የአፍሪካ አካዳሚ أكاديمية أفريقيا
6.22K subscribers
194 photos
39 videos
9 files
114 links
አፍሪካ ኦንላይን መድረክ ነፃ የሸሪዓ ትምህርት ማስተማሪያ

ለበለጠ መረጃ የአካዳሚውን ተቆጣጣሪ ያነጋግሩ: @ethio_africaacademy
Download Telegram
የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ባለፉት ቀናቶች የተከበረውን የአላህ (ሱ.ወ) ንግግር ማብራሪያ ሲያስተምረን ቆይቷል።ትምህርቶቹ ቀላልና አጫጭር መሆናቸው ብዙዎቻችሁን አስደስቷል።

የምስክር ወረቀት ለማግኘት የሚጠበቅበዎት ቀለል ያሉ የማጠቃለያ 20 ጥያቄዎችን መፈተን ብቻ ነው።ፈተናው እሁድ የሚከፈትና ለ24 ሰዐታት የሚቆይ ይሆናል።

በተከታዩ ሊንክ በመግባት ቀጥታ ወደ ኮርሱ ውስጥ ይገባሉ።ካልተቀላቀሉ ኮርሱን ይቀላቀሉ።ተቀላቅለው ከሆነ ፈተናው እስኪከፈት እያነበቡ ይጠብቁ።

https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231

#መልካም_የዒባዳ_ገዜ
#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