90 ደቂቃ SPORT
256K subscribers
83K photos
88 videos
13 files
2.84K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#Official

ጁቬንቱስ የ23 አመቱ ፈረንሳዊ አማካኝ ኬፍረን ቱርሀምን ከኒስ በ20 ሚ ዩ እና በ5 አመት ኮንትራት በይፋ አስፈርመዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ሩድ ቫን ኒስቴልሮይ የኤሪክ ቴን ሃግ የስታፍ አባልን በይፋ በአሁኑ ሰዓት ተቀላቅሏል ። ሬኔ ሃኬም በተመሳሳይም በይፋ የስታፍ አባሉን ተቀላቅሏል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

እሁድ በአርጀንቲና እና በኮሎምቢያ መካከል በሚካሄደው የኮፓ አሜሪካ የፍጻሜ ጨዋታ ብራዚላዊው ዳኛ ራፋኤል ክላውስ ጨዋታውን በዋና ዳኝነት እንደሚመሩት በይፋ ተረጋግጧል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ኢራናዊው አጥቂ ማህዲ ታራሚ በነፃ ዝውውር ከፖርቹጋሉ ፖርቶ በመልቀቅ የአምናውን የስኮዴቶ አሸነፊውን ኢንተር ሚላንን በሶስት አመት ኮንትራት በይፋ ተቀላቅሏል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
THE CHAMPIONSHIPS WIMBLEDON FINAL. 🔥👀 ካርሎስ አልካራዝ ከ ኖቫክ ጆኮቪች @Zetena_Dekika_Sport. @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ስፔናዊው የወደፊቱ የቴንስ ተስፋኛ ተጨዋች ካርሎስ አልካራዝ ሰርቢያዊውን የቴኒስ ተጨዋች ኖቫክ ጆኮቪችን በዌምባልደን ውድድር ፍፃሜ በማሸነፍ ዋንጫውን የግል በይፋ አድርጓል ።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#Official

የ33 አመቱ ስፔናዊው የመስመር ተከላካይ ሉካስ ቫዝኩዊዝ በሪያል ማድሪድ ቤት ኮንትራቱን በይፋ ለአንድ አመት አራዝሟል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ሰርቢያዊው የቀድሞ ፊዮረንቲና የመሀል ተከላከይ ሚሊንኮቪች በዛሬው ዕለት በይፋ እንግሊዙን ክለብ ኖቲንግሃም ፎረስት መቀላቀሉን በይፋ ተረጋግጧል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ዮሴፍ ታረቀኝ ከአዳማ ከተማ ጋር በፌደሬሽኑ ውሳኔ ተለያየ ።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ስኮትላንዱ ክለብ ሴልቲክ ዴንማርካዊውን የቀድሞ የሌስተር ሲቲ፣ አንደርላክት እና ኒስ ግብ ጠባቂ ካስፐር ሽማይክልን በይፋ ማስፈረማቸውን አስታወቀዋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

አስቶን ቪላ ከ12 ወራት በፊት ለሃል ሲቲ በ5.8 ሚ ዩ ሸጠውት የነበረውን የ22 አመቱን እንግሊዛዊውን የመስመር አጥቂ ጄደን ፊሎገንን መልሰው በ16 ሚ ዩ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ኤሲ ሚላን አልቫሮ ሞራታን ከአትሌቲኮ ማድሪድ በ13 ሚ ዩ እና በአራት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

የኢትዮጵያ ቡና የውጪ ሀገር ተጭዋቾችን ለማስፈረም የዝውወር ገበያ ውስጥ መግባቱ ተረጋግጧል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ኢትዮጵያዊው ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በESPN የ21ኛው ክፍለ ዘመን አፍሪካዊው አትሌት ስፖርተኛ ተብሎ ተመርጧል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

• ሌኒ ዮሮ በማንቺስተር ዩናይትድ 15 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ስፔናዊው የመሀል ተከላካይ ሊ ኖርማንድን ከስፔኑ ክለብ ሪያል ሶሲዳድ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ራፋኤል ቫራን ለሴሪኤው ክለብ ኮሞ በሁለት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተረጋግጧል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🚨 #OFFICIAL ...

👉 ኤምሬትሱ ክለብ አል-ጃዚራ ግብፃዊውን መሀመድ ኤልኔኒን በነፃ ዝውውር ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

የጣልያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን የ23 አመቱን ሰርቢያዊውን የመሀል ተከላካይ ፓቭሎቪችን ከሳልዝበርግ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ።

ሚላን ለተጨዋቹ ዝውውር 18 ሚ ዩ በላይ ከፍሏል በተጨማሪም ተጨዋቹ በክለቡ የአምስት አመት ኮንትራት ፈርሟል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ኢንሀቾ በይፋ በነፃ ዝውውር ሴቪያን ተቀላቅሏል በክለቡ ለአንድ አመት የማራዘም አማራጭ ያለው የ2 አመት ኮንትራት ፈርሟል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

በማን ዩናይትድ የኤሪክ ቴን ሀግ ረዳት አሰልጣኝ የነበሩት ስቲቭ ማክላረን የዩናይትድ ስራቸውን በመልቀቅ የጀማይካ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ተደርገው ተሹመዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport