Zemen bus Ethiopia/ዘመን ባስ ኢትዮጵያ
3.62K subscribers
466 photos
28 videos
4 files
144 links
አጭር ስልክ ቁጥር ☎️6162
Unique and comfortable public transport in Ethiopia
📞 Call Center Numbers
አጭር ስልክ ቁጥር, 6162
ሞባይል 0961202020
0961626262

tiktok.com/@zemenbus
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Mekuria/ Zemen Ethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ አንዴ የሚያዝናኑ ነገሮችን ማየት ለአእምሮ ጥሩ ነው ብለን ጋበዝናችሁ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ፈጣን መልእክት ወደ ሁሉም የክልል ከተሞች ጊዜንና ወጪን ባገናዘበ ተመጣጣኝ ክፍያ በሀላፊነት፣በጥንቃቄና በፍጥነት በዘመን።
በዘመን ይላኩ!ከዘመን ይቀበሉ።
🌟ኢድ ሙባረክ🌙⭐️

እንኳን ለ2017 ዓ.ም የታላቁ ኢድ አል ፈጥር 1,446ኛው በዓል በሰላም አደረስዎ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል!!
🫰ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር
☎️ 6162, ☎️ 7273
ወይም
☎️ 0961202020
☎️ 0961626262
☎️ 0945453333
☎️ 0945451111

✉️ 6162 SMS ተጠቅመው ያገኙናል።

Find and Join Us ⭕️N

Telegram Group
👉https://shorturl.at/pEJ24
Telegram Channel
👉https://t.me/zeemen
Facebook
👉https://shorturl.at/loxDZ
Instagram
👉https://shorturl.at/jL017
Twitter
👉https://shorturl.at/ipuAQ
WhatsApp
👉https://shorturl.at/jtCHL

#zemenbus #zemenbusethiopia
❇️ዘመን ኤክስፕረስ ዴሊቨሪዎች ነን ኢትዮጵያ ውስጥ በአራቱም አቅጣጫዎች ማንኛውንም መልዕክቶች በረዶ እንኳን ቢሆን ሳይቀልጥ በአስተማማኝ እና በጥንቃቄ በፍጥነት እናደርሳለን❗️

❇️ፖስታና ጥቅል መልእክቶች ለመላክም ሆነ ለመቀበል በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የዘመን ኤክስኘረስ ቅርንጫፍ እና የዘመን ባስ ትኬት ቢሮዎችን ይጠቀሙ!

❇️1. ሀይሌ ጋርመንት
❇️2. አዲሱ ገበያ
❇️3. እስጢፋኖስ
❇️4. ላምበረት
❇️5. ሜክሲኮ
❇️6. ዘነበወርቅ
❇️7. ጀሞ

ለበለጠ መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥራችን
☎️ 7273 ወይም ☎️ 6162 እዲሁም
☎️ 0961213333
☎️ 0930272727
☎️ 0961202020
ቢደዉሉ ያገኙናል።
🔗 TikTok: [ http://www.tiktok.com/@zemen_express]
🔗 Facebook: [https://rb.gy/rdxx16 ]
🔗 Instagram: [ https://rb.gy/xdzgec]

#StayConnected #FollowUs
📌.ጉንዳኖች ሲጓዙ ድንገት መንገድ ቢዘጋባቸው ከጉዟቸው አይገቱም፤ሌላ መንገድ ፈልገው ጉዟቸውን ይቀጥላሉ እንጂ በፍጹም ተስፋ አይቆርጡም።

📌.ጉንዳኖች ለመጪው ጊዜ ይዘጋጃሉ
በበጋ ወቅት ለክረምት ጊዜ የሚሆናቸውን ቀለብ በማከማቸት በዝናብ ወቅት ወደ ውጭ ሳይወጡ ክረምቱን በመኖሪያቸው ያሳልፋሉ

📌.ጉንዳኖች ከአካላቸው ክብደት 20 እጥፍ የሚልቅ ነገር መሸከም ይችላሉ - መኖሪያቸውን ይገነባሉ፤ቀለባቸውን ይሰንቃሉ፡፡

🎯. ከጉንዳኖች ህይወት ምን እንማራለን?

💎• ምንጊዜም ተስፋ አለመቁረጥ

💎• በምቹ ጊዜ ተግቶ በመሥራት
በአስቸጋሪ ጊዜ ማረፍ

💎• አልችልም ብሎ ከመቀመጥ
የሚቻለውን ሁሉ ለማድረግ መነሳት