የቱርክ መንግሥት በርካታ የመረጃ እና ደኅንነት ሙያተኞችን በኢትዮጵያ እያሰማራ መሆኑ ተነገረ።
ሙያተኞቹ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት በቆጵሮስ ፓስፖርት መሆኑም ታውቋል።
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/turkey-deploys-operatives-in-ethiopia-en-masse/

Zobele Post official website -
የቱርክ መንግሥት በርካታ የመረጃ እና ደኅንነት ሙያተኞችን በኢትዮጵያ እያሰማራ መሆኑ ተነገረ። - Zobele Post official website
ታሕሣስ 19/2018 ዓ.ም--ዞብል ፖስት ዜና ትንታኔ! የቱርክ መንግሥት በርካታ የመረጃ እና ደኅንነት ሙያተኞችን በኢትዮጵያ እያሰማራ መሆኑን ተቀማጭነቱ በሀገረ ካናዳ የሆነው ትኩረቱን በኢትዮጵያ ሀገራዊና በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ አድርጎ የሚሰራው ሆርን ፍሪኩዌንሲ ሚዲያ በትናንትናው ዕለት ዘግቧል። ሚዲያው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የዲፕሎማቲክ እና የደኅንነት ምንጮቼ ነገሩኝ ብሎ ይፋ ባደረገው…
👎1
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት 12 ኮንቴይነር የጦር መሳሪያ ግዥ ፈፀመ!
ግዥው የክልሉን ፀጥታ መዋቅር ለማጠናከር ያለመ ስለመሆኑም ተነግሯል።
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/oromia-state-procures-large-shipment-of-armaments/
ግዥው የክልሉን ፀጥታ መዋቅር ለማጠናከር ያለመ ስለመሆኑም ተነግሯል።
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/oromia-state-procures-large-shipment-of-armaments/
Zobele Post official website -
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት 12 ኮንቴይነር የጦር መሳሪያ ግዥ ፈፀመ! - Zobele Post official website
ታሕሣስ 24 2018 ዓ.ም--ዞብል ፖስት ዜና! የኦሮሚያ ክልል መንግሥት 12 ኮንቴይነር የጦር መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዞብል ፖስት መጽሔት ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች ያገኘው መረጃ ያሳያል። የክልሉ መንግሥት የጦር መሳሪያ ግዥውን ከፈፀመ በኋላ ከጅቡቲ ወደብ በመረከብ በያዝነው የታሕሣስ ወር አጋማሽ በተሳቢ መኪኖች አጓጉዞ ወደ ክልሉ እንዲገባ ማድረጉን መረጃውን ያደረሱት ምንጮች አያይዘው ገልጸዋል።…
🔥4👎2
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አስተዳደር ሁለት የዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅቶች አካባቢውን በአስቸኳይ ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ!
ድርጅቶቹ የሚፈፅሙት ፖለቲካዊ ጣልቃገብነት ዋነኛ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።
https://zobelepost.com/wolkait-tegede-zone-orders-two-ingos-to-exit-immediately/
ድርጅቶቹ የሚፈፅሙት ፖለቲካዊ ጣልቃገብነት ዋነኛ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።
https://zobelepost.com/wolkait-tegede-zone-orders-two-ingos-to-exit-immediately/
Zobele Post official website -
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አስተዳደር ሁለት የዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅቶች አካባቢውን በአስቸኳይ ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ! - Zobele Post official website
ጥር 3 2018 ዓ.ም--ዞብል ፖስት ዜና! የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አስተዳደር ለሁለት የዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅቶች አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ጥብቅ ማሳሰቢያ ማስተላለፉን የዞኑ አስተዳደር በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የዞኑ አስተዳደር ይሄንን ውሳኔ ለማስተላለፍ የተገደደው የተራድኦ ድርጅቶቹ ስራ ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ በሚያደርጓቸው ስብሰባዎች፣ ስልጠናዎች፣ እና ልዩ ልዩ…
👏3
በሻሸመኔ ከተማ የሚኖሩ ራስ ተፈሪያውያን ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ ጫና እየተደረገባቸው ነው።
ለክልሉ መንግሥት አቤቱታ ሲያቀርቡም "ያመጧችሁን አፄ ኃይለሥላሴን ጠይቁ" እየተባሉ ነው!
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/rastafarians-are-being-pressured-to-vacate-shashamane-city/
ለክልሉ መንግሥት አቤቱታ ሲያቀርቡም "ያመጧችሁን አፄ ኃይለሥላሴን ጠይቁ" እየተባሉ ነው!
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/rastafarians-are-being-pressured-to-vacate-shashamane-city/
Zobele Post official website -
በሻሸመኔ ከተማ የሚኖሩ ራስ ተፈሪያውያን ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ ጫና እየተደረገባቸው ነው። - Zobele Post official website
ጥር 16/2018 ዓ.ም--ዞብል ፖስት ዜና! በሻሸመኔ ከተማ የሚኖሩ የራስ ተፈሪያውያን ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ ከፍተኛ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ዞብል ፖስት ከከተማዋ ነዋሪዎች ያገኘው መረጃ ያሳያል። ራስ ተፈሪያውያኑ ጫና እየተደረገባቸው ያለው ከኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይሎች ሲሆን "የክልሉን ገፅታ እያበላሻችሁ ነው" በሚል የሻሸመኔ ከተማን ለቅቀው እንዲወጡ የሚያደርጉ ልዩ ልዩ ጫናዎች እየደረሱባቸው…
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም” የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ!
ኮሚቴው ውድቅ ያደርገው ምርጫ ቦርዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞንን "በምዕራብ ትግራይ" ስር ያካተተበትን ውሳኔ ነው!
https://zobelepost.com/wolkait-tegedie-amhara-identity-committee-rejects-the-decision-of-electoral-board/
ኮሚቴው ውድቅ ያደርገው ምርጫ ቦርዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞንን "በምዕራብ ትግራይ" ስር ያካተተበትን ውሳኔ ነው!
https://zobelepost.com/wolkait-tegedie-amhara-identity-committee-rejects-the-decision-of-electoral-board/
Zobele Post official website -
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም” የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ! - Zobele Post official website
ጥር 23 2018 ዓ.ም--ዞብል ፖስት ዜና! የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ግንቦት ወር ለሚያካሂደው ሠባተኛው አገር አቀፍ ምርጫ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞንን በምዕራብ ትግራይ ምድብ ስር እንዲሆን የሰጠውን ውሳኔ አልቀበልም ሲል ውድቅ አድርጓል። ኮሚቴው የብሔራዊ ምርጫ ቦርዱን ውሳኔ ውድቅ ያደረገው ዛሬ አመሻሹን ባወጣው መግለጫ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ…
👏3❤1🔥1
ገዱ አንዳርጋቸው ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የምስክርነት ጥሪ ምላሽ ሰጡ።
"ጠቅላይ ሚንስትሩ ስለ እኔ የተናገሩት ሀሰት ነው" ሲሉም ገልጸዋል!
ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ!
https://zobelepost.com/gedu-andargachew-responds-to-pm-abiy-ahmeds-call/
"ጠቅላይ ሚንስትሩ ስለ እኔ የተናገሩት ሀሰት ነው" ሲሉም ገልጸዋል!
ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ!
https://zobelepost.com/gedu-andargachew-responds-to-pm-abiy-ahmeds-call/
Zobele Post official website -
ገዱ አንዳርጋቸው ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የምስክርነት ጥሪ ምላሽ ሰጡ። - Zobele Post official website
ጥር 28 2018 ዓ.ም--ዞብል ፖስት ዜና! የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው ባሳለፍነው ማክሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ስለተፈጠረው ፀብ አስመልክቶ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ለቀረበላቸው የምስክርነት ጥሪ በዛሬው ዕለት በደብዳቤ ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ጥር 26 2018 ዓ.ም በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት…
👏3👍1
ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ እየገባ እንደሚገኝ ተነገረ!
"ፖቻላ" ተብሎ የሚጠራው አዋሳኝ ስፍራ ዋነኛ ማስተላለፊያ መስመር ነው ተብሏል።
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/illegal-arms-smuggling-from-south-sudan-into-gambella-region/
"ፖቻላ" ተብሎ የሚጠራው አዋሳኝ ስፍራ ዋነኛ ማስተላለፊያ መስመር ነው ተብሏል።
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/illegal-arms-smuggling-from-south-sudan-into-gambella-region/
Zobele Post official website -
ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ እየገባ እንደሚገኝ ተነገረ! - Zobele Post official website
ጥር 30 2018 ዓ.ም ዞብል ፖስት ዜና! መነሻውን ከደቡብ ሱዳን ያደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ድንበር ተሻግሮ ወደ ጋምቤላ ክልል እየገባ እንደሚገኝ ዞብል ፖስት ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች ያገኘው መረጃ ያሳያል። መጽሔታችን ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ ባለሥልጣናት እና የኢትዮጵያን ድንበር በተደጋጋሚ ጥሰው በመግባት ጥቃት እንደሚፈፅሙ የሚነገርላቸው የደቡብ…
❤2
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በማንኛውም ቅፅበት ሊፈነዳ የሚችል “የባሩድ በርሜል ሆኗል” ሲል “International Crisis Group” አስጠነቀቀ።
በዚህ ዓመት በአፍሪካ ሊከሰቱ ከሚችሉ 7 የፀጥታ ችግሮች አንዱ ነውም ተብሏል!
https://zobelepost.com/the-international-crisis-group-warns-that-war-is-imminent-between-ethiopia-and-eritrea/
በዚህ ዓመት በአፍሪካ ሊከሰቱ ከሚችሉ 7 የፀጥታ ችግሮች አንዱ ነውም ተብሏል!
https://zobelepost.com/the-international-crisis-group-warns-that-war-is-imminent-between-ethiopia-and-eritrea/
Zobele Post official website -
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በማንኛውም ቅፅበት ሊፈነዳ የሚችል “የባሩድ በርሜል ሆኗል” ሲል “International Crisis Group” አስጠነቀቀ። - Zobele Post official…
የካቲት 11 2018 ዓ.ም-ዞብል ፖስት ዜና! ዋነኛ ትኩረቱን በሠላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ አድርጎ የሚሰራው International Crisis Group በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያን እና ኤርትራን እንደዚሁም በትግራይ ክልል ያለውን አሳሳቢ ሁኔታ አስመልክቶ የጥናት ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ዓለም አቀፉ ተቋም ባወጣው አዲስ የጥናት ሪፖርት ላይ እንደተለመላከተው በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል እየተባባሰ የመጣው…
👍2
አጫጫር ዜናዎች!
1ኛ✓
ሦስት ከፍተኛ የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች ከትግራይ አዲስ አበባ ገብተዋል። አመራሮቹ ከዚህ ቀደም የመከላከያ ሰራዊት አባል የነበሩና በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል በተደረገው ጦርነት የህወሓት ታጣቂዎችን ሲመሩ እና ሲያዋጉ የነበሩ ናቸው።
በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባ የገቡት የህወሓት ወታደራዊ አመራሮቹ ብርጋዲየር ጄኔራል ጉዕሸ ገብረ፣ ብርጋዴየር ጄኔራል ከበደ ፍቃዱ፣ እና ኮሎኔል ንጉሥ ወልደ ገብርኤል ናቸው። ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹ ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ የገቡበት ምክንያት በግልፅ ባይነገርም "ከህወሓት አፈንግጠው ወጥተው" ሊሆን ይችላል ተብሏል።
2ኛ✓
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ መቀመጡ ተነግሯል። ማዕከላዊ ኮሚቴው አስቸኳይ ስብሰባ የጠራው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ መሆኑ የተሰማ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት እንደዚሁም በፌዴራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል ያለው መካረር ዋነኛ የውይይት አጀንዳ ናቸው ተብሏል።
ከዚህም በተጨማሪ፣ ለሦስት ዓመታት ያህል በእስር ላይ በሚገኙ የአማራ ተወላጅ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ እንደዚሁም የሕዝብ እንደራሴዎች ጉዳይ ላይ ለመወያየት አጀንዳ መያዙ ተነግሯል። በፖለቲካ እስረኞቹ ጉዳይ ውይይት ይደረጋል ቢባልም አጀንዳው እስረኞቹን ስለመፍታት ይሁን አይሁን የታወቀ ነገር የለም።
3ኛ✓
የእስራኤሉ ፕሬዚዳንት ይስሐቅ ሄርዞግ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ በርካታ የመካከለኛው ምሥራቅ የሚዲያ አውታሮች ዘግበዋል። ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ለአንድ ቀን የሚቆይ የስራ ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን፣ በቆይታቸው የሶማሌንድን እውቅና፣ እንደዚሁም እስራኤል "ቀጠናዊ ተገዳዳሪዎቼ" የምትላቸው ተርኪየ ጠቅላይ ሚንስትር ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን እና የሳዑዲ አረቢያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፈርሃን አል-ሳዑድ በቀናት ልዩነት በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
4ኛ✓
አንድ የፈረንሣይ ዜና አገልግሎት ጋዜጠኛ ወደ ትግራይ ክልል እንዳይበር መከልከሉ ተነግሯል። "መቀመጫው በአዲስ አበባ የሆነና ሕጋዊ ፈቃድ ያለው ዘጋቢዬ ወደ ትግራይ ክልል ሽሬ ለመብረር ሲሞክር ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፈቃድ የለህም በሚል ከቦሌ አየር ማረፊያ እንዲመለስ ተደርጓል" ሲል የዜና አገልግሎቱ አስታውቋል። የድንበር የለሽ ጋዜጠኞች ቡድን (RSF) በበኩሉ "መረጃ የማግኘት መብት ጥሰት ነው” ሲል በጋዜጠኛው ላይ የተደረገውን ክልከላ ተቃውሟል።

👍7❤1👏1
አጫጭር ዜናዎች
1ኛ✓
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፣ በትግራይ እና በአማራ ክልላዊ መንግሥታት መካከል "አከራካሪ" በተባሉት የሑመራ፣ የአዲረመፅ፣ የኮረም አፍላ፣ የጠለምትና፣ የራያ አላማጣ ምርጫ ክልሎች ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ውጪ ሆነው ለብቻቸው በቀጥታ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲደረግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በቁጥር ፌደም/አፈ/5/13138 ለቦርዱ በጻፈው ደብዳቤ ያስተላለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳውቋል።
ወሳኔውን ተከትሎ፣ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ስምረት ፓርቲ "የሀገሪቱን ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት መሠረት የሚንድ፣ ተቋማዊ ነፃነትን የሚደፈጥጥ፣ ሥርዓት አልበኝነትን የሚያውጅ ነው" እንደዚሁም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር "የትግራይ ሕዝብ በከፈለው መስዋዕትነት የተገነባውን ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት በመጣስ፣ አደገኛ መዘዝ የሚያስከትል ውሳኔ ተላልፏል" ሲሉ ተመሳሳይ የተቃውሞ ድምጾችን አሰምተዋል።
2ኛ✓
የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘልቀው በመግባት ቡለን እና ወንበራ ተብለው የሚጠሩ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸው ተሰምቷል። ቡድኑ ሠራዊቱ ወደ ክልሉ እንዲገባ ከማድረጉ በፊት የፌደራል መንግሥቱ መከላከያ ሠራዊቱን ከአካባቢው ለቅቆ እንዲወጣ ማድረጉ ተሰምቷል።
3ኛ✓
የሳዑዲ አረቢያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ድኤታ ኢንጂነር ወሊድ አብደልከሪም አል-ኸሪጂን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከኢትዮጵያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር በወቅታዊ የአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ ውጥረት ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል። ከአሥር ቀናት በፊት የሳዑዲው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፈርሃን አል-ሳዑድ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ በነገው ዕለት ደግሞ የእስራኤሉ ፕሬዚዳንት ይስሐቅ ሄርዞግ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
4ኛ✓
የሶማሊላንድ መንግስት በእስራኤል ዋና ከተማ ቴል-አቪቭ የኤምባሲ ህንፃ ግንባታ እና የሰው ኃይል ማደራጀት ስራ ማጠናቀቁ ተሰምቷል። ባሳለፍነው የፈረንጆቹ 2025 ዓመት መገባደጃ ላይ እስራኤል ሶማሊላንድን እንደ ነጻ እና ሉዓላዊት ሀገር በይፋ እውቅና መስጠቷ ተከትሎ ነው ኤምባሲ የመክፈት ስራ የተጀመረው። የእስራኤሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ሰዓር ባለፈው ወር ሶማሌላንድን በጎበኙበት ወቅት ሀገራቸው በተመሳሳይ በሐርጌሳ ኤምባሲዋን እንደምትከፍት መናገራቸው ይታወሳል።

❤3👍1
አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸው ተነገረ።
ኢራን በበኩሏ "የከፋ አፀፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ" ያለች ሲሆን፣ እስራኤል ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካስነገረች በኋላ የአየር ክልሏን ዘግታለች።
ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ!
https://zobelepost.com/us-and-israel-launched-a-coordinated-attack-on-iran/
ኢራን በበኩሏ "የከፋ አፀፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ" ያለች ሲሆን፣ እስራኤል ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካስነገረች በኋላ የአየር ክልሏን ዘግታለች።
ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ!
https://zobelepost.com/us-and-israel-launched-a-coordinated-attack-on-iran/
Zobele Post official website -
አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸው ተነገረ። - Zobele Post official website
የካቲት 21 2018 ዓ.ም ዞብል ፖስት ዜና! በዛሬው ዕለት እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸውን በርካታ የመገናኛ ብዙሃን የሁለቱን ሀገራት ባለሥልጣናት ጠቅሰው በመዘገብ ላይ ይገኛል። በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን ላይ በተፈፀመ ጥቃት፣ የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ እና የበላይ ጠባቂ በሆኑት አያቶላህ አሊ ካህሚኒ መስሪያ ቤት አጠገብ ከፍተኛ ፍንዳታ መሰማቱ ተነግሯል። አሜሪካ እና እስራኤል በጋራ…
የወልቃይት ጠገዴ "የአማራ ማንነት እና ወሰን ጥያቄ" አፋጣኝ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጠው ተጠየቀ።
የወልቃይት ጉዳይ "የአማራ ፅኑ ማንነታችን እንጅ አወዛጋቢ የፖለቲካ ካርድ አይደለም” የሚል መልዕክትም ተላልፏል!
https://zobelepost.com/legal-recognition-requested-for-the-wolkait-identity-quest/
የወልቃይት ጉዳይ "የአማራ ፅኑ ማንነታችን እንጅ አወዛጋቢ የፖለቲካ ካርድ አይደለም” የሚል መልዕክትም ተላልፏል!
https://zobelepost.com/legal-recognition-requested-for-the-wolkait-identity-quest/
Zobele Post official website -
የወልቃይት ጠገዴ የማንነት እና ወሰን ጥያቄ አፋጣኝ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጠው ተጠየቀ። - Zobele Post official website
የካቲት 26 2018 ዓ.ም --ዞብል ፖስት ዜና! የወልቃይት ጠገዴ የማንነት እና የወሰን ጥያቄ አፋጣኝ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጠው በዛሬው ዕለት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተካሄደ ሕዝባዊ ሰልፍ ተጠይቋል። በሰልፉ ላይ የማንነት ጥያቄን፣ የወሰን መከበርን እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የተመለከቱ ጠንካራ መልዕክቶችን ተላልፈዋል። የአማራ ማንነታቸውና የታሪካዊ ወሰናቸው ጉዳይ የማይደራደሩበት…
❤5
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ።
ከታጣቂ ቡድኖች ውስጥ አሜሪካ በሽብርተኝነት ከፈረጀችው "የሱዳን ሙስሊም ወንድማማቾች" ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸው እንደሚገኙበትም ተነግሯል።
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/eritrea-training-several-sudanese-militias/
ከታጣቂ ቡድኖች ውስጥ አሜሪካ በሽብርተኝነት ከፈረጀችው "የሱዳን ሙስሊም ወንድማማቾች" ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸው እንደሚገኙበትም ተነግሯል።
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ!
