የ2016 ሐ መንፈሳዊ የርቀት ትምህርት የምዝገባ ገፅ በዓምደሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ግቢ ገብርኤል ቤ/ክ
4 510 members, 87 online
ይህ ገጽ የተከፈተው የ2016 ሐ ወሰነ ትምህርት መንፈሳዊ የርቀት ተማሪዎችን ለመመዝገብ ነው።

ስለሆነም የአስተያየት መስጫውን ለምዝገባና ጥያቄ ለማቅረብ ብቻ እንድትጠቀሙበት በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን::

ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ርቀት ትምህርት ማዕከል (መንበረ መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም)
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አገልግሎታችንን ይባርክልን!!
If you have Telegram, you can view and join
የ2016 ሐ መንፈሳዊ የርቀት ትምህርት የምዝገባ ገፅ በዓምደሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ግቢ ገብርኤል ቤ/ክ right away.