90 ደቂቃ SPORT
248K subscribers
80.8K photos
86 videos
13 files
2.65K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#OFFICIAL

ሳውዝሃምፕተን ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ ያደረገውን የሻምፒዮንሺፕ የPlayoffs ጨዋታ በድል መጠናቀቅ ችሏል። ሳውዝሃፕተኖች ሊድስ ዩናይትድን 1ለ0 አሸንፈው ነው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጋቸውን ያረጋገጡት።

👏🏻🏆🔴

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL:

አትላንታ በዛሬው ዕለት በጣልያን ሴሪኣው ቶሪኖን ማሸነፉን ተከትሎ ቦታውን በTop 4 ውስጥ ሆኖ ሊጉን አረጋግጧል።

ስለዚህ ሮማ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በቻምፒየንስ ሊግ አይጫወትም። ሮማ በይፋ በኢሮፓ ሊግ ይጫወታል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL:

ሪያል ቫላዶሊድ ክለብ ወደ ስፔን ላሊጋ ዘንድሮ ያደገ የመጀመሪያው የሁለተኛ ዲቪዥን ክለብ ሆኗል። ሪያል ቫላዶሊድ በቀጣዩ የውድድር ዘመን በስፔን ላሊጋ የምንመለከተው ይሆናል።

ወደ ዋናው ሊግ (ስፔን ላሊጋ) ለማደግ ያለው ሁለት ቦታ ነው። ሁለት ክለቦች ይቀራሉ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
አርአያው ሰው ይሄዳል ወይም ይሰናበታል፣ አርአያ ተከታዩ በቀልን ይመልሳል። ❤️🇪🇸 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🚨 #OFFICIAL

ስፔናዊው የቴኒስ ተጨዋች ሌጀንድ ራፋኤል ናዳል ይህ የመጨረሻው የሮላንድ ጋሮስ ውድድር መሆኑን አስታውቋል። ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ባለቀ በሁለት እና ሶስት ወራት ውስጥ ጡረታ እንደሚወጣ አስታውቋል።

Happy Retirement The Legend Of Tennis Refeal Nadal. 🇪🇸👋🏼

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL | ክሮሺያዊው የ38 አመቱ የሎስ ብላንኮቹ ተጨዋች እና ሌጀንድ የሆነው ሉካ ሞድሪች የዚህ የውድድር ዘመን ወይም የአመቱ የክሮሺያ ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል። ሉካ ሞድሪች በታሪኩ ለ12ኛ ጊዜ እና በተከታታይ ስምንተኛ መመረጥ ችሏል። 🇭🇷🤍

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ሰርቢያዊው የቴኒስ ተጨዋች ሌጀንድ ኖቫክ ጆኮቪች ባጋጠመው ህመም ምክንያት ከሮናልድ ጋሮስ ውድድሩ ውጪ ሆኗል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
#OFFICIAL፡ ሰርቢያዊው የቴኒስ ተጨዋች ሌጀንድ ኖቫክ ጆኮቪች ባጋጠመው ህመም ምክንያት ከሮናልድ ጋሮስ ውድድሩ ውጪ ሆኗል። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

የቴኒስ ወርቀማው እና የወደፊት ተስፋኛው ጣሊያናዊው ያኒክ ሴነር በአለም የቴኒስ ደረጃ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ሴነር በሮላንድ ጋሮስ ውድድር ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል።

ስፔናዊው አልካራዝ በትላንትናው ዕለት እስፋኖስ እስቲትፓስን ለሁለተኛ ተከታታይ አመት ከውድድሩ ውጭ በማድረግ ማሸነፍ ሲችል ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል። በግማሽ ፍፃሜው ሴነርን ይገጥማል።

ይህ ጨዋታ ምናልባት የአመቱ የሁለት ታዳጊዎች ተጨዋቾች ምርጥ ጨዋታ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ሁለት የአለማችን ምርጥ ታዳጊ የቴኒስ ተጨዋቾች ፊት ለፊት ተገናኝተዋል። 🔥🔥🔥

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
Photo
#OFFICIAL

🎾 የሮላንድ ጋሮስ የግማሽ ፍፃሜ የቴኒስ ጨዋታ መርሐግብር፡

🇪🇸 ካርሎስ አልካራዝ ከ ጃኒክ ሲነር 🇮🇹

• ዕለተ አርብ አይቀርም። ይህ ጨዋታ እንዳያመልጣችሁ። አሉ ከተባሉ ምርጥ እና ተጠባቂ የቴኒስ ጨዋታዎች አንዱ ነው። እኛም ጨዋታውን ለማስተላለፍ እንሞክራለን። 🔥⌛️

#RolandGarros   

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL:

ጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ጣሊያናዊውን የቀድሞ የቼልሲ፣ ቶተንሃም፣ የኢንተር ሚላን አሰልጣኝ የነበሩትን አንቶኒዮ ኮንቴን እስከ 2027 የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
Photo
#OFFICIAL

ስፔናዊው የቴኒስ ተጨዋች ካርሎስ አልካራዝ በሮናልድ ጋሮስ ውድድር ጣልያናዊው ተጨዋች ጃንክ ሲነርን በአጠቃላይ ድምር ውጤት 3ለ2 በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል።

የወደፊቱ ናዳል... 🔥🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport