የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
__
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አዲስ እና ድጋሚ ተመዛኝ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ የጤና ሚኒስቴር ምዘናውን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በቅርብ ቀናት ውስጥ ምዝገባ ይጀምራል። በዚህም መሰረት ተመዛኞች ከዚህ በታች የተዝረዘሩትን መርጃዎችን ማሟላት ያስፈልጋል።
ለብቃት ምዘና ፈተና ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተመዛኞች ምዝገባውን ለማካሄድ
▫ የቴምፖራሪ ዲግሪ
▫ የብሔራዊ መታወቂያ (National ID)
▫ በመጋቢት ወር 2018 ዓ.ም ለተፈተናችሁ ማለፋችሁን ከትምህርት ሚኒስቴር
▫ ከ2015 ዓ.ም በፊት ከግል የትምህርት ተቋማት ለተመረቃችሁ አዲስ ተመዛኞች ደግሞ ከትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የትምህርት ማስረጃቸው የተረጋገጠ መሆኑን የሚያስፈልግ ስለሆነ ከወዲሁ ዝግጁ እንድታደርጉ እያሳሰብን የምዝገባውን ፕሮግራም በቅርብ ቀን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የጤና ሚኒስቴር

❤3
#EAES
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል።
ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦
በተፈጥሮ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ
በማኅበራዊ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ
የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል ተብሏል።
የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን እንደሚሆን አገልግሎቱ ጠቁሟል።

❤8
@kochajobvacancy
ከላይ የተቀመጠውን ሊንክ ጆይን በማድረግ ኮምቦልቻና ደሴ ላይ የሚለቀቁ የስራ ማስታወቂያዎችን በመከታተል ስራ ይጀምሩ። ለስራ ፈላጊ ቤተሰብ ወይም ጓደኛዎ ያጋሩ።
"ኮምቦልቻ የስራ ማስታወቂያ ገጽ"

❤7👍3
Forwarded from Ethiopian Private Higher Education & TVET Institutions' Association (Awot H)
የጤና ሙያ ፍቃድ ፈተና ለምትወስዱ በሙሉ
____
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የመውጫ ፈተና ያለፋችሁ እንዲሁም በድጋሜ የብቃት ምዘና (የሙያ ፍቃድ ፈተናን) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ጤና ባለሙያዎች፣ ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ በአዲስ መልክ የተከለሱ Information Booklets እንዲሁም Practice test booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት zip files ውስጥ በpdf format ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምዝገባውን ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
መረጃው የጤና ሚኒስቴር ነው።

❤4
የራዳ ኮሌጅ ኮምቦልቻ ካምፓስ መደበኛ እና የርቀት ተማሪዎች በሙሉ የምረቃ ፕሮግራም ወደ 24/8/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን 🎓🎉 በ21/8/18 ዓ.ም ኮምቦልቻ ካምፓስ ግቢ በመገኘት የመመረቂያ ጋወን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ✨📜
👎7❤3👍3
ደረሰ ደረሰ የራዳ ኮሌጅ ኮምቦልቻ ካምፓስ መደበኛ እና የርቀት ተማሪዎች በሙሉ የምረቃ ፕሮግራም 24/8/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን 🎓🎉 በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ 2:00 ሰአት እንድትገኙ ሲል እናሳውቃለን ✨📜 እንኳን ደስ አላችሁ።
👍3
ሪባን እና ባይንደር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተመራቂዎች ኮሚቴ በዚህ ስልክ ቁጥር +251925003983 በቴሌግራም ኣካውንት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለመጀመርያ ግዜ ሰኔ ላይ የመውጫ ፈተና ለምትፈተኑ ብቁ እጩ መደበኛ እና የርቀት ተፈታኞች በሙሉ national ID መታወቂያ ይዛችሁ ኮምቦልቻ ካምፓስ ረጅስትራር ቢሮ በመገኘት መረጃ እንድትሰጡ እናሳስባለን ።
❤3
#MoH
#የብቃት_ምዘና_ፈተና
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በግንቦት ወር 2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ - ጤና ሚኒስቴር
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች በግንቦት ወር 2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ስለዚህም ተፈታኞች ተቋሙ አዲስ ባለማው ሲስተም መረጃችሁን ለማስገባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) እና ስልክ ቁጥር አስፈላጊ በመሆኑ ተመዛኞች ከሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ሊንክን በመጫን ከላይ የተገለፀውን እንዲሁም ሲስተሙ የሚጠይቃችሁን መረጃ በማሟላት ለምዝገባ ዝግጁ እንድትሆኑ ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል፡፡
በተጨማሪ ነባር ተመዛኞች ሲስተሙ የጤና ሚኒስቴር መለያ ቁጥር (Registration Number) ስለሚጠይቃችሁ ተቋሙ በይፋዊ የቴሌግራም ገፁ ከለቀቀው የተፈታኞች ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ ከስማችሁ ትይዩ ያለውን መለያ ቁጥር (Registration Number) ተጠቅማችሁ መረጃችሁን እንድታያይዙ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
@tikvahuniversity

❤9
የመውጫ ፈተና ምዝገባ!
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።
ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል። ያልተመዘገበ አይፈተንም ተብሏል።

❤2
ለመጀመርያ ግዜ ሰኔ ላይ የመውጫ ፈተና ለምትፈተኑ ብቁ እጩ መደበኛ እና የርቀት ተፈታኞች በሙሉ national ID መታወቂያ ይዛችሁ ኮምቦልቻ ካምፓስ ረጅስትራር ቢሮ በመገኘት መረጃ እንድትሰጡ እናሳስባለን ።
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።

❤1
#EAES
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች Admission Card እንዲወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ከሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ (Admission Card) በፈተና አስተዳደር ሲስተም ላይ https://exam.eaes.et/ ከግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለክልል ትምህርት ቢሮ፣ ለዞን ትምህርት መምሪያዎች እና ለትምህርት ቤት ተወካዮች አገልግሎቱ ለቋል።
በመሆኑም፦
እያንዳንዱ ተፈታኝ ተማሪ በአድሚሽን ካርዱ ጀርባ ላይ የተፈታኝ ተማሪው ትምህርት ቤት ወይም የወረዳው አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ማህተም የተደረገበትን አድሚሽን ካርድ ከትምህርት ቤቱ ወስዶ በእጁ መያዝ ይጠበቅበታል።
ተፈታኞች መደረግ ያለባቸው የትምህርት መስክ፣ የጾታ፣ የፎቶ እና መሰል ማስተካከያዎች ካሉ ከግንቦት 30/2018 ዓ.ም በፊት ለትምህርት ቤቱ ማሳወቅና ሒደቱን ጠብቆ መስተካከሉንም ከትምህርት ቤቱ ማረጋገጥ ይጠበቅበታል።
እያንዳንዱ ተፈታኝ አድሚሽን ካርዱን ወደ መፈተኛ ማዕከልም ሆነ መፈተኛ ክፍል ለመግባት የሚጠቀምበት በመሆኑ በአግባቡና በጥንቃቄ መያዝ ይኖርበታል።
ተፈታኞች በፈተና ወቅት ከአድሚሽን ካርድ በተጨማሪ የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

#ማስታወሻ
የብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማረጋገጥ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የተራዘመው የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደብ ዛሬ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
በቀሩት ሰዓታት መረጃዎን ያረጋግጡ!
በግንቦት ወር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፣ የብቃት ምዘና ፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration Number) ከብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (16 Digit FAN) ጋር የማረጋገጥ ሥራ https://hple.moh.gov.et/ ሊንክን በመጫን ያከናውኑ፡፡

#Update
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ የምትገኙ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ይካሔዳል፡፡
በመሆኑም የመመዝገቢያ ሊንኩን https://exam.ethernet.edu.et በመጠቀምና የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት ከግንቦት 08-12/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል መክፈል የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ የሚያስፈልግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል፡፡

❤7👎2