ውድ ተከታታዮቻችን እና ውድ በላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ውስጥ የተመዘገባቹህና ለመከታተል ያሰባቹህ ተማሪዎች በአላህ ፍቃድ የላይኛው ሂዝብ ፕሮገራም ትምህርቱን በነገው እለት ሰኞ ቀን 18/3/2024 ወይም ረመዳን 8 የምንጀምር ይሆናል።
ትምህርቶቹ ለዚህ አላማ በተከፈተው የዋትሳፕ ግሩፕ የሚለቀቅ ይሆናል።በተጨማሪም በአፍሪካ አካዳሚ የቴሌግራም ቻናልና የፌስቡክ ገፅ ላይ የሚተላለፍ ስለሚሆን ትምህርቱን እንድትከታተሉ አደራ ማለት እንወዳለን።
ተከታዮቹ የቴሌግራምና የፌስቡክ አካውንቶቻችን ናቸው።
Facebook : facebook.com/africaacad
Telegram : t.me/AfricaAcad
#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ

የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ባለፉት ቀናቶች የተከበረውን የአላህ (ሱ.ወ) ንግግር ማብራሪያ ሲያስተምረን ቆይቷል።ትምህርቶቹ ቀላልና አጫጭር መሆናቸው ብዙዎቻችሁን አስደስቷል።
የምስክር ወረቀት ለማግኘት የሚጠበቅበዎት ቀለል ያሉ የማጠቃለያ 20 ጥያቄዎችን መፈተን ብቻ ነው።ፈተናው እሁድ የሚከፈትና ለ24 ሰዐታት የሚቆይ ይሆናል።
በተከታዩ ሊንክ በመግባት ቀጥታ ወደ ኮርሱ ውስጥ ይገባሉ።ካልተቀላቀሉ ኮርሱን ይቀላቀሉ።ተቀላቅለው ከሆነ ፈተናው እስኪከፈት እያነበቡ ይጠብቁ።
https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231
#መልካም_የዒባዳ_ገዜ