90 ደቂቃ SPORT
287K subscribers
88.8K photos
93 videos
13 files
3.23K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#OFFICIAL ...

ክሪስታል ፓላስ የቀድሞ የመድፈኞቹን ግብ ጠባቂውን ማት ተርነርን ለተወሰነ ጊዜ በውሰት ውል ከኖቲንግሃም ፎረስትማስፈረሙን አስታወቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ፉልሃም ሬስ ኔልሰንን ከአርሰናል በውሰት ሲውል ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ኤቨርተን አርማንዶ ብሮጃን ከቼልሲ ማስፈረሙን አስታውቋል። በውሉ ላይ በ30 ሚልዮን ፓውንድ ከመግዛት ከአማራጭ ጋር አለበት።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

አሌክስ ቴሌስ በይፋ የብራዚሉ ክለብ ቦታፍጎ ተጨዋች መሆኑን ተረጋግጧል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ጋላታሳራይ ኦሲምሄንን እስከ ሰኔ 2025 በሚቆይ የውሰት ውል ከናፖሊ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL :

👉 ቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ፊሊፕ ኮስቲችን በአንድ የውድድር ዘመን የውሰት ውል እና ከመግዛት አማራጭ ጋር ከጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#OFFICIAL ...

የሴፕቴምበር የኢንተርናሽናል ብሬክ ጨዋታዎች መርሐግብሮች በይፋ ተጠናቀዋል። 🥳

⋆ የክለቦች መመለስ የክለቦች ትንቅንቅ ልንመለከት የተቃረብነው የቀናት አድሜ ብቻ ነው...! 🚀

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በይፋ የአጥቂያቸውን የኒኮላስ ጃክሰንን ኮንትራት እስከ ሰኔ 2033 ድረስ ማራዘማቸው ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

ራፊንሃ የነሀሴ ወር የላሊጋ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረገው ተጠባቂው የሲቲ እና የአርሰናል የሊግ ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ማይክል ኦሊቨር ይመሩታል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport