ዝገት--thoughts
244 subscribers
2.78K photos
87 videos
26 links
Join & share 🙏
🌹🌹🌹🌹🌹
Download Telegram
ሆሳዕና❤️‍🩹

"ሕፃናት 'ሆሳዕና በአርያም'🌿 እያሉ በንጹሕ ልባቸው ዘመሩ... ጌታ ሆይ የእኛንም ልብ እንደ ሕፃናቱ ንጹሕ አድርግልን።

Enkuan aderesachu evry1🫶🏻
5❤‍🔥3
7624482513959865622
❤️❤️
❤‍🔥6🥰1
እንቁልልጭ 😌🤪
❤‍🔥2😘2
Atlakulgn😩😩😭
🤣3🤬1❤‍🔥1😘1
መጸውነ ሰኑይ❤️‍🩹🥺
❤‍🔥2👍1
#ሰሙነ ሕማማት

ሰኞ፡ መርገመ በለስና አንጽሖተ ቤተ መቅደስ

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍሬ ያልተገኘባትን በለስ የረገመበትና ቅጠሏ የደረቀበት ዕለት በመሆኑ "መርገመ በለስ" ይባላል፤ ይህም ሰውነቱን ለእግዚአብሔር የማያስገዛ ሰው መጨረሻው መድረቅ መሆኑን ለማስተማር የተከናወነ ነው። በተጨማሪም ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ገብቶ የሚሸጡትንና የሚለውጡትን "ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች" በማለት በማስወጣቱና ቤተመቅደሱን በመቀደሱ "አንጽሖተ ቤተመቅደስ" ይባላል። ማቴዎስ 21፥18-22



© @Bezakulumedia
❤‍🔥51👍1
አረ ልጆች! ልጆች! እንጫወት በጣም
ከእንግዲህ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም
ልጅነቴ! ልጅነቴ! ማርና ወተቴ👧


የሚለው ጨዋታ አልናፈቃቹም😭🥹
😁2👍1❤‍🔥1
#ሰሙነ ሕማማት

ማክሰኞ፡ የጥያቄ ዕለት

​በዚህ ዕለት አይሁድ ለጌታችን የተለያዩ ጥያቄዎችን (ለምሳሌ፡ በምን ሥልጣን እነዚህን ታደርጋለህ?) በማቅረብ ሊያጠምዱት የሞከሩበት ዕለት በመሆኑ "የጥያቄ ዕለት" ይባላል። ጌታም በምሳሌዎች ትምህርት የሰጠበት ቀን ነው። ማቴዎስ 21፥23



©@Bezakulumedia
4😍1❤‍🔥1
ደስ ብሰኝ ባንቺ ደስ እሰኛለሁ..ባዝንም ባንቺ እጽናናለሁ መከራና ችግርም ቢያገኘኝ ወዳንቺ እጮሃለሁ....🤍

መጽሐፈ አርጋኖን
ማክሰኞ ምዕ ፫ : ፲
❤‍🔥3💘3😘1
#ሰሙነ ሕማማት

ረቡዕ፡ የምክር ቀን (መልካም መዓዛ ያለው ቀን፣ የዕንባ ቀን)

የአይሁድ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚችሉ የመከሩበትና የአስቆሮቱ ይሁዳ አሳልፎ ለመስጠት የተስማማበት ዕለት በመሆኑ "ምክረ አይሁድ" ይባላል።
"መልካም መዓዛ ያለው ቀን" ፡-
ጌታችን በዚህ ዕለት በለምጻሙ በሰምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት/ባለሽቶዋ ማርያም/ ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱ አምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ማቴ ፳፮፥፮-፯ የመዓዛ ቀን ይባላል።

የእንባ ቀን ይባላል፡-
ባለሽቱዋ ሴት (ማርያም እንተ እፍረት) ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አርሳለችና ማር ፲፬፥፱
❤‍🔥32🥰1
😂😂😂
😁4🥰2❤‍🔥1
የሕይወት መድኃኒት መጀመሪያ ናትና የንጽሕናም የቅድስናም መሠረት የዓለም ሁሉ ጌጥ ፈርጽ የፍጥረትም መመኪያ ዘውድ ከዚህም እስከ ሰማይ የምታደርስ መሰላል ናት።🤍

መጽሐፈ አርጋኖን ዘ ረቡዕ
ምዕ ፩:፲፰


G.N y'all😚💗
❤‍🔥5😘1
አየህ የኔ እግዜር ያንተ ልጅ እንዲህ ነኝ ሌላው አባቴ ምን አይነት ፍቅር ነው እኔን በእድሜ በጤና ለዚህ አውዳመት ለትንሳኤህ ያደረስከኝ ብሎ የፍቅርና የደስታ እንባ ሲያለቅስ እኔም በተራዬ ጌታ ሆይ ምን አድርጌህ ነው ደሞ ለአሁኑ አውዳመት ያደረስከኝ 🥺 ከረከሰው ሞት ለኔ አተህ ነው ብዬ አማርራለሁ 😔


አየህ እኔ ልጅህ እች ሴት ነኝ

ትናንትም ዛሬም ነገም ደሞ ካልሞትኩኝ

የምማፀንህ ሰው እያልኩኝ ግደለኝ

ያንተ ልጅ እንዲህ ነኝ 🥺😔😔
😍41❤‍🔥1
Benena banchi mehal last seen menor neberebet woyyyyyy😔😔😔😫😫
@Topasion_11
😍3😢1❤‍🔥1
#ሰሙነ ሕማማት ሐሙስ

ጸሎተ ሐሙስ ይባላል፦


ጌታችን ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ ማቴ ፳፮፥፴፮ ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት በመሆኑም ዮሐ ፲፫፥፫-፲፩ ሕጽበተ እግር ይባላል።
በዚህም ምሳሌ ካህናት አባቶቻችን በእለተ ሐሙስ በእውቀት፣ በእድሜ፣ በክብር፣ በስልጣል ትልቅ ነኝ ሳይሉ ከዲያቆናት እስከ ምዕመናን ድረስ ዝቅ ብለው እግር በማጠብ ክርስቶስን በተግባር ይሰብካሉ።

የምስጢር ቀን ይባላል፡-

ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የቅዱስ ቁርባን ምስጢር ማቴ፳፮፥፳፮-፳፱ በዚህ ዕለት ተፈጽሟልና የምስጢር ቀን ይባላል።

የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል፡-

መሥዋዕተ ኦሪት /በእንስሳት ደም የሚቀርብ መሥዋዕት/ቀርቶ ለአለም ድኅነት ራሱን ያቀረበበት ቀን በመሆኑ ሉቃ ፳፪፥፳ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል።

የነጻነት ሐሙስ ይባላል፡-

ለኃጢአትና ለዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መኖር ማብቃቱን እንዲሁም የሰው ልጅ ያጣውን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነም ዮሐ ፲፭፥ ፲፭ የነጻነት ሐሙስ ይባላል።
❤‍🔥5😍1
•ጌታችን አጎንብሶ የደቀ መዛሙርቱን እግር ሲያጥብ ይሁዳም ሊታጠብ ተራውን ይጠብቅ ነበር፡፡ ጌታውን ሊሸጥ በተስማማበት ማግሥት ጌታችን አጎንብሶ እግሩን አጠበው፡፡ 'ወኀፀበ እግረ ይሁዳ አስቆሮታዊ ዘያገብኦ' ‹የሚያስይዘውን የአስቆሮቱ የይሁዳንም እግር አጠበ› እንዲል (ግብረ ሕማማት ዘሐሙስ)

•ከአንድ ቀን በፊት ክፋትን ለማሴር ወደ አይሁድ ካህናት ግቢ የሮጡትን የይሁዳን እግሮች ጌታችን አጎንብሶ አጠባቸው፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሊያስይዘው ወደ አይሁድ የሚሮጥባቸውን እግሮች ፣ የሚይዙትን ወታደሮች እየመራ ወደ እርሱ የሚመለስባቸውን እግሮች አጠበለት፡፡ ምንም እንኳን በነገው ዕለት እግሮቹን እንዲቸነከር አሳልፎ የሰጠው መሆኑን ቢያውቅም ወዳጁ ክርስቶስ ግን የአስቆሮቱ ይሁዳን ለመጨረሻ ጊዜ እግሩን አጥቦ ተሰናበተው፡፡

•እንደ ነቢዩ ዳዊት ‹አቤቱ፥ ምሕረትህን እንዴት አበዛህ!› ከማለት በቀር በምን አንደበት ልንናገር እንችላለን? (መዝ. ፴፮፥፯) ‹ጠላቶቻችሁን ውደዱ› ያለን ጌታ አሳልፎ የሚሰጠውን የይሁዳን እግር ሲያጥብ ከማየትስ በላይ በቂም በቀል ለሚቆስለው ልባችን ምን መድኃኒት ይኖር ይሆን?.....

ሕማማት
በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
❤‍🔥5😍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኔ ውብ🥹🌴🩵
❤‍🔥4💋2
ፀሎተ ሐሙስ፤ ሕፅበተ እግር❤️‍🩹
❤‍🔥4🥰1
ላያዛልቀኝ ነገር ሲጋራዬን አስተወኝ😑😭
❤‍🔥3😍1
ለመንጻቴ ማንን እጠራለሁ ቁስሌንስ ለመፈወስ ወደ ማን እጮሃለሁ የኃጥአን ዕዳ በደላቸው ንጹሕ መሆን የቁስለኞችም የቁስላቸው መፈወሻ ከምትሆን ካንቺ ሌላ...
ከልጅሽ ሌላ ባለመድኃኒት አልሻም ከጸሎትሽም ረዳትነት በቀር ደግሞ ኃጢአቴን የሚያስተሠረይልኝ አልፈልግም ንጽሕት ሆይ ከርኩሰቴም ከዕዳም በደሌም ሁሉ ንጹሕ አድርጊኝ ። ከሥጋና ከነፍስ ቁስሌም ፈውሽኝ💘

መጽሐፈ አርጋኖን ዘ ሀሙስ
ምዕ፩ : ፳-፳፩



G.N y'all pamily lob u betam😚💗
❤‍🔥5