✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
17.4K subscribers
226 photos
22 videos
51 files
446 links
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─
ገና እንዘምራለን
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot
@yita21
@Binyam
https://youtu.be/Fz4JARE6-DI
Download Telegram
🔸ጥምቀተ_ባሕር🔸

ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ /2ጊዜ/
ሀሌ ሉያ /4ጊዜ/
🔆አዝ
ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች
አልችለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች
ብርሃነ መለኮት በወንዙ ሲሞላ
ዮርዳኖስም ሸሸ ሄደ ወደ ኋላ
🔆አዝ
አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ
መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ
ለልጁ ምስክር ሊሆን ፈለገና
ቃሉን ተናገረ ሆኖ በደመና
🔆አዝ
ጌታችን ሲጠመቅ በ30 ዓመት
ባሕር ኮበለለች ግዑዟ ፍጥረት
ሰማይ ተከፈተ ሆነልን ፀአዳ
ምሥጢረ ሥላሴ ታየ የዛን ለታ
🔆አዝ
እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ
የጽድቅ መሰላል የድኅነታችን መገኛ
ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ
እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ
👇 👇
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮

ለሌሎች እናካፍል #Share_በማድረግ
ኪዳነምህረት እናቴ
ምስጢረኛዬ ጓዳዬ
የጎደለኝን ታውቂያለሽ
ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ2⃣
🔆አዝ
አልፏል መማኛው ኑሮ
ምልጃሽ ውሃውን ቀይሮ
መልካሙ ወይን ደረሰ
እንባዬ ባንቺ ታበሰ 2⃣
🔆አዝ
ልዘምር ልቁም ከፊትሽ
ልምጣ ልንበርከክ ለክብርሽ
ብርቅ ከሀገር ከቤቴ
ከቶ አልረሳሽም እናቴ 2⃣
🔆አዝ
አልልም መቼ ነው ቀኑ
የኔ መጎብኛ ዘመኑ
እንደሚፈፀም አምናለሁ
ሁሉንም በጊዜው አያለሁ 2⃣
🔆አዝ
የልቤን ችግር ላዋይሽ
ከስዕልሽ ፊቴ ቆሜ
እንባዬ ቀድሞ ዝም አልኩኝ
ሳልነግርሽ ስልምታውቂኝ 2⃣
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇 #Share
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮
🌹በክብር ዙፋኑ🌹
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
በክብር ዙፋኑ መርጦ ያስቀመጠሽ
ለእኛ ለሀጥያተኞች ተስፋችን አንቺ ነሽ
በፍጹም ንጽህና ቤተ መቅደስ ያደግሽ
የአማኑኤል የጌታዬ የፈጣሪዬ እናት በምን
እንመስልሽ
🔆አዝ
ቃና ዘገሊላ ሰርግ ደግሰው
አንቺን ከነልጅሽ በክብር ጠርተው
ሰዎች ተረብሸው በጣም ተደናግጠው
ወይኑ በማለቁ በሀፍረት ተውጠው
🔆አዝ
ወይኑ በመሀል ላይ ማለቁን ሰምተሽ
ድንጋጤያቸውን እመቤቴ አይተሽ
ወደ ልጅሽ ሄደሽ ብትጠይቂላቸው
ጋኑን ወሀ ሙሉት ብሎ አዘዛቸው
🔆አዝ
የሚላችሁን አድርጉ ብለሽ
ሰዎቹን ከሀፍረት ከጭንቀት ፈታሽ
ድንግል እመቤቴ ቤዛዊት አለም
በመከራ ደራሽ እንዳንቺ የለም
🔆አዝ
ውሀውን ወደ ወይን አጣፍጦ ቀይሮ
የዶኪማስንም እፍረቱን ሰውሮ
እድምተኞች ሁሉ እስከሚደነቁ
አምላክ ከእነርሱ ጋር መሆኑን አወቁ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
👇👇 #Share
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
ለመዘመር 👉 @yitaya

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮
🗯ዮሐንስኒ🗯
ዮሐንስኒ ያጠምቅ2⃣ በሄኖን 4⃣ በማእዶተ ዮርዳኖስ
🔆አዝ
ዮሐንስ ሲያስተምር ያጠምቅ
በጫካ በሜዳ " "
ግመል ጠጉር ለብሶ " "
ሆኖ ምድረ በዳ " "
🔆 አዝ
አምላኩን የሚወድ ያጠምቅ
ብዙ ሰው እያለ " "
ጌታውን ለማጥመቅ " "
ዮሐንስ ታደለ " "
🔆 አዝ
ከኃጢአት ተለዩ ያጠምቅ
በውሃ ተጠመቁ " "
መንግስት ሰማያት " "
እንዳለች እወቁ " "

👇👇 #Share
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
በ voice ለመዘመር 👉 @bezaale

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮
#የዓለምን_በደል
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ 
ዘጠና ዘጠኙን መላእክት ትቶ 
ጽድቅን ለመፈጸም በደልን አጥፍቶ 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ 
🔆አዝ

የሰማያት ሰማይ የማይችሉት ንጉሥ 
ተወልዶ ሲጠመቅ እኛን ለመቀደስ 
ተራሮች ደንግጠው ዘለሉ እንደ ፈረስ 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ 
🔆 አዝ
ባህር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ 
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ 
እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ 
🔆አዝ
ልጁ በዮርዳኖስ ጽድቀን ሲመሠርት 
መጣ በደመና ሰማያዊው አባት 
እየመሰከረ የልጁን ጌትነት 

የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
👇👇#Share
    🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮    
🌹#የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ #የመዝሙሮች እና #ወረባቶችን ከነዜማቸው ለመልቀቅ የተከፈተ ግሩፕ ነው።
እዚ_ግሩፕ_ላይ_ሁሉም
አጥኚ_ና_አስጠኚ_ነው።
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
🔆ለግሩፕ👇
@zemarya
@zemarya
🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯
🔆ለቻናል👇
@zemaryan
@zemaryan
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
ለማንኛውም ሀሣብ,አስተያየት ለመላክ
Contact @yitaya & @bezaale

#Share_በማድረግ_ወገናችንን_ከዘፈን_እንታደግ
_በስመአብ_ወወልድ_ወመንፈስ _ቅዱስ_አሀዱ_አምላክ_አሜን ✞
እንኳን ለስሉስ ቅዱስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም
በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን!
🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯

♻️#ሥላሴን_አመስግኑ♻️

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
ስላሴን አመስግኑ /2/
የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
🔆አዝ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት
ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ
ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከማታ
🔆አ.ዝ
ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት
መላእክት በሰማይ ስሉስ ቅዱስ ያሉት
እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን
በሰማይ በምድር እንጠራሃለን
🔆አዝ
ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ
ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ
ስላሴ አምባዬ ክብሬ ናቸውና
ሁሌም ይመሩኛል በህይወት ጎዳና
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮

#Share_በማድረግ_ወገናችንን_ከዘፈን_እንታደግ
#ኦ_ክርስቶስ


ኦ ክርስስ ኦ አምላክ ብሩህ ነህ/2/
ልቦናዬን አብራው በጥዑም ቃልህ/2/
🔆አዝ
የታቦር ደመና =ክርስቶስ
የሲና ልምላሜ= ክርስቶስ
ምነው ሙሴን በሆንኩ=ክርስቶስ
እንዳይህ ቀድሜ = ክርስቶስ
የዮርዳኖስ ውሃ =ክርስቶስ
በላዬ ሲፈላ =ክርስቶስ
የሐንስን በሆንኩ እንዳይህ በተድላ
🔆አዝ
ነበልባል ሐመልማል = ክርስቶስ
ተዋህዶ ሲና = ክርስቶስ
ሙሴ ከሩቅ ሆኖ= ክርስቶስ
ተመልክቷልና =ክርስቶስ
በቀረበ ጌዜም =ክርስቶስ
ነገሩን ሲረዳ= ክርስቶስ
ለእሥራኤል ሾምከው ሁሉ እንዳይጎዳ
🔆አዝ
ሙሴ በበትሩ = ክርስቶስ
ኤርትራን ሲመታ =ክርስቶስ
ተሻገሩ እሥራኤል =ክርስቶስ
በብዙ ደስታ =ክርስቶስ
ያልተደሰቱማ =ክርስቶስ
የፈርኦን ሠራዊት =ክርስቶስ
እየተሰጠሙ ቀሩ ወደ ኀላ
🔆አዝ
ትንቢቱ ጸደቀ =ክርስቶስ
የኢሳይያስ= ክርስቶስ
ድንግልም ወለደች = ክርስቶስ
በመንፈስ ቅዱስ= ክርስቶስ
ምነው ባደረገኝ = ክርስቶስ
እንደ ሰሎሜ = ክርስቶስ
ጌታዬ ሲወለድ ለማመስገን ቆሜ
🔆አዝ
ሐዋርያት ሁሉ =ክርስቶስ
ዞረው ያስተማሩት= ክርስቶስ
ወንጌልህ ብርሃን ነው = ክርስቶስ
የዓለም መድሃኒት = ክርስቶስ
ዮሐንስ እንዳለው = ክርስቶስ
ጥምቀት ለንሰሐ = ክርስቶስ
እጠመቀዋለሁ የጎንህን ውሃ
🔆አዝ
ሚካኤል በቀኝህ = ክርስቶስ
ገብርኤል በግራ=ክርስቶስ
ቅውማን የሆኑት = ክርስቶስ
ሁሉም በየተራ = ክርስቶስ
ሱራፌል ኪሩቤል = ክርስቶስ
ዐይናቸው የበዛ = ክርስቶስ
ያመሰግኑሃል አንተን የዓለም ቤዛ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮

#Share_በማድረግ_ወገናችንን_ከዘፈን_እንታደግ
ኪዳነምህረት እናቴ
ምስጢረኛዬ ጓዳዬ
የጎደለኝን ታውቂያለሽ
ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ2⃣
🔆አዝ
አልፏል መማኛው ኑሮ
ምልጃሽ ውሃውን ቀይሮ
መልካሙ ወይን ደረሰ
እንባዬ ባንቺ ታበሰ 2⃣
🔆አዝ
ልዘምር ልቁም ከፊትሽ
ልምጣ ልንበርከክ ለክብርሽ
ብርቅ ከሀገር ከቤቴ
ከቶ አልረሳሽም እናቴ 2⃣
🔆አዝ
አልልም መቼ ነው ቀኑ
የኔ መጎብኛ ዘመኑ
እንደሚፈፀም አምናለሁ
ሁሉንም በጊዜው አያለሁ 2⃣
🔆አዝ
የልቤን ችግር ላዋይሽ
ከስዕልሽ ፊቴ ቆሜ
እንባዬ ቀድሞ ዝም አልኩኝ
ሳልነግርሽ ስልምታውቂኝ 2⃣
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇 #Share
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮
የእመብርሀን ልጆች

ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ትምህርተ ወንጌል ጥያቄ መጠያየቅ ሁሉም የሚማማርበት ግሩፕ ይቀላቀሉ

👇 👇👇👇👇
💦 @amalaje 💧
💦 @amalaje 💧 #ይቀላቀሉ
💦 @amalaje 💧 👈👈👈👈
💦 @amalaje 💧
❄️❄️❄️❄️❄️❄️


#ኑ_እንማማር_እንጠያየቅ

#Share ሼር እናድርግ ለሌሎች እናሰማ የ እመብርሀን ምልጃዋና በረከቱአ አይለየን
🌟የእመብርሀን ልጆች ማህበር🌟

ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቀ ትምህርተ ወንጌል ጥያቄ መጠያየቅ መወያየት አባቶችን መጠየቅ ሁሉም የሚማማርበት ግሩፕ ይቀላቀሉ

👇 👇👇👇👇
💦 @amalaje 💧
💦 @amalaje 💧 #ይቀላቀሉ
💦 @amalaje 💧 👈👈👈👈
💦 @amalaje 💧
❄️❄️❄️❄️❄️❄️


#ኑ_እንማማር_እንጠያየቅ

#Share ሼር እናድርግ ለሌሎች እናሰማ የ እመብርሀን ምልጃዋና በረከቱአ አይለየን
🌹በክብር ዙፋኑ🌹

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

በክብር ዙፋኑ መርጦ ያስቀመጠሽ
ለእኛ ለሀጥያተኞች ተስፋችን አንቺ ነሽ
በፍጹም ንጽህና ቤተ መቅደስ ያደግሽ
የአማኑኤል የጌታዬ የፈጣሪዬ እናት በምን
እንመስልሽ
🔆አዝ
ቃና ዘገሊላ ሰርግ ደግሰው
አንቺን ከነልጅሽ በክብር ጠርተው
ሰዎች ተረብሸው በጣም ተደናግጠው
ወይኑ በማለቁ በሀፍረት ተውጠው
🔆አዝ
ወይኑ በመሀል ላይ ማለቁን ሰምተሽ
ድንጋጤያቸውን እመቤቴ አይተሽ
ወደ ልጅሽ ሄደሽ ብትጠይቂላቸው
ጋኑን ወሀ ሙሉት ብሎ አዘዛቸው
🔆አዝ
የሚላችሁን አድርጉ ብለሽ
ሰዎቹን ከሀፍረት ከጭንቀት ፈታሽ
ድንግል እመቤቴ ቤዛዊት አለም
በመከራ ደራሽ እንዳንቺ የለም
🔆አዝ
ውሀውን ወደ ወይን አጣፍጦ ቀይሮ
የዶኪማስንም እፍረቱን ሰውሮ
እድምተኞች ሁሉ እስከሚደነቁ
አምላክ ከእነርሱ ጋር መሆኑን አወቁ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
👇👇 #Share
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
#መሠረቷ

መረቷ ጉልላቷ እርሡ ነው
ሙሽራዋም መሥቀል ላይ የሞተው
ዛሬም ነገም ያው ነው ለዘላለም
አትንገሩን አዲሥ ጌታ ዬለም(2*)
አዝ
የእንግዳው ትምህርት የጠላት እንክርዳድ
በመከሩ ጊዜ ይለያል ሢታጨድ
ጌታ ጌታ ያለው እንዲሁ በብልጠት
እይወርሥም ፈፅሞ የሠማዩን እርሥት(2*)
አዝ
እራሥ ለሆነላት ሆናለች አካሉ
ትታዘዘዋለች ዘወትር ለቃሉ
የፊት መጨማደድ ሣያገኛት ድካም
ታምና ትኖራለች እሥኪመጣ ዳግም(2*)
አዝ
የሠማይታቱ ደም ለከፈሉት ዋጋ
የመላእክቱ ዜማ የሠማዩ ፀጋ
የሃዋርያት ሥብከት የነብያት ትንቢት
ይገኛል በውሥጧ በፀጋው ግምጃ ቤት(2*)
አዝ
ጎዳናውን ጥሠን ብንጒዝ በሃሠት
ለአንደበታችን አውጅን አርነት
አይዘጋም ደጇ አይጠፋም መብራቷ
እየሡሥ ነው ክብሯ ጌጥና ውበቷ (2*)
#Join and #share
👇👇👇👇👇👇👇👇

