የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا
6.38K subscribers
207 photos
40 videos
9 files
118 links
አፍሪካ ኦንላይን መድረክ ነፃ የሸሪዓ ትምህርት ማስተማሪያ

ለበለጠ መረጃ የአካዳሚውን ተቆጣጣሪ ያነጋግሩ: @ethio_africaacademy
Download Telegram
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ሶስተኛው ትምህርት
ከሱረቱል ፈጅር - ሱረቱል በለድ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
አራተኛው ትምህርት
ከሱረቱ ሸምስ - ሱረቱ ሸርህ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
አምስተኛው ትምህርት
ከሱረቱ ቲን - ሱረቱል በይና

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ስድስተኛው ትምህርት
ከሱረቱ ዘልዘላ - ሱረቱ ተካሱር

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ሰባተኛው ትምህርት
ከሱረቱል አስር - ሱረቱል ከውሰር

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ስምንተኛው እና የመጨረሻው ትምህርት
ከሱረቱል ካፊሩን - ሱረቱል ናስ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ባለፉት ቀናቶች የተከበረውን የአላህ (ሱ.ወ) ንግግር ማብራሪያ ሲያስተምረን ቆይቷል።ትምህርቶቹ ቀላልና አጫጭር መሆናቸው ብዙዎቻችሁን አስደስቷል።

የምስክር ወረቀት ለማግኘት የሚጠበቅበዎት ቀለል ያሉ የማጠቃለያ 20 ጥያቄዎችን መፈተን ብቻ ነው።ፈተናው እሁድ የሚከፈትና ለ24 ሰዐታት የሚቆይ ይሆናል።

በተከታዩ ሊንክ በመግባት ቀጥታ ወደ ኮርሱ ውስጥ ይገባሉ።ካልተቀላቀሉ ኮርሱን ይቀላቀሉ።ተቀላቅለው ከሆነ ፈተናው እስኪከፈት እያነበቡ ይጠብቁ።

https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231

#መልካም_የዒባዳ_ገዜ
#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሺርክ መራቅ አለብን!!
ከአላህ ውጭ ያለን አካል መለመን የለብንም!!

ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ሁለተኛ_ዙር_የሸሪዐ_ዲፕሎማ_ፕሮግራም
የተፈቀዱ የተወሱል አይነቶች
-በአላህ ስም ተወሱል ማድረግ
-በኢማንና በመልካም ስራ
-በተውሂድ
-ድክመትን በመግለፅ
-ወንጀልን በማመን
-በህይወት ባሉ ደጋግ የአላህ ባሮች

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ሁለተኛ_ዙር_የሸሪዐ_ትምህርት _ዲፕሎማ_ፕሮገራም
የአላህ ፍቃድ ሆኖ የአፍሪካ አካዳሚ ሁለተኛ ዙር የዲፕሎማ ፕሮግራም ተማሪዎች ሁለተኛ ሴሚስተር የመጀመሪያውን ኮርስ (የአቂዳ ኮርስ) በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።

ይህ ኮርስ በዋንኛነት የዳሰሳቸው ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦

1, ተውሒድን የሚያበላሹና የሚያጎድሉ ነገሮች
2, የኩፍር(የክህደት) አይነቶች
- በትልቁ ክህደትና በትንሹ ክህደት መካከል ያሉ ልዩነቶች
3, ሺርክ እና አይነቶቹ
  - የትልቁ ሺርክ አይነቶች
   - የትልቁ ሺርክ መገለጫዎች
   -ወደ ሺርክ የሚያደርሱ መንገዶችን መዝጋት
   - ትንሹ ሺርክና ክፍልፍሎቹ
   - ዘመናዊው መጥፎ ገድ (ተሻኡም)
   -ከፍ ካለው ከአላህ ውጭ በሌላ መማልና መጥፎ ገድ ማየት
4, በኩፍርና ሺርክ መካከል ያለው ልዩነት
5, የቢድዐ መለኪያዎች
6, የማክፈር መለኪያዎች
7, የትንሳኤ ምልክቶች
8, ሶሀቦችና የነብዩ ቤተሰቦች
9, ወልዮችና ከራማቸው
10, ምልጃ

ለሁለተኛ ዙር ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።አላህ የዕውቀትን ደረጃ እንዲሰጣችሁና እንዲቀበላችሁ ዱዐችን ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ዲፕሎማ_የሸሪዓ_ትምህርት
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ በዐል አደረሳችሁ።ዒዱ የደስታ ፣ የሰላም ፣ አላህን የማመስገን የተቸገሩትን ማስታወሻ ዕለት ያድርግልን።

#አፍሪካ_አካዳሚ
በአላህ ላይ ያለን ተስፋ

በአላህ ላይ ያለን ተስፋ ወደር የለውም። አላህ ሁሉንም ነገር እየተመለከተ ነውና በሱ እንተማመን። ለአላህ ተዋድቀን እንለምነው። የልባችሁን አላህ ያውቃልና አብሽሩ እሱ ያሳካዋል።

#አፍሪካ_አካዳሚ
ምልጃ

አላህ (ሱ.ወ) ለፈቀደላቸው ሰዎች በፈቀዳቸው ደጋግ ባሮቹ ከሚደረጉ የምልጃ አይነቶች መካከል፦

-የነብያት ምልጃ
-የመላእክት ምልጃ
-የሰማእታት ምልጃ
-አማኞች ከፊላቸው ለከፊላቸው የሚያደርጉት ምልጃ ይጠቀሳል።

#አፍሪካ_አካዳሚ
ሸይኹል ኢስላም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከማመን ውስጥ የአላህን ክልክላና ትዕዛዝ ፣ ዛቻና ቃልኪዳን ፣ ሀላሉና ሀራሙን በማድረሱ ረገድ እሳለው በፍጡራን እና በአላህ መሀል ድልድይ መሆናቸውን ማመን ነው። ሀላል ማለት አላህና መልክተኛው ሀላል ያደረጉት ነው። ሀራም ማለት አላህና መልክተኛው ሀራም ያደረጉት ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ
ቢድዐ ምንድን ነው?

ቋንቋዊ ትርጓሜው፦አንድን ነገር ማስጀመርና ማስገኘት ነው።
በሸሪዐ ትርጓሜው፦ያለምንም ቁርዐናዊ እና ሀዲሳዊ ማስረጃ የተፈለሰፈች አምልኳዊ መንገድ ማለት ነው።
ብያኔው፦በእምነት ውስጥ የሚፈጠር ማንኛውም ቢድዐ ክልክል ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ
ይህንን ድልድይ ከማፍረስ አደራ!

"ሰላት በእኛ እና በአላህ መካከል ያለ ድልድይ ነው፡፡

ሰላት በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?""
ኮሜንት ላይ አካፍሉን"

#አፍሪካ_ አካዳሚ
ተፈጥሮን ማስተንተን

የአላህ ፍጥረታት ላይ ራስ አንድን(ተፈኩር ማድረግ)የኢማናችንን ጥንካሬ ይጨምርልናል።


#አፍሪካ_አካዳሚ