የሚሸጥ ቤት ባህርዳር
ቦታ ህዳሴ ሰፈር መከላከያ ካፕ ጀርባ
የቦታው ስፍት 100ካሬ
የሚሸጥበት ብር 4 ሚሊየን ምዕራብ የሆነ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent
ቦታ ህዳሴ ሰፈር መከላከያ ካፕ ጀርባ
የቦታው ስፍት 100ካሬ
የሚሸጥበት ብር 4 ሚሊየን ምዕራብ የሆነ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent
ተሽጧል
የሚሸጥ ፐልሰር ሞተር 180 cc
የሚሸጠው 100,000/አንድ መቶ ሽ ብር ድርድር ያለው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent
የሚሸጥ ፐልሰር ሞተር 180 cc
የሚሸጠው 100,000/አንድ መቶ ሽ ብር ድርድር ያለው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent
የሚሸጥ ቦታ ባህርዳር
ቦታ ቀበሌ 14 ባታ አካባቢ
የቦታው ስፍት 100ካሬ ሰሜን ምዕራብ የሆነ
የሚሸጥበት ብር 1.1 ሚሊየን ድርድር ያለው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent ተሸጧል
ቦታ ቀበሌ 14 ባታ አካባቢ
የቦታው ስፍት 100ካሬ ሰሜን ምዕራብ የሆነ
የሚሸጥበት ብር 1.1 ሚሊየን ድርድር ያለው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent ተሸጧል
Telegram
Zembaba Agent /ዘምባባ ኤጀንት
General Broker/ጠቅላላ የድለላ ስራ ባህርዳር የቤት ፣ የኮንደሚኒየም ፣ የአፓርታማ ፣የመኪና ፣ የአክሲዮን ሽያጭና ኪራይ ለበለጠ መረጃ 0910207558 ይደውሉ በተጨማሪም በፌስቡክ አድራሻችን ላይክ ሸር ያድርጉ www.facebook.com/zembabaagent
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለሁለተኛ ዙር ቀሪ የቤት ማህበር ካሳ ክፍያ ይፋ አደረገ ።
***
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ባሳለፍነው ሳምንት በዘጠና ቀን ውስጥ ለ11337 ለሚሆኑ የቤት መስሪያ ፈላጊዎች የብሎክ ዕጣ ማስወጣቱ የሚታወቅ ነው ።
ከነገ ማለት ከ29/10/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስር ቀናት ተከፍሎ የሚጠናቀቅ የቀሪ ሁለተኛ ዙር የቤት ማህበር ፈላጊዎች 166 ለሚሆኑ ማህበራት የሚከፈለውን ካሳ ይፋ አድርጓል ።
በመሆኑም አጠቃላይ የካሳ መጠኑ 537,580,535.88 ( አምስት መቶ ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰማኒያ ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከሰማኒያ ስምንት ሳንቲም )ሲሆን በተናጠል በግለሰብ ደረጃ 150,372 .178 ( አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ሦስት መቶ ሰባት ሁለት ብር ) ነው ።
በአጠቃላይ ቀሪ 166 የመኖሪያ ቤት ማህበራት መሬት ለማስረከብ የካስ ግምት በግለሰብ አባላት ደረጃ ወይም በተናጠል 150,372.178 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው የአብቁተ አካውንት ቁጥር 1000216846595 በአባላት ብዛት ጠቅል የተከፈለበትን የባንክ ስሊፕ ማህበራት ፅ/ቤት እና ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ ከዛሬ 29/10/2014ዓም ጀምሮ ባሉ 10 የስራ ቀናት ውስጥ እንድታሥረክቡስንል እናሳውቃለን
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር በዘጠና ዕቅዱ የስምንት ዓመት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለመፍታት በአስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በግንቦት ወር ውስጥ በመሸንቲ ሳይት ተደራጅተው ለሚጠባበቁ 185 ማህበር 3,806 አባላት እና በ11 ማህበር የተደራጁ 260 የአርሶ አደር ልጆች የቤት ማህበር አባላት የቦታ እርክክብ ያካሄደ መሆኑ ይታወቃል ።
በተመሳሳይም በዘንዘልማ ሳይት ከተደራጁት ዉስጥ ደግሞ ካሳ ከፍለው ከሚጠብቁት መካከል በማህበር ለተደራጁት ለ9913 እና የአርሶ አደረ ልጆች ለሆኑት ለ1320 በድምሩ ለ11233 ለሚሆኑ የቤት መስሪያ ፈላጊዎች የብሎክ ዕጣ በማስወጣት የሽንሸናና የሽግሽግ ሥራን በመሠራት የቦታ እርክክብ ለማካሄድ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ሲሆን ማስጀመሪያ ፕሮግራሙን ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል ።
"ፈጣንና ቀልጣፍ አገልግሎት በመስጠት በከተማችን የተጠራቀመውን የመልካም አስተዳድር ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ እንመልሳለን!!"

የሚሸጥ ቦታ
✅ባህር ዳር 150 ካሬ አዲሱ ምሪት
✅ዋጋ 2.4 ✅መሸንቲ 150 ካሬ አዲሱ ምሪት
✅ዋጋ 1.2 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent
✅ባህር ዳር 150 ካሬ አዲሱ ምሪት
✅ዋጋ 2.4 ✅መሸንቲ 150 ካሬ አዲሱ ምሪት
✅ዋጋ 1.2 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0910207558 ይደውሉ
https://t.me/zembabaagent
Telegram
Zembaba Agent /ዘምባባ ኤጀንት
General Broker/ጠቅላላ የድለላ ስራ ባህርዳር የቤት ፣ የኮንደሚኒየም ፣ የአፓርታማ ፣የመኪና ፣ የአክሲዮን ሽያጭና ኪራይ ለበለጠ መረጃ 0910207558 ይደውሉ በተጨማሪም በፌስቡክ አድራሻችን ላይክ ሸር ያድርጉ www.facebook.com/zembabaagent
ቀበሌ 14 ጋጃ መስክ አካባቢ
105 ካሬ የእንጨት ቤት
ስመንብረት ማዞር እሚችል
ዋጋ 3.6

ዲያስፖራ ሰፈር ለአሰፖልቱ ቅርብ የሆነ
105 ካሬ ሰሜን የሆነ የእንጨት ቤት
ስመንብረት ማዞር እሚችል
ዋጋ 3.8

https://t.me/ShareGifts_bot/ShareGifts?startapp=r_478509895
💥I have already won $37.1!🎁 Get $120.00 Every Day💵 Earn $5 For Every Referral💰 Click the link Play for free and start earning!

Share Gifts 🎁
🎁Earn Ton by sharing gifts for free, Get $1000 Ton easily
Win a Share of Up To 100,000 USDT in Futures PnL Trading Competition.
https://www.binance.com/activity/trading-competition/futures-pnl-april?ref=470335999&utm_medium=app_share_link_telegram