ሊቀ መላክ
ሊቀ መላክ ኡራኤል አባት
ፀበልህም ያድናል በእውነት
በምልጃህም ያመኑ በሙሉ
ባንተ ይድናሉ/2/
አዝ............
ኡራኤል መላክ ያንተ ድንቅ ስራ
ኡራኤል መላክ አይመረመርም
ኡራኤል መላክ ድንቅ ነው ምህረት
ኡራኤል መላክ ማዳንህ ዘላላም
ኡራኤል መላክ ቸርነትህ ብዙ
ኡራኤል መላክ ምልጃህም ፈጣን ነው
ኡራኤል መላክ ፀጋህን አድለን ለኛለምናምነው
አዝ...........
ኡራኤል መላክ ማዳንክን ሰምቼ
ኡራኤል መላክ ስምክን ጠርቻለው
ኡራኤል መላክ አላሳፈርከኝም
ኡራኤል መላክ ባንተስ ኮርቻለው
ኡራኤል መላክ መንገዴ ባንተ ነው
ኡራኤል መላክ የኔ መታመኛ
ኡራኤል መላክ እኔንም ጠብቀኝ ከሀጢያት ቁራኛ
አዝ..........
ኡራኤል መላክ ለእዝራ ሱቱኤል
ኡራኤል መላክ ጥበብ እንዳጠጣህ
ኡራኤል መላክ በፅዋው ብርሀን
ኡራኤል መላክ ደሙን እንደረጨህ
ኡራኤል መላክ ሠላምን ልታስገኝ
ኡራኤል መላክ ዓለምን መዞርህ
ኡራኤል መላክ ማዳንህ ተገልፆል በቅዱስ ፀበልህ
ዝማሬ ዳዊት✝
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
ሊቀ መላክ ኡራኤል አባት
ፀበልህም ያድናል በእውነት
በምልጃህም ያመኑ በሙሉ
ባንተ ይድናሉ/2/
አዝ............
ኡራኤል መላክ ያንተ ድንቅ ስራ
ኡራኤል መላክ አይመረመርም
ኡራኤል መላክ ድንቅ ነው ምህረት
ኡራኤል መላክ ማዳንህ ዘላላም
ኡራኤል መላክ ቸርነትህ ብዙ
ኡራኤል መላክ ምልጃህም ፈጣን ነው
ኡራኤል መላክ ፀጋህን አድለን ለኛለምናምነው
አዝ...........
ኡራኤል መላክ ማዳንክን ሰምቼ
ኡራኤል መላክ ስምክን ጠርቻለው
ኡራኤል መላክ አላሳፈርከኝም
ኡራኤል መላክ ባንተስ ኮርቻለው
ኡራኤል መላክ መንገዴ ባንተ ነው
ኡራኤል መላክ የኔ መታመኛ
ኡራኤል መላክ እኔንም ጠብቀኝ ከሀጢያት ቁራኛ
አዝ..........
ኡራኤል መላክ ለእዝራ ሱቱኤል
ኡራኤል መላክ ጥበብ እንዳጠጣህ
ኡራኤል መላክ በፅዋው ብርሀን
ኡራኤል መላክ ደሙን እንደረጨህ
ኡራኤል መላክ ሠላምን ልታስገኝ
ኡራኤል መላክ ዓለምን መዞርህ
ኡራኤል መላክ ማዳንህ ተገልፆል በቅዱስ ፀበልህ
ዝማሬ ዳዊት✝
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
ስላሴን አመስግኑ
==========
ስላሴን አመስግኑ /2/
የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
አዝ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት
ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ
ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከማታ
አዝ
ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት
መላእክት በሰማይ ስሉስ ቅዱስ ያሉት
እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን
በሰማይ በምድር እንጠራሃለን
አዝ
ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ
ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ
ስላሴ አምባዬ ክብሬ ናቸውና
ሁሌም ይመሩኛል በህይወት ጎዳና
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
==========
ስላሴን አመስግኑ /2/
የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
አዝ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት
ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ
ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከማታ
አዝ
ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት
መላእክት በሰማይ ስሉስ ቅዱስ ያሉት
እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን
በሰማይ በምድር እንጠራሃለን
አዝ
ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ
ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ
ስላሴ አምባዬ ክብሬ ናቸውና
ሁሌም ይመሩኛል በህይወት ጎዳና
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
አንቺ የወይንሐረግ
