90' ደቂቃ ስፖርት
291K subscribers
89.5K photos
94 videos
13 files
3.28K links
90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
በዘመንቤት አቭያተር እየተዝናኑ ሚልዮኖችን ያትርፉ። በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

@zemen_bet    

www.zemenbet.com

@zemenbet_bot


 https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
BREAKING 🚨

ሞርሺዮ ፖቸቲኖ ከ ቼልሲ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።

(David Ornstein)

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ታሪኩ አብቅቷል...

አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቼልሲን ከስምምነት ላይ በማድረስ ቡድኑን በዛሬው ዕለት ለቋል።

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቼልሲን የለቀቀው ከክለቡ ጋር በእሱ በነሱ መካከል በነበረው ስምምነት ላይ አለመግባባት በመፈጠሩ መሆኑን ታውቋል። አሰልጣኙም ከፍተኛ የገንዘብ ካሳ ያገኛሉ።

[#Matt_Law]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
90' ደቂቃ ስፖርት
BREAKING 🚨 ሞርሺዮ ፖቸቲኖ ከ ቼልሲ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። (David Ornstein) @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የቼልሲ ደጋፊዎች ስለዚህ ዜና ምን ታስባላችሁ ፖቼቲኖ ይህ ይገባዋል ብላችሁስ ታስባላችሁ?

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ቼልሲ ከነዚ አሰልጣኞች ዝርዝር ውስጥ አንዱን አሰልጣኝ ያስፈርማል ወይም ያስኮበልላል ተብሎ ይጠበቃል።

- ሳበስቲያን ሆኔስስ (የስቱትጋርት አሰልጣኝ)

- ሚሼል (የጂሮና አሰልጣኝ)

- ኪይራን ማኬይና (የኤፕስዊች ተውን አሰልጣኝ)

- ኢንዞ ማሬስካ (የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ)

[#Matt_Law]

በሚቀጥለው ሲዝን የቼልሲ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ??? 🤔🤔

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
#OFFICIAL...

- ክላውዲዮ ራኒየሪ ካግሊያሪን በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝነቱ ለቆ በዛውም ከእግር ኳስ ጡረታ መውጣታቸውን አስታውቀዋል።

[#Di_Marzio]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
#OFFICIAL

ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖን በጋራ ስምምነት ከቡድኑ ከቡድኑ በይፋ መልቀቁን አስታውቀዋል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የቀድሞ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪ ከእግር ኳስ ራሳቸውን ማግለላቸውን ገልፀዋል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ፖቸቲንሆ 🗣️: "የቼልሲ የባለቤቶች እና የስፖርት ዳይሬክተሮች የዚህ ታሪኳዊ የእግር ኳስ ክለብ ታሪክ አካል ለመሆን እድል ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ። ክለቡ አሁን በቀጣዮቹ አመታት በፕሪምየር ሊግ እና በአውሮፓ ወደፊት ለመጓዝና ስኬቶችን ለማግኘት ጥሩ አቋም ላይ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፣አመሰግናለው።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ።
🎯 t.betwinwins.net/yz83rm26

📱 t.me/betwinwinset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቼልሲዎች ቶማስ ቱሄልን ፣አንቶኒዮ ኮንቴን ወይም ጆዜ ሞሪንሆን ወደ ክለቡ የመመለስ እቅድ የላቸውም።

Matt Law

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የቼልሲ ባለቤቶች ልምድ ያለው አሰልጣኝ መሾም አይፈልጉም።

[FABRIZIO ROMANO]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ ቶኒ ክሩስ :- " ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ቶኒ ከአንተ ጋር ሜዳ ላይ መጫወት ትልቅ ክብር ነው መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🗣 ሮቤርቶ ማርቲኔዝ :

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁልጊዜ የምንወደውን እና የምንፈልገውን ወጥነት፣ የአካል ብቃት ብቃት እና ከጎል ፊት ለፊት ያለውን ጥራት ያሳያል።"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport