የሚሰጠውን አጭር ገለጻ ይመልከቱ፡፡
Meet our founder Dr. Andrew DeCort as he gives a brief intro to the Neighbor-Love Movement.
Sign #NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ

ሰሎሞን ካሳ ቴክ ቶክ ከ ሰለሞን ጋር የተሰኘ ፕሮግራም አዘጋጅ ሲሆን ሌሎችን የሚመለከትበትን መንገድ አስመልክቶ ሀሳቡን አካፍሎናል፡፡
Solomon Kassa, host of TechTalk with Solomon, shares about how he sees others.
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
https://youtu.be/z3hCHN2apxA

How I see Others - Solomon Kassa
ሰሎሞን ካሳ ቴክ ቶክ ከ ሰለሞን ጋር የተሰኘ ፕሮግራም አዘጋጅ ሲሆን ሌሎችን የሚመለከትበትን መንገድ አስመልክቶ ሀሳቡን አካፍሎናል፡፡
Solomon Kassa, host of TechTalk with Solomon, shares about how he sees others.
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
Solomon Kassa, host of TechTalk with Solomon, shares about how he sees others.
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልጆች ባልንጀራን ስለመውደድ የሚያስተምሩን በርካታ ቁም ነገሮች አሉዋአቸው፡፡ በዚህ ቪዲዮ ልጆች “ጓደኞዎቻችሁን በምን መልኩ ትመለከቱዋላችሁ?” ለሚለው ጥያቄያችን መልስ ሰጥተዋል፡፡ #ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
Kids have so much to teach us about loving our neighbors. In this video, kids answer, “How do you treat your friends?” Enjoy!
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga
https://youtu.be/AIyNTgwKmPI

“ሌሎች ሰዎችን በምን መልኩ ማሰተናገድ ይገባናል?” - የልጆች ቪዲዮ
ልጆች ባልንጀራን ስለመውደድ የሚያስተምሩን በርካታ ቁም ነገሮች አሉዋአቸው፡፡ በዚህ ቪዲዮ ልጆች “ጓደኞዎቻችሁን በምን መልኩ ትመለከቱዋላችሁ?” ለሚለው ጥያቄያችን መልስ ሰጥተዋል፡፡ #ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
Kids have so much to teach us about loving our neighbors. In this video, kids answer, “How do you treat…

እውነተኛ ስኬት ትርፍ እና ኃያልነት ብቻ አይደለም፤ ሌሎችን ማብቃት እና ማገልገልገል ነው፡፡
በዚህ መንፈስን በሚኮረኩር ዘጋቢ ፊልም የባልንጀራን መውደድ ጀግና ስለሆነው ስለ ሚኪያስ ፈቀደ እንዘግባለን፡፡ ሚኪያስ ከተጣለ ልጅነቱ ተነስቶ ለጎዳና ላይ ልጆች ማረፊያ፣ ትምህርት እና ፍቅርን የሚሰጥ ሰው መሆን እንዴት እንደቻለ ይተርክልናል፡፡
ፍቅራችን ልዩነት ያመጣል! ባልንጀራን መውደድን ይላበሱ. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ (https://holdmyhandloved.org) ፡፡
#ጀግኖች#ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
True success isn’t only profit and power. It’s empowering and serving others.
In this inspiring documentary, our Neighbor-Love Hero Mikiyas Fekade tells the story of how he went from being an abandoned child to providing home, education, and love for the street children of Addis Ababa.
Our love can make a difference! Embody neighbor-love. Learn more at https://holdmyhandloved.org.
#Heroes #NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga
https://youtu.be/i7Yul8nP2_s

Unsung Heroes: Mikiyas Fekade
እውነተኛ ስኬት ትርፍ እና ኃያልነት ብቻ አይደለም፤ ሌሎችን ማብቃት እና ማገልገልገል ነው፡፡በዚህ መንፈስን በሚኮረኩር ዘጋቢ ፊልም የባልንጀራን መውደድ ጀግና ስለሆነው ስለ ሚኪያስ ፈቀደ እንዘግባለን፡፡ ሚኪያስ ከተጣለ ልጅነቱ ተነስቶ ለጎዳና ላይ ል...
“ሁላችንም ኢፍትሀዊነት እና ህመምን አስተናግደን እናውቃለን፡፡ በዚህ ቪዲዮ ሚሉ አብርሃም ይቅርታን በማድረግ ሂደት ውስጥ ያለውን ፈውስ የሚያሳይ የጀግንነት ጉዞዋን አካፍላናለች፡፡” በሕይወታችሁ ይቅር ልትሉት የሚገባችሁ ሰው አለን? ባልንጀራን መውደድ
#ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
All of us experience injustice and pain. In this video, Milu Abraham shares her courageous journey of practicing forgiveness and experiencing healing. Is there someone in your life that you need to forgive?
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga
https://youtu.be/j7qCcFFIT90

በሕይወታችሁ ይቅር ልትሉት የሚገባችሁ ሰው አለን? ባልንጀራን መውደድ - ሚሉ አብርሃም
“ሁላችንም ኢፍትሀዊነት እና ህመምን አስተናግደን እናውቃለን፡፡ በዚህ ቪዲዮ ሚሉ አብርሃም ይቅርታን በማድረግ ሂደት ውስጥ ያለውን ፈውስ የሚያሳይ የጀግንነት ጉዞዋን አካፍላናለች፡፡” በሕይወታችሁ ይቅር ልትሉት የሚገባችሁ ሰው አለን? ባልንጀራን መውደ...
ልባችን የፍቅር መሳሪያ እንዲሆን ተፈጥሯል፡፡ በጋራም አንዳችን በሌላችን ስፍራ ራሳችንን አስቀምጠን የምንተሳሰብበትን ባህል መፍጠር እንችላለን፡፡ ባልንጀራን መውደድን ይተግብሩ!
#ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
Our hearts were made for love. Together we can create a culture of empathy. Practice neighbor-love!
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga
https://youtu.be/b_zY6lcYpJ0