አንቺ የወይን ሐረግ ድንግል ልምላሜሽ የበዛ/2/
ምግብ ሆኖ/2/ ተሰጠን ፍሬሽ ለኛ ቤዛ/2/
በአንቺ ሰማይነት ድንግል የወጣው ፀሐይ/2/
ብርሃን ነው/2/ ለጻድቃን ስሙም አዶናይ/2
ዝማሬ ዳዊት✝
@zemaredawit @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
Join the channel✝👆
አንቺ የወይን ሐረግ ድንግል ልምላሜሽ የበዛ/2/
ምግብ ሆኖ/2/ ተሰጠን ፍሬሽ ለኛ ቤዛ/2/
በአንቺ ሰማይነት ድንግል የወጣው ፀሐይ/2/
ብርሃን ነው/2/ ለጻድቃን ስሙም አዶናይ/2
ዝማሬ ዳዊት✝
@zemaredawit @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
Join the channel✝👆
መጻ ዘመጻ
=======
መጻ ዘመጻ እምላዕሉ/2/
መርዓዊ መጻ/2/ ፃዑ ተቀበሉ /2/
መጣ /2/ ሙሽራው/2/
ሙሽራው መጣ/2/ተቀበሉ ውጡ ተቀበሉ /2/
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
=======
መጻ ዘመጻ እምላዕሉ/2/
መርዓዊ መጻ/2/ ፃዑ ተቀበሉ /2/
መጣ /2/ ሙሽራው/2/
ሙሽራው መጣ/2/ተቀበሉ ውጡ ተቀበሉ /2/
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
መርዓዊ
መርዓዊ ሰማያዊ (2)
ለእመ ገብረ በዓለ (2) እኸ (3)
ይኑሩ በሰላም (3) ጸንተው በዚህ ዓለም
አዝ
ደናግል ተነሱ ያዙ መብራህቱን
ሙሽራው ደረሰ አጒል እንዳንሆን
አዝ
ወንጌል ይዘዋል ጎዳናቸው ያምራል
አላማው መልካም ነው እነርሱንእንምሰል፤
አዝ
የድካም ዋጋቸው (2)
ብርሃኑ ያበራል ለተከታያቸው
አዝ
የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን
ካህኑ ይባርኩት ብሩክ ሰው ይሁን
የሙሽሪት ሕይወት መልካም እንዲሆን
ካህኑ ይባርኳት ብሩክት ትሁን
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit @zemaredawit
መርዓዊ ሰማያዊ (2)
ለእመ ገብረ በዓለ (2) እኸ (3)
ይኑሩ በሰላም (3) ጸንተው በዚህ ዓለም
አዝ
ደናግል ተነሱ ያዙ መብራህቱን
ሙሽራው ደረሰ አጒል እንዳንሆን
አዝ
ወንጌል ይዘዋል ጎዳናቸው ያምራል
አላማው መልካም ነው እነርሱንእንምሰል፤
አዝ
የድካም ዋጋቸው (2)
ብርሃኑ ያበራል ለተከታያቸው
አዝ
የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን
ካህኑ ይባርኩት ብሩክ ሰው ይሁን
የሙሽሪት ሕይወት መልካም እንዲሆን
ካህኑ ይባርኳት ብሩክት ትሁን
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit @zemaredawit
ደመቀ አበራል
ደመቀ አበራልን የአማኑኤል ስራ(2)
ሙሽሮቹ ሆኑ አብርሀም ወ ሳራ
በቤተክርስቲያን ጥላ ተከልለው
ተክሊል አድርገዋል ሙሽሪት ሙሽራዉ
ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ስለተሰጣቸው
ሙሽሪት ሙሽራዉ አበራ ገፃቸዉ
የተራራቃ አካል አንድሆነ በተክሊል
እግዚአብሔር ይመስገን እልል እንበል
አጥንትሽ ካጥንቴ ስጋሽ ከስጋዬ
አዳም የሰበከዉ ይኸዉ ዛሬ ታየ
የተክሊል ብርሃኗ በእኛ መሀል በርቶ
እረቂቅ አድነት ታየ በእርሷ ጓልቶ
ይህን ድንቅ ነገር ለማየት ያበቃን
ሚስጢሩን የሚገልፀ እግዚአብሔር ይመስገን
ነጭ መጓናፀፊያ በአንድ ተጎናፅፈው
በመንፈስ ቅድስ ሀይል አረፉ በጥላ
ሙሽሪት ሙሽራዉ ለፋቅር ተሸነፉ
ለቁርባን መቁረቢያ ነጭ ልብስ አሰፉ
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit @zemaredawit
ደመቀ አበራልን የአማኑኤል ስራ(2)
ሙሽሮቹ ሆኑ አብርሀም ወ ሳራ
በቤተክርስቲያን ጥላ ተከልለው
ተክሊል አድርገዋል ሙሽሪት ሙሽራዉ
ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ስለተሰጣቸው
ሙሽሪት ሙሽራዉ አበራ ገፃቸዉ
የተራራቃ አካል አንድሆነ በተክሊል
እግዚአብሔር ይመስገን እልል እንበል
አጥንትሽ ካጥንቴ ስጋሽ ከስጋዬ
አዳም የሰበከዉ ይኸዉ ዛሬ ታየ
የተክሊል ብርሃኗ በእኛ መሀል በርቶ
እረቂቅ አድነት ታየ በእርሷ ጓልቶ
ይህን ድንቅ ነገር ለማየት ያበቃን
ሚስጢሩን የሚገልፀ እግዚአብሔር ይመስገን
ነጭ መጓናፀፊያ በአንድ ተጎናፅፈው
በመንፈስ ቅድስ ሀይል አረፉ በጥላ
ሙሽሪት ሙሽራዉ ለፋቅር ተሸነፉ
ለቁርባን መቁረቢያ ነጭ ልብስ አሰፉ
@zemaredawit. @zemaredawit
@zemaredawit
@zemaredawit @zemaredawit