https://zobelepost.com/eritrea-training-several-sudanese-militias/
Zobele Post official website -
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ። - Zobele Post official website
መጋቢት 1 2018 ዓ.ም-ዞብል ፖስት ዜና! ጄኔራል አል-ቡርሃን ከሚመራው የሱዳን ብሔራዊ ጦር ጎን ተሰልፈው በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የሚሳተፉ ወደ 12 የሚጠጉ ታጣቂ ቡድኖች በኤርትራ መንግሥት እንደሚሰለጥኑ እና እንደሚታጠቁ "The Sudan Times" የተሰኘው የሚዲያ አውታር በዛሬው ዕለት ዘግቧል። ሱዳንን ከግብፅ፣ ኤርትራ፣ እና ኢትዮጵያ ጋር የሚዋሰነውና በቀይ ባሕር ዳርቻ የሚዘልቀው ምስራቃዊ…
አጫጭር ዜናዎች!
1ኛ)✓
አቶ ጌታቸው ረዳ የምርጫ ቦርድ ውሳኔን ተቃውመው ለፍርድ ቤት ያስገቡትን ክስ በዛሬው ዕለት በፍቃዳቸው ማንሳታቸውን ለፍርድ ቤቱ አሳውቀዋል። ይሄንን ተከትሎ በ7ኛው ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ከትግራይ ክልል ውጭ ሆኖ በቀጥታ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲካሄድበት የፌደሬሽን ምክር ያሳለፈውን ውሳኔ የምርጫ ቦርድ ተፈፃሚ ያደርጋል ተብሏል።
2ኛ)✓
ህወሓት ግዳጃቸውን ፈፅመው በክብር የተሸኙ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ከሠራዊት አባልነት አቋርጠው የተመለሱ፤ የአርሚ ማሰልጠኛ ቦታዎችን በተመለከተ መረጃ ሳይኖራቸው ቀርተው ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ያልቻሉ፣ እንደዚሁም የመከላከያ ሰራዊት አባል የነበሩ እና በእስር ላይ የቆዩ የትግራይ ተወላጆች የህወሓትን ሰራዊት እንዲቀላቀሉ በትግራይ የተለያዩ ወረዳዎች በማስታወቂያ ጥሪ እያደረገ ነው ተብሏል።
3ኛ)✓
የመከላከያ የውጪ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ሜጄር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ "የአሰብ አፈጣጠር ለአባት ሀገሩ ኢትዮጵያ እንጅ ለኤርትራ አይደለም'' ሲሉ መናገራቸው ተሰምቷል። ጄኔራሉ ከዚህ ቀደም "የኢትዮጵያ ወጣት የአሰብ ወደብን ለማስመለስ ተዘጋጅ!" ሲሉ መናገራቸው አይዘነጋም።
4ኛ)✓
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በትናንትናው ዕለት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሳ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ እስካሁን የ52 ሰዎች ሕይወት ማለፉንና 50 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ የደረሱበት እንዳልታወቀ የጋሞ ዞን ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል።
5ኛ)✓
የመከላከያ ሠራዊቱ ከወለጋ አካባቢዎች መውጣቱን ተከትሎ "አካባቢያችሁን ከኦነግ ሸኔ መጠበቅ አለባችሁ" በሚል በምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ እና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞኖች የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለወጣቶች እና አርሶ አደሮች "አስገዳጅ" ወታደራዊ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተሰምቷል።

እስራኤል በሶማሌላንድ የውሃ ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ዝግጅት እያደረገች ነው።
ውሳኔው እስራኤልን በሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ላይ ከቅርብ ርቀት ጥቃት ለመፈፀም ያስችላታል ተብሏል።
ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ!
https://zobelepost.com/israel-to-build-a-military-base-in-somaliland/
ውሳኔው እስራኤልን በሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ላይ ከቅርብ ርቀት ጥቃት ለመፈፀም ያስችላታል ተብሏል።
ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ!
https://zobelepost.com/israel-to-build-a-military-base-in-somaliland/
Zobele Post official website -
እስራኤል በሶማሌላንድ የውሃ ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ዝግጅት እያደረገች ነው። - Zobele Post official website
መጋቢት 3 2018 ዓ.ም-ዞብል ፖስት ዜና! እስራኤል በቅርቡ የሀገርነት እውቅና በሰጠቻት ሶማሌላንድ የውሃ ጠረፍ ላይ ስትራቴጂያዊ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ዝግጅት እያደረገች እና የቦታ ልየታ ስራ እያከናወነች እንደምትገኝ ብሉምበርግ ዘግቧል። ብሉምበርግ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናትን አነጋግሮ ባሰፈረው ሰፊ ሀተታ፣ እስራኤል ለማቋቋም ያሰበችው የጦር ሰፈር ከሶማሌላንድ ወደ ቀይ ባሕር መውጫ በኩል ባለ አካባቢ…
❤2👍2
ከሳዑዲ አረቢያ በባሕር አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በጀልባ መገልበጥ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ።
ዕቅዳቸው በኢትዮጵያ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ አሟልተው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ ነበር ተብሏል።
https://zobelepost.com/ethiopians-die-in-boat-capsize/
ዕቅዳቸው በኢትዮጵያ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ አሟልተው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ ነበር ተብሏል።
https://zobelepost.com/ethiopians-die-in-boat-capsize/
Zobele Post official website -
ከሳዑዲ አረቢያ በባሕር አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በጀልባ መገልበጥ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። - Zobele Post official website
መጋቢት 8 2018 ዓ.ም--ብል ፖስት ዜና! ከየመን የባሕር ዳርቻ ተነስተው ወደ ጂቡቲ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ይጓዙበት የነበረው ጀልባ ተገልብጦ መሞታቸውን በአደጋው ሰለባ የሆኑትን ቤተሰቦች እና የቅርብ ሰዎችን ዋቢ አድርጎ ተቀማጭነቱ በካናዳ የሆነው ሆርን ፍሪኩዌንሲ የተሰኘው የበይነ-መረብ ሚዲያ ዘግቧል። በጀልባ መገልበጥ አደጋው ህይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን ነዋሪነታቸውን በሳዑዲ አረቢያ…
😢1
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከሩሲያ ጎን ሆነው የሚዋጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከ”1,800″ ማለፉ ተነገረ።
ተዋጊዎቹ ወደ ሩሲያ ሲጓዙ 800 ሺህ በየወሩ ደግሞ 200 ሺህ የሩሲያ ሩብል ይከፈላቸዋል!
ዝርዝሩን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ!
https://zobelepost.com/ethiopians-fighting-for-russia-in-the-war-with-ukraine/
ተዋጊዎቹ ወደ ሩሲያ ሲጓዙ 800 ሺህ በየወሩ ደግሞ 200 ሺህ የሩሲያ ሩብል ይከፈላቸዋል!
ዝርዝሩን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ!
https://zobelepost.com/ethiopians-fighting-for-russia-in-the-war-with-ukraine/
Zobele Post official website -
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከሩሲያ ጎን ሆነው የሚዋጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከ”1,800″ ማለፉ ተነገረ። - Zobele Post official website
መጋቢት 13 2018 ዓ.ም--ዞብ ልፖስት ዜና! በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት አራተኛ ዓመቱን የተሻገረ ሲሆን፣ ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በርካታ ኢትዮጵያውያን ከሩሲያ ጎን ሆነው በቅጥረኛ ተዋጊነት እየተሳተፉ እንደሚገኝ ዞብል ፖስት ያገኘው መረጃ ያሳያል። ለሩሲያ በተዋጊነት የሚመለመሉ ኢትዮጵያውያን አብዛኛዎቹ ከአማራ እና ከትግራይ ክልሎች እንደሆነ መጽሔታችን ያገኘው መረጃ የሚያሳይ…