90 ደቂቃ SPORT
281K subscribers
87.1K photos
93 videos
13 files
3.08K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
💫 || ጀርመናዊው የቀድሞ የቼልሲና አሁን በስፔን ለሪያል ማድሪድ እየተጫወተ የሚገኘው አንቶኒዮ ሩዲገር ስለ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ተከታዩን ብሏል።

" በህይወቴ ከገጠምኳቸው ተጭዋቾች መካከል ከባድ ተጭዋች  ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ነው እሱን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል  ከባድ ነው።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️ || እንግሊዛዊው የአርሰናል ተጭዋች ዲክላን ራይስ ጎል በማስቆጠር ስለሚደርስበት ትችት ተከታዩን ብሏል።

" በጣም ይገርመኛል በህይወታቸው አንዴ በእግር ኳስ ውስጥ ከመቶ በላይ ግቦችን አላስቆጠሩም ለምሳሌ  ሶውነስ ሬድናፕ ፣ ሮይ ኪን መጥቀስ ይቻላል።"

" የእኔ ግቦችን ሳስቆጥር ይህ ነገር አኔ ጋር ትችቶች ይበዛሉ አውቃለሁ ይህ የእኔ አጨዋወት መንገድ ነው ነገር ግን ለአርሰናል ግቦችን ሳስቆጥር አንድም ሰው ስለ እኔ የተናገረ ማንም የለም ይህ ደግሞ በጣም ይገርማል።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇺 || የዘንድሮ የ2023/24 የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ማን ያሸንፋል?

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➡️በ 1987 በዲሴምበር 10 ጎንዛሎ ሂጉዌን ተወለደ።

➡️ከ 9 ቀናት በኋላ ደግሞ ካሪም ቤንዜማ ተወለደ።

➡️በ 2009 እና 2013 መካከል ሂጉዌን እና ቤንዜማ በሪል ማድሪድ የ9 ቁጥር ቦታን ለማግኘት ይፎካከሩ ነበር።

➡️ሁለቱ ኮከቦች 2022 ላይ በ 34 ዓመታቸው በተመሳሳይ ቀን ካሪም ቤንዜማ የመጀመሪያውን የባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሲሆን ጎንዛሎ ሂጉዌን ደግሞ በአሜሪካው ኢንተር ማያሚ የእግር ኳስ ህይወቱን መጨረሻውን ጨዋታ አድርጓል።

👀😍

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫 || በዚህ የውድር አመቱ መጨረሻ ሊቨርፑልን የሚለቁት ጀርመናዊው የሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የጀርመኑ ክለብ ቦርሲያ ዶርትሙንድ ለሚቀጥለው ለ2025 በዋና አሰልጣኝነት አድርገው ለመቅጠር እያሰቡ ይገኛሉ።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቼልሲ የማንቸስተር ሲቲውን የክንፍ አጥቂ ጃክ ግሪሊሽን ለማስፈረም በውስጥ ተወያይተዋል።👀

[SIMON PHILLIPS]

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
የዩናይትድ CEO የነበረው ፓትሪክ ስትዋርት እና CFO በመሆን ያገለግል የነበረው ክሊፍ ቤይቲ በጋራ ስምምነት ከክለቡ ሀላፊነት ተነስተዋል።

ስቱዋርት ይመራው የነበረው CEO የስራ ቦታ ኦማር ቤራርዳ በሀምሌ ወር ስራውን እስኪጀምር ድረስ በጂም ክላውድ ብላንክ የሚሸፈን ይሆናል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🇭🇷 ሉካ ሞድሪች በ 38 አመት ከ 234 ቀናት ላይ ፑሽካሽን በመብለጥ ለ ሪያል ማድሪድ በ እድሜ ትልቁ የ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታን ያደረገ ተጫዋች መሆን ችሏል።👑

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ብሩኖ ፈርናንዴዝ:-

"አሁን በ ዩናይትድ ቤት ደስተኛ ነኝ እውነቱን ለመናገር ከሆነ በፕሪምየር ሊጉ ላለመቀጠል ማሰብ ካለብኝ ከዩሮ 2024 ጨዋታዎች በፊት አላደርገውም።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
አርሰናል በክረምቱ ለ27 አመቱ ብራዚላዊው አጥቂ ሄሱስ የሚቀርቡለትን የዝውውር ጥያቄዎች ለማዳመጥ ተዘጋጅቷል ።

