✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
16.6K subscribers
226 photos
22 videos
51 files
445 links
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─
ገና እንዘምራለን
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot
@yita21
@Binyam
https://youtu.be/Fz4JARE6-DI
Download Telegram
#መቼ_ነው_ጌታ

መቼ ነው ጌታ ኧረ መቼ ነው መቼ ነው ጌታዬ
እንደ ቃልህ የሚሆን ጉዞዬ

አልተማርኩም አልል አስተምረኸኛል
ቃልህን እንደ ወተት አጠጥተኸኛል

የታለ አኗኗሬ አንተን የሚመስለው
በልማድ ህይወት ነው የምመላለሰው

ይህ አንደበቴማ በቃልህ ሰልጥኗል
ልቦናዬ ከአንተ ከፊትህ ኮብልሏል

አንተን እንደማውቅህ አብዝቼ ባወራ
የተዘራው ሁሉ ፍሬም አላፈራ


#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
#JOIN #OUR #CHANNEL


👇👇👇👇👇👇👇
💦 @Zemaryan 💧

💦 @Zemaryan 💧 #ይቀላቀሉ
💦 @Zemaryan 💧 👈👈👈👈

💦 @Zemaryan 💧
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
#አቤት_የዛን_ጊዜ

አቤት የዛን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ
ትንሹም ትልቁም (3) መድረሻውን ሲያጣ

ከምስራቅ ከምዕራብ ከሰሜን ከደቡብ/2/
ነፋሳት ሲላኩ/3/ መዐትን ለማዝነብ

ሰማይና ምድር በአንድ ሲዋሀዱ (2)
የት ይሆን መድረሻው (3) የት ይሆን መንገዱ

ጻድቃን በቀኝ በኩል ሀጥአን በግራ/2/
ሲነፋ መለከት /3/ ሲደለቅ እንዚራ

ምድር ቀውጢ ስትሆን አፅም ሲሰበሰብ
ሀፍረት ይይዘዋል /3/ ሰው ለፍርድ ሲቀርብ

ጩኸት ሲበረታ የማይጠቅም ለቅሶ/2/
እንደ ቁራ ጠቁሮ /3/ ፅልመትን ተላብሶ

ገነትን ሲያገኙ ፃድቃን በስራቸው /2/
አካል ወደ ሲኦል/3/ ተፈረደባቸው

#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
#JOIN #OUR #CHANNEL

🌸 @zemaryan 🌸
🌸 @zemaryan 🌸
🌸 @zemaryan 🌸
#ሰላምሽ ዛሬ ነው

ሰላምሽ ዛሬ ነው ኢየሩሣሌም
ወደ አንቺ መጥቷልና አምላክ ዘላለም/፪/
ሆሣዕና በአርያም
እያሉ ዘመሩ ህጻናት በኢየሩሣሌም
አንቺ ቤተልሔም የዳዊት ከተማ
የህዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ/፪/
አዝ......
ሆሣዕና እያሉ አመሰገኑት
በኢየሩሳሌም አዕሩግ ህጻናት/፪/
አዝ.......
ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙት
መስቀል ተሸክሞ ሆነን መድኃኒት/፪/
አዝ......
የኢየሱስ ህማም ደናግልም አይተው
እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው/፪/

#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
. ሆሳዕና እምርት
ሆሳዕ ና እምርት እንተ አቡነ ዳዊት/2/
ቡሩክት እንተ ትመጽእ መን ግስት/2


#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
: ወምድርኒ



ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ/2/
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ /4/
ምደር ጸዳች ሐሴት አደረገች /2/
በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች/4/


#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
የህይዋን አምላክ ሙታንን ሊያስነሳ
በእኩለ ሌሊት ክርስቶስ ተነሳ /2/


ሙታን አይደለንም..............ክርስቶስ ተነሳ

ህይዋን ነን እኛ ................ክርስቶስ ተነሳ

በመስቀሉ የዳን ...............ክርስቶስ ተነሳ

ከሀጥያት ቆራኛ.................ክርስቶስ ተነሳ

የተዋረድነውን ...................ክርስቶስ ተነሳ

ሊያከብረን ዳግመኛ ...............ክርስቶስ ተነሳ

ሞትን አሸንፎ ...............ክርስቶስ ተነሳ

ተነሳልን ለኛ ...............ክርስቶስ ተነሳ

አዝ...............

የህይዋን አምላክ ሙታንን ሊያስነሳ
በእኩለ ሌሊት ክርስቶስ ተነሳ/2/

እናተስ አትፍሩ ...............ክርስቶስ ተነሳ

እነግራችኃለሁ ...............ክርስቶስ ተነሳ

የተሠቀለውን...................ክርስቶስ ተነሳ

እንድትሹ አውቃለሁ...........ክርስቶስ ተነሳ

ህይዋን ከሙታን.............ክርስቶስ ተነሳ

ለምን ፈለጋችሁ.............ክርስቶስ ተነሳ

እንዴተናገረው .............ክርስቶስ ተነሳ

ተነስቷል ጌታችን...............ክርስቶስ ተነሳ

አዝ..................

የህይዋን አምላክ ሙታንን ሊያስነሳ
በእኩለ ሌሊት ክርስቶስ ተነሳ /2/

ሞትን ድል አድርጎ...........ክርስቶስ ተነሳ

በእኩለ ሌሊት..............ክርስቶስ ተነሳ

አስቀድሞ ታየ ...............ክርስቶስ ተነሳ

ለመቅደላዊት................ክርስቶሰ ተነሳ

እርሷም ትንሳኤውን.............ክርስቶስ ተነሳ

ላለም አበሠረች ..............ክርስቶስ ተነሳ

ጌታየን አየሁት..............ክርስቶስ ተነሳ

ተነስቷል እያለች..................ክርስቶስ ተነሳ

#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
እዩና እመኑ ሰዎች*

እዩና እመኑ ሰዎች
ድንጋዮ ተፈቃቀወላል
ኢየሱስ በእኩለ ሌሊት
በኃይሉ ሞትን ድል ነስቷል(2)

እልልታ ለዚህ ይገባል
ግርግርታ ለዚህ ይገባል
የሞት ሀይል ተዋርዷል ዛሬ
ሲኦልም ተመሰቃቅሏል(2)

መላእክቱ ነጭ ለብሰው
ምስራቹን አበሰሩ
ተነስቷል ኢየሱስ ብለው
ለዓለም እንዲናገሩ(2)

እዩና እመኑ ሰዎች
ድንጋዮ ተፈነቃቅሏል
እየሱስ በእኩለለሊት
በሃይሉ ሞትን ድል ነስቷል(2)

እልልታ ለዚህ ይገባል
ግርግርታ ለዚህ ይገባል
የሞት ሀይል ተዋርዷል ዛሬ
ሲኦልም ተመሰነቃቅሏል(2)
#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
#ቅዱስ_ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል /3/ ነፍሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
አዝ.......,
አንተ ስለሆንክ .......ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል .......ሚካኤል
ልመናህ ፈጥኖ .......ሚካኤል
ከአምላክ ያቀርባል .......ሚካኤል
የዋህ መላክ ነህ አዛኝ ለሰው
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው
አዝ............
ደዌ የፀናበት .......ሚካኤል
በአንተ ይድናል
በአደባባህ
ምስክር ሆኗል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ
በቃልኪዳንህ ሕይወቱ ዳነ
አዝ..........
ባለ መድሃኒት ........ሚካኤል
ያቃተውን
ፈዋሽ ፀበልህ
ሁኖኞል ኃይል
እንደ መፃጉ ድህነት አገኘሁ
ፈውሰኸኛል ባንተ ተመካሁ
አዝ
ከአምላክ ተሰጥቶህ .......ሚካኤል
ክብርህ የበራል
ለጎስቋላው ሰው
መጠጊያ ሆኗል
ትንሽ ትልቁ ድሃው ሀብታሙ
ለምኖ አግኝቷል ከአምላክ በስሙ
አዝ .......,..
በብሉይ ኪዳን .........ሚካኤል
ከአምላክ ተልዕኮ
ህዝበ እስራኤልን
ነፃ ያወጣህ
በሀዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ
በተአምራትህ ትፈውሳለህ

#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇

@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
ሼር
#በድንግል_ትህትና

በድንግል ትህትና አለምተደነቀ /2/
እዉነተኛ መጠጥ ከሆዷ ፈለቀ /2/
ሰዉ የሚድንበት ሮማንና ገዉዝ /2/
ከሆዷ ፈለቀ እንደ ምንጭ እንደወንዝ /2/
››
ፀጋን ሰላደላት የመዉለድ ስጦታ/2/
በፍቅር ሳበችው የፍጥረቱን ጌታ /2/
ሰማያዊዉ አምላክ ከእርሷ ሥጋንነሳ /2/
ፀሐይ ስለወጣ ቀረልን አበሣ /2/
››
እስኪ ተመልከቱት ይህንን ደስታ ይህን ታላቅ ነገር
ወልድን በመዉለዷ በፀጋ ሥንከብር /2/
ታላላቅ አንስቶች እናቶች ቢባሉም /2/
አምላክን በመዉለድ እርሷን አያህሉም /2/
››
እስኪ ተመልከቱት ይህንን ደስታ ይህን ታላቅ ነገር
ወልድን በመዉለዷ በፀጋ ሥንከብር /2/
ታላላቅ አንስቶች እናቶች ቢባሉም /2/
አምላክን በመዉለድ ድንግልን አይቀድሙም /2/

እግዚአብሔር ምድርን አየና በመላ /2/
ማርያምን አገኛት ከቤተ-መቅደሱ ከቤቱ ተጥላ
ከመላዕክቱ ጋር እየተጫወተች /2/
የሰማዩን መና እየተመገበች /2/


#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
#JOIN #OUR #CHANNEL

✥┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈✥✢
@zemaryan @zemqryan
@zemaryan @zemaryan
@zemaryan @zemaryan
✥┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈✥✢