Practicing Neighbor-Love With Our Heart
ልባችን የፍቅር መሳሪያ እንዲሆን ተፈጥሯል፡፡ በጋራም አንዳችን በሌላችን ስፍራ ራሳችንን አስቀምጠን የምንተሳሰብበትን ባህል መፍጠር እንችላለን፡፡ ባልንጀራን መውደድን ይተግብሩ! #ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋOur hear...
Our brains were made for love. Together we can create a culture of integrity. Practice neighbor-love!
አዕምሮዋችን የተፈጠረው ለፍቅር ነው፡፡ በጋራም ሀቀኝነት የሰፈነበት ባህል መፍጠር እንችላለን፡፡ ባልንጀራን መውደድ ይተግብሩ!
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga #ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
https://youtu.be/_t8Eqb_n4WM

Practicing Neighbor-Love with Our Brain
Our brains were made for love. Together we can create a culture of integrity. Practice neighbor-love! አዕምሮዋችን የተፈጠረው ለፍቅር ነው፡፡ በጋራም ሀቀኝነት የሰፈነበት ባህል መፍጠር እን...
98 በመቶ ኢትዬጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን፣ ሙስሊሞች፣ ፕሮቴስታንቶች ወይም ካቶሊኮች ናቸው፡፡ በዚህ ዘጋቢ ፊልም ሌሎችን እንደ ውድ ጎረቤቶቻችን የምናይበትን የጋራ የሞራል ዕይታችንን እንዳስሳለን፡፡ ባልንጀራንመውደድበብዝሃነታችን ውበት ያያይዘናል! #ባልንጀራዬ #ባልንጀራንየመውደድእንቅስቃሴ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
98% of Ethiopians are Orthodox, Muslim, Protestant, or Catholic. In this documentary, we explore our shared moral vision for seeing others as our precious neighbors. Neighbor-love unites us in our beautiful diversity!
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga
https://youtu.be/IRoLStAxLxY

የጋራ የሞራል ራዕያችን:- የባልንጀራዬ ዶክመንተሪ • Our Shared Moral Vision - A Balinjeraye Documentary
98 በመቶ ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን፣ ሙስሊሞች፣ ፕሮቴስታንቶች ወይም ካቶሊኮች ናቸው፡፡ በዚህ ዘጋቢ ፊልም ሌሎችን እንደ ውድ ጎረቤቶቻችን የምናይበትን የጋራ የሞራል ዕይታችንን እንዳስሳለን፡፡ ባልንጀራን መውደድ በብዝሃነታችን ውበት ያያይዘናል!
98% of Ethiopians are Orthodox, Muslim, Protestant, or Catholic. In this documentary, we explore…

ማንነቶቻችን እንዴት ይገነባሉ? ጥልቅ ልዩነት ያላቸው ሰዎችን እንዴት አብረው መሆን ይችላሉ? እንግዳችን ማርታ(ዴዘርት ሮዝ ኢኖቬሽን) እና ኤርሚያስ (የፍካት ካውንስሊን መስራች) እነዚህን ከማንነት እና ከመታረቅ ጋር የሚያያዙ ወሳኝ ጥያቄዎች አብረን እንድናሰላስል ይረዱናል፡፡ ዕይታዎቻቸው በቃል ኪዳን ሰነዳችን ላይ “ያለ አንዳች ልዩነት ሁሉንም ሴት፣ ወንድ፣ እና ልጆች” ለመውደድ የገባነውን ቃል ኪዳን መፈጸም እንድንችል ጉልበት ይሆነናል፡፡
#ባልንጀራን መውደድ #ባልንጀራዬ #ኦላ #መሀዛይ #ጃርካይጋ
How do we form our identities? How can people with deep differences come together? Our guests Martha (Desert Rose Innovation) and Ermias (founder of Fikat Counseling) help us explore these important questions of identity and reconciliation. Their insights energize us to practice these words from our Covenant: “every woman, man, and child is my neighbor across every boundary and identity.”
#NLM #Balinjeraye #Ollaa #Mehazay #Jarkayga
https://youtu.be/vOYnMP3N-3E

ማንነት እና እርቅ - የባልንጀራዬ መዐድ ከኤርሚያስ እና ማርታ ጋር | Identity and Reconciliation - Balinjeraye's Table
ማንነቶቻችን እንዴት ይገነባሉ? ጥልቅ ልዩነት ያላቸው ሰዎችን እንዴት አብረው መሆን ይችላሉ? እንግዳችን ማርታ(ዴዘርት ሮዝ ኢኖቬሽን) እና ኤርሚያስ (የፍካት ካውንስሊን መስራች) እነዚህን ከማንነት እና ከመታረቅ ጋር የሚያያዙ ወሳኝ ጥያቄዎች አብረን እንድናሰላስል ይረዱናል፡፡ ዕይታዎቻቸው በቃል ኪዳን ሰነዳችን ላይ “ያለ አንዳች ልዩነት ሁሉንም ሴት፣ ወንድ፣ እና ልጆች” ለመውደድ የገባነውን ቃል ኪዳን…