ምእመናንን የመጎብኘት ልዩ መንፈሳዊ መርሃ ግብር በቦሌ አራብሳ ተከናወነ።
(እሑድ ጥቅምት 17 ፣ 2017 )
በመንበረ መንግሥት ግቢ ቅ / ገብርኤል ገዳም አጥቢያ የነበሩና በአካባቢው የቤቶች መፍረስ ምክንያት ምእመናን ወደ ተለያዩ ቦታዎች መኖሪያቸውን ማድረጋቸው ተከትሎ በቦሌ አራብሳ ለሚገኙ የአካባቢው ምዕመናን መንፈሳዊ የጉብኝት መርሐ ግብር የገዳማችን ሰበካ ጉባኤ አነሳሽነት ተከናውኗል ፡ ፡ በጉባኤው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስቅዱስ ጨምሮ የገዳማችን ካሕናት ፣ ስብከተ ወንጌል ፣ የሰ /ት/ቤት አባላት፣ የአካባቢው ወጣቶች ተሳትፈዋል ። በጉባኤው ላይ ጸሎት ፣ ስብከት ፣መዝሙር ፣ ጸበል መርጨት ፣ እና እጣን ማጣን ተከናውኗል። ይህው መንፈሳዊ አገልግሎት የዛሬ ሳምንት በገላን ጉራ ለሚገኙ ምእመናን እንደ ተከናወነ የሚታወስ ነው።
የዛሬውን ሙሉ ጉባኤ በዮቲዮብ ገጻችን ይከታተሉ
https://www.youtube.com/live/JNeDt1RUExs?si=Guj_z7Apz4jmIbYB

የምስራች! በርቀት ቢሆን ይማሩ ሰለ እምነትዎ ጠንቅቀው ይውቁ::
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ https://t.me/amdehaymanotdistance
ይህ መልእክት ለሌሎች እንዲደርስ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ !

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአብነት ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ?