አባትህን ከ እናትህ እኩል እይ because of አባት ምን ጊዜም አባት ነው ሰካራምም ቢሆን ይወድሀል። እናትም ምን ጊዜም እናት ነች።
Forwarded from 13🦋
True story
በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ
ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡
ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን
መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ)
ለማሟላት በቂ ነበር፡፡
አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም
የሚያልመው ልጁን
የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ
ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ
ነበረች፡፡
የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት
ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ
ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ
የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ
መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን
ዋጋው 1500Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ
አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ትገዛልኛለህ?" አለች፡፡
አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ
ያን ቀሚስ የሚገዛ
ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል
ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡
እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው
ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡
አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ
ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡
ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡ "ከግዚያት በኀላ
ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ
የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ
ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡
የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል
80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ
ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ
ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው
ስለምታውቅ በጥርጣሬ "ያን ገንዘብ ከየት ነው
ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አደረክ
እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡
"አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው
ነበረ፤ እና አንዱን
ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤
የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡
ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት
ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ
በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና
ሳይሆን አስከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው
ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት ራሷን
አጠፋች፡፡
እስቲ መልሱልኝ
አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ
አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡
-ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡
መኖርህ እንኳን
ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉህ፡፡
ስለዚህ እራስህን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ
በቁም ሞተህ በቁም አትቅበራቸው፡፡
እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት
ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡
ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን
በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን ፤ እኛን በማሳደግ
በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን
ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ ሼር
በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ
ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡
ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን
መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ)
ለማሟላት በቂ ነበር፡፡
አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም
የሚያልመው ልጁን
የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ
ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ
ነበረች፡፡
የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት
ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ
ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ
የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ
መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን
ዋጋው 1500Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ
አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ትገዛልኛለህ?" አለች፡፡
አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ
ያን ቀሚስ የሚገዛ
ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል
ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡
እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው
ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡
አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ
ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡
ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡ "ከግዚያት በኀላ
ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ
የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ
ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡
የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል
80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ
ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ
ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው
ስለምታውቅ በጥርጣሬ "ያን ገንዘብ ከየት ነው
ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አደረክ
እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡
"አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው
ነበረ፤ እና አንዱን
ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤
የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡
ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት
ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ
በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና
ሳይሆን አስከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው
ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት ራሷን
አጠፋች፡፡
እስቲ መልሱልኝ
አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ
አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡
-ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡
መኖርህ እንኳን
ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉህ፡፡
ስለዚህ እራስህን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ
በቁም ሞተህ በቁም አትቅበራቸው፡፡
እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት
ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡
ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን
በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን ፤ እኛን በማሳደግ
በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን
ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ ሼር
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.