@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan ሼር
@Zemaryan _ @Zemaryan
​​"ልጄ እየሳቀች ሆስፒታል ገብታ እንዲህ ሆና ሰጡኝ!!"
"ሞታለች የሬሳ ማውጫ አስፅፊም ብለውኝ ነበር!!!"
#እናት
#ይነበብና_እባካችሁ #SHARE ይደረግ!!!
እናቶች በየቤታቸው ስንት ጉድ ይዘዋል!!!ይህች የምታዩአት የ 7 አመት ህፃን የሩቅሰው በዛ ትባላለች፡የምትኖረው ኮልፌ ቀራንዮ የሺደበሌ ነው!!የቤታቸው አድማቂ ና ሳቂታ ልጃቸው የዛሬ አመት እያዩአት ድንገት መንገድ ላይ ትወድቃለች "እማዬ እዚህ ጋር ይወጋኛል፡ያቃጥለኛል" ስትላቸው እናትም ሪፈር ወደ ተፃፈላቸው ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ይዘዋት ይሄዳሉ!!!የአንጀት መታጠፍ ነው ተብለው ቀዶ ጥገና አደረገች!!!ከቀናት በኃላም የሩቄ ስትነቃ እማዬ አለች"እማዬ እርቦኛል ዳቦ ስጪኝ ፡ሻይ አጠጭኝ" ስትል ለመነችኝ ገና ናት ስለተባለ አልሰጠኃትም ከሰዓታት በኃላ ግን ልጄን እያየኃት ሟሸሸችብኝ፡፡"ይላሉ እናት ልኬ በላይ
በእናት ጩኸት የጤና ባለሙያዎች ቢሰበሰቡም "ሞታለች የሬሳ ማውጫ አስፅፈው ይምጡ"ነበር ያሏቸው!!አስክሬኑን ለመጫን መኪና ቢጠራ፡ነርሶቹ ቢያስጨንቋቸውም እናት ግን ልባቸው አላመነበትም!!!"የሰው ቤት ተንከራትቼ ያሳደኳት ልጄን ስጡኝ፡አሳዝሉኝ አልሞተችም!!ጤነኛ ልጄን.."እያልኩኝ ሳለቅስ ስጮህ እንደገና ህይወቷ አለ አሉኝ!!!"እኔን የሚያንገበግበኝ እርቦኛል እያለችኝ እንዲህ መሆኗ ነው እንጂ እንኳን በህይወት ኖረችልኝ#አይሰለቸኝም እንከባከባታለሁ"ብለዋል የሩቄ እናት!!
ህፃኗ የሩቅ አሁን እማዬ ማለት አትችልም!ምግብ የምትወስደው በአፍንጫዋ ነው!እጆቿ መንቀሳቀስ አይችሉም!ከተኛችበት አትነሳም!እግሮቿም እንደቀድሞ አትሮጥባቸውም!ለሽንቷ በዚህ እድሜዋ የምትጠቀመው ካቲተር ነው!!!የሩቄ እንቅልፍ የላትም ትጮሀለች!በፊቷ እንዳትተኛ እጇ አይመቻትም፡በጀርባው እንዳትሆን ቁስሏ አያስተኛትም!!!የጎደለው ስጋዋ ሽታ የምትችለው እናት ብቻ ናት!!!
የኔ ምስኪን #ፈጣሪ ይድረስልሽ #በምህረቱ ይጎብኝሽ
በኪራይ ቤት ውስጥ በጠባቡ ክፍል ከ 5ልጆቻቸው ጋር የሚኖሩት እናት "የሠው ፊት አይቼ አላውቅም:ያገኘሁትን ስራ እየሰራው እንጀራ እየጋገርኩ፡ልብስ እያጠብኩ ልጆቼን አሳድግ ነበር፡አሁን ግን የሩቅዬ ስትወድቅ ወደቅኩኝ፡ተሸነፍኩኝ፡ስራም አልሰራም፡፡"አሉን!!ባለቤታቸው ጥሏቸዉ ከጠፋ አመታት ተቆጥሯል ሌላ አግብቶ ወልዶ እንደሚኖር ሰምተዋል!!!ሁሌም የማትተወን እናት!!ከራሷ በላይ የምታስብልን እናት!!አሁን ግን አልቻለችም!!!የቤት ኪራይ መክፈል አቅቷቸዋል!!ዳይፐር መግዣ አጥተዋል!!ኑሮም ከብዷቸዋል!!ድና እንደበፊቱ እንደምትስቅ ግን ተስፋ አድርገዋል!!!መንትዬዋ እህቷም ያንን ጊዜ ትናፍቃለች!!እንደገና አብረው ለመጫወት ጏግታለች!! #ፈጣሪ_ያሳካላችሁ!!!

እናንተ ደጋጎች ለእኚህ ምስኪን እናት እንድረስላቸው!!እኛም አለን አይዞት እንበላቸው!!!ምንም ማድረግ ካልቻልን #እንፀልይላቸው!!!ለሌሎች ደጋጎች እንዲደርስም #SHARE በማድረግ ተባበሩን!!!
አካውንት ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡-
ልኬ በላይ(እናት):- #1000297334844
ስልክ ቁጥር ፡-0939923236-ልኬ በላይ(እናት)
0921058425-ኤደን
0912121942-ውብሸት
0913559189-ሄኖክ
0972102935-ጌዲዮን
"ኢትዮጵያ ብዙ ይገባታል"
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም!!!"
#ካሲዮፒያ
#ባይሽ_ኮልፌ
✞ ​ እሰይ-እልል-በሉ

እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ /2/

የጥል ግድግዳ አበባ የፈረሰበት አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ የታረቀበት አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ አበባ የነገሰበት አበባ
የሞት አበጋዝ አበባ የወደቀበት አበባ

/አዝ =====

አይሁድ በቅናት አበባ መስቀሉን ቀብረው አበባ
ቢከድኑት እንኳን አበባ በቆሻሻቸው አበባ
ጌታን መቃወም ስለማይችሉ አበባ
ይኸው ተገኘ አበባ ወጣ መስቀሉ አበባ

/አዝ =====

ደጉ ኪራኮስ አበባ ሽማግሌው አበባ
እሌኒን መራ አበባ በደመራው አበባ
ጌታ በሱ ላይ አበባ በመሰቀሉ አበባ
ጢሱ ሰገደ አበባ ወደ መስቀሉ አበባ

/አዝ =====

የእምነት ምልክት አበባ መስቀል ነውና አበባ
ተራራው ሜዳ አበባ ሆነ እንደገና አበባ
እንደ ተነሳው አበባ ጌታ እንደቃሉ አበባ
ከጉድጓድ ወጣ አበባ እፀ መስቀሉ አበባ

/አዝ =====

እኛም በመስቀል አበባ እንመካለን አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ አበባ መቼ እናፍራለን አበባ
ሞኝነት እንኳን አበባ ቢሆን ለዓለም አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው አበባ ለዘላለም አበባ

/አዝ =====

ግድግዳው ፈርሷል አበባ የልዩነቱ አበባ
ምድርና ሰማይ አበባ ሆኑ እንደ ጥንቱ አበባ
ነብስና ስጋ አበባ በሱ ታርቀዋል አበባ
ሕዝብና አሕዛብ አበባ ወንድም ሆነዋል አበባ


ዘማሪ ዲ/ን አበበ ታዬ

ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
╔═★══════════📄══╗
@Zemaryan
@Zemaryan
@Zemaryan
╚══📃 ══════════★═╝
          💚💛❤️

• አንድ ሲኖዶስ ~ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስያን ቅዱስ ሲኖዶስ

• አንድ መንበር ~ መንበረ ተክለ ሃይማኖት

• አንድ ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

• አንዲት ሃገር…  ኢትዮጵያ 💚💛❤️


#Share #ሼር

@zemaryan
የመግለጫው ዋና ዋና ሀሳቦች፦

ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ትላንት ምሽት የመንግሥት ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል " ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ " ን አስመልክቶ የተሰጠው የሰልፍ ክልከላ መግለጫ እንደማይቀበል አሳውቋል።

" መንግሥት አሁንም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን ቤተክርስቲያኒቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ለማውደምና ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማጥፋት የታወጀ አዋጅ መሆኑን በጽኑ እንድናምን አድርጎናል " ብሏል።

ቅዱስ ሲኖዶስ መንግስት ከአጉል እልከኝነቱ ወጥቶ ፦

- ከሕገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመተባበር በአደባባይ እየፈጸመ ያለውን የሕግ ጥሰት ዛሬን ጨምሮ በቀጣዮቹ ፪/ሁለት/ ቀናት ውስጥ እንዲያቆም እና ሕግ እና ሥርዓትን እንዲያስከብር

- በኃይል የወረራቸውን መንበረ ጵጵስና እና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ለቆ ለቤተክርስቲያኒቱ ሕጋዊ መዋቅር እንዲያስረክብ፣

- ያለአግባብ ያሠራቸውን ካህናት እና ምእመናን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲለቅ፣

- ቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ለፈፀመው በደል በአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፤

- በካህናት እና ምእመናን ላይ ለደረሰው ሞት እና የአካል ጉዳት ተገቢውን ካሳ እንዲክስ እና የወደሙ ንብረቶቿን እንዲጠግን በጥብቅ ጠይቋል።

ቅዱስ ሲኖዶስ ፤ መንግሥት #በዚሁ_አካሄድ ሕግ እየጣሰ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ክብር እና ልእልና እያዋረደ የሚቀጥል ከሆነ ቤተ ክርስቲያን መብቷን ለማስከበር እስከአሁን ድረስ ፍጹም ሰላማዊ የሆነውን እንቅስቃሴዋን አድማሱን በማስፋት በየካቲት 5/2015 ዓ/ም ለማድረግ ያቀደችውንና ያሳወቀችውን ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ያለማንም ከልካይነት በራሷ አደባባይ የምታከናውን መሆኑን አሳውቋል።

መንግሥት ድርሻው ሰልፉ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ብቻ መሆኑን ያሳሰበው ቅዱስ ሲኖዶስ " ዛሬም ቢሆን መንግሥት ቆም ብሎ በማሰብ ከእኛ ከአባቶች ጋር ሃይማኖታዊ ፣ ቀኖናዊ እና መንፈሳዊ የአስተዳደር ሥርዓታችንን ባልጣሰ መልኩ ለመነጋገር እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት ካደረገ በውይይት ለመፍታት መንፈሳዊ በራችን ክፍት መሆኑን እናሳውቃለን " ብሏል።

ከዚህ ውጭ ግን በሁለቱ አባቶች መካከል የተፈጠረ ችግር እየተባለ የሚነገረው ፖለቲካዊ ጨዋታ የመንግሥት እንጂ በሀገሪቱ ሕጋዊ ሰውነት የሌላቸውና ከቤተ ክርስቲያን የተለዩ ግለሰቦች ጋር ማነጻጸር ሕገ መንግሥታዊም ሆነ ሞራላዊ የሕግ መሠረት የለውም ሲል አስገንዝቧል።

ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ በህገመንግስቱ የተደነገገ መሰረታዊ መብት መሆኑን ገልጾ ቤተክርስቲያን የጠራችውን ሰላማዊ እና ሕጋዊ የሆነ የመብት ጥያቄ የማፈን ሂደትን በጥብቅ እንቃወማለን ብሏል። 

ሙሉ መግለጫው ከላይ አለላቹ።

<<ቆማችሁ ነፃነታችሁ ከሚረክስ
ሙታችሁ ስማችሁ ይቀደስ>>

ኢትዮጵያዊ ሰማዕት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ።


ወታደር ለምድራዊ መንግስት ከሞተ እኛ ለሰማይ አምላክ ሰማዕትነትን  በደስታ እንቀበላለን ። የመኸር ወቅት እየደረሰ ነው በንስሀ እንዘጋጅ።

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

@zemaryan
@zemaryan
@zemaryan
በእግዚአብሔር እረዳትነት ሀይማኖቴን አሳልፌ አልሰጥም የሀገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልሁ አይመስለኝም ጉልበት ያለህ በፀሎት ጉልበት የሌለህም ለልጅ ለሚስትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኃላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማ  ር  ያ  ም  ን  ለዚህ ከዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬ  (የካቲት 5) ነው በእለተ እሁድ ከጥዋቱ 1 ሰአት መስቀል አደባባይ ከትመህ ጠብቀኝ


#share #ሼር

@zemaryan
@zemaryan
@zemaryan
ሰበር መረጃ
===========
ሕገወጡ ቡድን (የቀድሞ 3 ጳጳሳት እና 25 ሕገ ወጥ ተሿሚዎች) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና ቢሮዎች እንዳይገቡ ፍርድ ቤት አግዷል።

“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”

“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”

           ሲራክ 4 ፡ 2

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

ማህበረ ቅዱሳን
https://t.me/mahbere_kidusan
ሰበር መረጃ!
አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ (ጋዜጠኛ እና ደራሲ) በጸጥታ ኃይሎች ታፍኖ ተወሰደ።

ዛሬ  ሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 አካባቢ በሥራ ጉዳይ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ መካኒሳ አካባቢ ለጥያቄ እንፈልግሃለን የሚሉ የመንግሥት የጸጥታ አካላት አፍነው ወስደውታል።

©ምንተ ንግበር

ዛሬ ምሽት ከ2፣30 ጀምሮ የሚተላለፍ ቃለ መጠይቅ ከብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሐም ጋር ማድረጉን EOTC TV ዘግቧል።

#ኢንፈርህ_ሞተ
#ሞትን_አንፈራውም

“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”

“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”

           ሲራክ 4 ፡ 2

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

@zemaryan