Watch "🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)" on YouTube
https://youtu.be/HGlvzuEQ-p0
https://youtu.be/HGlvzuEQ-p0
YouTube
🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)
#new_mezmur #አዲስ_ዝማሬ #በአባቴ_ቤት #zegola
❤4
#ሆሳዕና
ሆሳዕና በእብራይስጥ 'አሁን አድን' በግዕዝ ደግም 'መድኃኒት' ማለት ነው።
ሆሳዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መግቢያ ዋዜማ ነው።
ሆሳዕና አስቀድሞ ካለው ረቡዕ ጀምሮ የሚታሰብ ታላቅ የቤተክርስቲያን የበዓል ቀን እንደሆነ ይታወቃል። ለምን ከረቡዕ ጀምሮ ይታሰባል ቢሉ ጌታችን ሐዋርያትን አህያይቱንና ውርንጫዋን ያመጡ ዘንድ ወደ ቤተፋጌ እንዲሄዱ ያዘዛቸው ረቡዕ ነው እነሱም ፈልገው ያመጧቸው በዕለተ እሁድ ነው።
በዚሁ ሰንበትና በዋዜማዎቹ ዕለታት የሚዘመረው ጾመ ድጓ "ሆሳዕና በአርያም" "ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት" "ዕለተ ሆሳዕናሁ አርዓየ… " ወዘተ... በማለት እየተጠቀሰና እየተዘመረ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ኢየሩሳሌም የገባበት ሁኔታ እየተተረከረ ስለሚዘምር ይህ ሰንበት በጌትነትና በክብር በውዳሴና ቅዳሴ ሆሳዕና በአርአያም እየተባለ በሽማግሌዎችና በሕፃናት አንደበት በድንጋዮችም ልሳን ሳይቀር እየተመሰገነ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በከብር ሲገባ ለሰጣቸው ለተቀደሰ ሰላሙና ፍቅሩ መታሰቢያ ሆኖ የተሰጠ ነው።
🔖በአህያ መቀመጡ፦
1, ትህትናን ለማስተማር።
2, የሰላም ዘመን ነው ሲል(በብሉይ ዘመን ነቢያት የክፋት ዘመን መምጣቱን ሲናገሩ በፈረስ ላይ ተጭነው ይታያሉ፤ የሰላም ዘመን የምህረት ዘመን መምጣቱን ለማሳየት በአህያ ላይ ይቀመጣሉ።)
3, በአህያ ላይ የተቀመጠ ሰው ሮጦ አያመልጥም ክርስቶስም ከፈለጋችሁኝ እገኛለሁ ሲል በአህያ ላይ ተቀምጧል ለፈለጉኝ ሁሉ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል በንጽህና በየዋህነት ለሚኖሩ ምዕመናን አድሬባቸው እኖራለሁ ሲል ነው፡፡
🔖ለምን ዘንባባ ያዙ ቢባል፦ ዘንባባ እሾሃም ነው፤ አንተም የኃይል የድል ምልክት አለህ ሲሉ፤ በሌላም በኩል ዘንባባ እሳት ለብልቦ ይተወዋል እንጂ አይበላውም አንተም ባሕርይህ አይመረመርም ሲሉ፤ አንድም ዘንባባ ረጅም /ልዑል/ ነው አንተም ባሕርይህ ልዑል ነው ሲሉ ዘንባባ ይዘው ተቀብለውታል፡፡
🔖የተምር ዛፍ ዝንጣፊ ነው ቢሉ፦
ተምር ፍሬው አንድ ነው አንተም ባህርይህ አንድ ነው ሲሉ፡፡ አንድም፤ ተምር ልዑል/ረጅም/ ነው አነተም ልዑለ ባህርይ ነህ ሲሉ፡፡ አንድም፤የተምር ፍሬው በእሾህ የተከበበ ነው በቀላሉ መልቀም አይቻልም ፤ የአንተም ምስጢር አነተ ካልገለጠከው አይመረመርም ሲሉ ነው፡፡
🔖የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ነው ቢሉ፦
ወይራ ጽኑዕ/ ጠንካራ/ ነው አንተም ጽኑዓ ባህርይ ነህ ሲሉ፤ አንድም ወይራ ለመስዋዕት ይሆናል፤ አንተም መስዋዕት ትሆናለህ ሲሉ፤ አንድም ወይራ ዘይቱ ለመብራት ይሆናል አንተም የዓለም ብርሃን ነህ ሲሉ ይህንን ይዘው አያመሰገኑ ተቀበሉት፡፡
🔖ልብሳቸውንም ማንጠፋቸው፦
እንኳን አንተ የተቀመጥክባት አህያ እንኳን መሬት መርገጥ አይገባትም ሲሉ ልብሳቸውን አነጠፉለት፡፡ እነዚያ ያላመኑ አይሁድ ለተቀመጠባት አህያ ይህንን ያህል ክብር ከሰጡ፤ በድንግልና ጸንሳ ለወለደችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ያህል ክብር ልናድረግለት ይገባን ይሆን?

❤4👍3
Forwarded from ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት
✨"ወደ ተራራ ውጡ ዕንጨትም አምጡ ቤቴንም ስሩ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል"
ት.ሐጌ 1፥8✨
በዚህ አምላካዊ ቃል መሠረት የቤተክርስቲያናችንን መቃኞ ለመስራት ሁላችንም ትብብር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ!
#share

👍3❤1
Audio
💐እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ💐
✟ ደብረ ታቦር ✟ #በመዝሙር_እና_ኪነጥበብ_ክፍል_የተዘጋጀ @mezmurtinat1
✨ #ግጥም✨
● #በእህታችን_ፋሲካ ●
══◉❖◉══

👍5❤4
🔴 አዲስ ዝማሬ " መስቀል ነው ኃይላችን " ዘማሪ ዲያቆን አቤኔዘር ፍቃዱ @-mahtot
https://youtube.com/watch?v=-XlyZqLr01s&si=024x9HSArNuiPH57

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
https://bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " መስቀል ነው ኃይላችን " ዘማሪ ዲያቆን አቤኔዘር ፍቃዱ @-mahtot

❤12👍11
Forwarded from የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል! (BeN🚶♂️✨)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔴✨#ካህነ_እግዚአብሔር✨🔴
አዲስ ዝማሬ በቤላ ፈለገ ሰላም መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ወ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ
📣ዛሬ 12:00 ሰአት በሰ/ት/ቤቱ ሚዲያ ይለቀቃል!!!📣
👉እስከዛው ሼር ማድረግ እንዳይረሳ!!
#share @mezmurtinat1 📱📱📱📱🐦📱📱
#አብርሂ_ፈለገ_ሰላም

❤5
Forwarded from የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል! (BeN🚶♂️✨)
🔴ተለቀቀ🔴✨
🔴አዲስ ዝማሬ🔴
✨#ካህነ_እግዚአብሔር✨
በቤላ ፈለገ ሰላም መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ወ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ
https://youtu.be/FtCGZd19bAs?si=szzYJfR8O8WlPKPg

⭕️ አዲስ መዝሙር "ካህነ እግዚአብሔር" | Abune Teklehaymanot New Mezmur 2018 | Bella Felege Selam አቡነ ተክለሃይማኖት
በቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወአቡነ ተክለሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን የተዘመረ የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ድንቅ መዝሙር።
ይህ መዝሙር የኢትዮጵያ ብርሃን፣ ሐዲስ ሐዋርያ፣ የኢቲሳው ፀሐይና የደብረ ሊባኖሱ ኮከብ ለሆኑት ለታላቁ አባት ለቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት የተበረከተ ነው። አባታችን በምልጃቸው ሀገራችንን እንዲጠብቁልን እየለመንን፤ የእሳቸውን ገድልና…