ሄሱስ 2022 ከሲቲን በ45 ሚ ፓውንድ ከተቀላቀለ በኋላ በአርሰናል ቆይታው በ66 ጨዋታ 19 ጎል ብቻ ነው ማስቆጠር የቻለው ።

[ TheAthletic ]

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
የዚህ ሲዝን የክለብ እግር ኳስ ሊጠናቀቅ የ1 ወር ዕድሜ ብቻ ነው የቀረው 💔

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
❤️ || የአርሰናል ሌጀንድ የሆነው ትሄሪ ሄነሪ ስለ ትላንት ምሽቱ የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ :-

"ጨዋታው ጥሩ ነው በጨዋታው ላይ ማን የተሻለ እንደሆነ አይቻለሁ ሁለቱም ቡድኖች ኳስን በመቆጣጠር በመከላከል እንዲሁም ግቦችን በማስቆጠር  የተሻሉ ናቸው።

"ነገር ግን ሪያል ማድሪዶች ጨዋታው ውጤት ለመቀየር የተለየ መንገድ ይጠቀማሉ ይህንን ሁሊጊዜ ያደርጋሉ ለዛም በአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ 14 ዋንጫዎችን ማሳካት የቻሉት።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇺 || በትናትናው ምሽት በቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በኀላ ቹዋሜኒ የቶማስ ሙለርን ቃለ ምልልስ አቋርጧል😂

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫 || ዲክላን ራይስ ስለ ሮድሪ:-

" ሮድሪ ምርጥ ተጭዋች ነው በተለይ የእሱ የአጨዋወት መንገድ እወደዋለሁ። "

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Qwickbet.com
⚽️ይገምቱ ይሸለሙ!💸💴

Borussia Dortmund boss Edin Terzic believes his team can reach the Champions League final if they perform at their best over 180 minutes against PSG.

🏆 Predict the scores, win big! 🎉

#QwickBetChampionsLeague
Bet on Qwickbet.com
Bet responsibly 21+

JOIN https://t.me/qwickbet
ሰርጅ ግናብሪ ግብ ያስቆጥራል ብለህ ነበር...?

ቶማስ ቱሄል 🗣️:" ይህ የመጀመሪያው ዙር ነው በቀጣዩ ዙር በ ቤርናባው ያስቆጥራል።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🚨BREAKING🚨

የትግራይ ክለቦች የሆኑት መቐለ 70 እንደርታ ፣ ወልዋሎ ና ስሑል ሽረ በመንግስት በቀረበው ቅድመ ሃሳብ መሰረት ፌዴሬሽኑ ውሳኔውን አጢኖ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለሱ ተወስኗል በዚህም በቀጣይ አመት በፕሪሚየር ሊጉ 19 ክለቦች ይኖራሉ እንዲሁም ሶሎዳ ዓድዋ ና አክሱም ከተማን ጨምሮ ሌሎች ቡድኖች በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ይሆናሉ

በተጨማሪ በቀጣይ አመት ከፕሪሚየር ሊጉ 5 ወራጅ ክለቦች የሚኖሩ ይሆናል

Via EFF

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
በድጋሚ አብሬው በተጫወትኩት ምትለው የ ማንችስተር ሲቲ ሌጀንድ

በርናንዶ ሲልቫ 🗣️:"ዴቪድ ሲልቫ"

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ጋዜጠኛው ሲጠይቅ 🗣 " ስዊድን ቫርን በሊጎቿ እንደማይውል ገልፃለች ? "

ፖስቴኮግሉ " በሚቀጥለው ዓመት ወደዚያ እዛወራለሁ!" 😂🇸🇪

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
💫 || የቀድሞ የማንቺስተር ሲቲ ተጭዋች ጌል ክልቺ ስለ ፔፕ ጋርዲዮላ ተከታዩን ብሏል።

" ፔፕ ጋርዲዮላ ወደ ማንቺስተር ሲቲ ክለብ በ2016 ከመጣ በኀላ እኔን አንድ ነገር ነገረኝ ወደ ማንቺስተር ሲቲ እንደምመጣ በደንብ አውቅ ነበር እናም አንተ ከመጠን በላይ ወፍራም ነህ ስለዚህ እኔ ይህንን ነገር እንደማልፈቅድ ማወቅ አለብህ ብሎኝ ነገረኝ።"

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM