90 ደቂቃ SPORT
245K subscribers
79.4K photos
86 videos
13 files
2.49K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
ቪኒ ጁንየር ሶስት ቻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ላይ በአንድ ጨዋታ 2 ግቦችን አስቆጥሯል:

▫️ሊቨርፑል 2020/21
▫️ሊቨርፑል 2022/23
▫️ባየር ሙኒክ 2023/24

BIG GAME PLAYER.

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🇪🇺 || ልክ በዚህ ቀን ከአምስት አመት በፊት ጆሴሉ  የኒውካስል ዩናይትድ ቡድን  ተጫዋች ነበር።

ዛሬ ለሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ከባየር ሙኒክ  ጋር ተጫውቷል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇺 || ጀማል ሙሲያላ Vs ጁድ ቤሊንግሃም

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ካርሎ አንቾሎቲ ስለ ቶኒ ክሩስ🗣️:"ለሱ ቃላት የለኝም ድንቅ ተጫዋች ነው"።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🏟 43 ጨዋታዎች
⚽️ 43 ግቦች
🅰️ 11 አሲስት

ይህ ሁላ በ መጀመሪያ የ ባየር ሙኒክ የውድድር ዘመኑ ነው!🤯

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ቶማስ ቱሄል 🗣️:"ሪያል ማድሪድ ያገኙትን ሁለት እድሎች ወደ ሁለት ግቦች ቀይረዋቸዋል እኛ ግን ይህንን ማድረግ አልቻልንም በ መልሱ ጨዋታ ማስተካከል አለብን"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
️ አንቸሎቲ 🗣️: "ጁድ ቤሊንግሃም ዛሬ ምሽት በምርጥ ደረጃ ላይ አልነበረም፣እሱ ብቻ ሳይሆን ሙሉ እንደዛ ነበር

"ቤሊንግሃም ከ 60ኛው ደቂቃ በኋላ ቀይሬ ያስወጣሁት ቁርጠት ስላጋጠመው ነው"።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ከጠዋት ጀምሮ ስለተከታተላቹን እናመሰግናለን ነገም በሌላ የ ቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ እንመለሳለን መልካም አዳር ይሁንላቹ🙏❤️‍🔥

የተቆጠሩ ጎሎችን ይመልከቱ 👇

https://t.me/+upSTdw3DFFVhNmM0
https://t.me/+upSTdw3DFFVhNmM0

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ !

04:00 | ቦርስያ ዶርትሙንን ከ ፒ ኤስ ጂ

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🇪🇺 || በአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ በትናትናው ምሽት በአልያንዝ አሬና በተደረገው ባየርን ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን ጨዋታ 2-2 በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ ተጭዋች ኦሬሊየን ቹዋሜኒ ከጨዋታው  በኀላ ተከታዩን ብሏል።

" ጨዋታው በጣም ጥሩ ነበር ጠንክረን ስንከላከል ነበር  በትንሹ ጨዋታውን ፈጣን ብናደርገው ጨዋታውን እናሸንፍ ነበር ።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫 || በዚህ የውድድር አመቱ መጨረሻ በክረምቱ የማንቺስተር ዩናይትድ ተጭዋቾች ራስመስ ሆይሉንድ፣ኮቢ ማይኖ፣አሊሃንድሮ ገርናቾ ማንቺስተር ዩናይትድ ይለቃሉ ተብሎ አይጠበቅም።

Telegraph

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫 || የማንቺስተር ዩናይትድ የውርሃ ሚያዚያ የወሩ ምርጥ ተጭዋቾች ይፋ አድርገዋል።

ሃሪ ማጉዋየር

ብሩኖ ፈርናዴዝ

አሊሃንድሮ ገርናቾ

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫 || የማንቺስተር ሲቲ የወርሃ ሚያዚያ የወሩ ምርጥ ተጭዋቾች እጩዎች ይፋ አድርገዋል።

ኬቨን ዴብሮይን

ጆስኮ ግቫርዲዮል

ፊል ፎደን

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብራይተን በ ሚያዝያ ወር በ ፕሪምየር ሊጉ አንድ ግብ ብቻ ነው ማስቆጠር የቻሉት፣እሱም የ የበርንሌይ ተጫዋች ራሱ ላይ ያስቆጠራትን ግብ ነው።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🇪🇺 || ሃሪ ኬን:-

" በቀጣይ በመልሱ ጨዋታ በሳንቲያጉ በርናቡ ሪያል ማድሪድ ማሸነፍ አያቅተንም "

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇺 || በትናትናው ምሽት የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ባየርን ሙኒክ 2-2 ሪያል ማድሪድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

ጂሚ ካራገር ከጨዋታው በኀላ ተከታዩን ብሏል:-

" ለባየረን ሙኒክ ይህ ውጤት አይገባቸውም ምክንያቱም በመልሱ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ በሳንቲያጉ በርናቡ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ ማድሪዶች በሜዳቸው ውጤቱን የሚቀይሩበት ሰፊ እድሎች አሏቸው።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇺 || ጂሚ ካራገር:-

" ባየርን ሙኒክ በቻንፒዮንስ ሊግ አርሰናልን ያሸነፉት በእድል ነው።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨| BREAKING :-

ራልፍ ራግኚክ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ለመሆን ከጫፍ ደርሱዋል!

[Fabrizio Romano] 🎖

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport