Zede media👍
52 subscribers
89 photos
28 videos
127 files
42 links
🌟እንኳን በደህና መጡ🌟
➥የተለያዩ የቴክ አዘል ትምህርቶች እኛ ጋር በነፃ
📲📱 Mobile Softwares & Solution
💻🖥Computer Softwares & Solution
🌎 Website Hacking & Learning
🌍Website ኣሰራር
ሀሳብ እና ኣስተያየት @Zede1222_bot
Download Telegram
Zede media👍 pinned «ሉቃስ ም 2:10_11 "መልአኩም እንዲህ አላቸው እንሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ : ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና"። እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን።»
የማኅበራዊ መድረኮች ኃይላቸውን በማወዛወዝ ፣ ጄፍ ቤሶስ ቦታውን አጥተዋል እና የቦይንግ $b ጥሩ ናቸው
ቴክ ፣ ሚዲያ እና ቢዝነስ ዜና አርዕስተ ዜናዎች

🇺🇸 #ማርክ ዙከርበርግ #ፌስቡክ በትራምፕ የፌስቡክ እና በ#ኢንስታግራም መለያዎች ላይ ያለገደብ እና ቢያንስ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንቶች ያስቀመጠውን እገዳ እያራዘመ ነው

👉 እንዲሁም እንደ #Instagramagram#YouTube 🔗#Shopify 🔗 እና #Twitch ያሉ ሌሎች የመሣሪያ ስርዓቶች በ #ትራምፕ እና በሂሳቦቻቸው ላይ በእገዶች እና ገደቦች ላይ እርምጃ ይወስዳሉ ፡፡


💰 #ኢሎን ሙስክ የአለም ሀብታም ሰው ሆኖ #JeffBezos dethrones


#ሲግናል#ElonMusk እና #WhatsApp ውዝግብ ከተጠናከረ በኋላ አዳዲስ ምዝገባዎችን እያየ ነው 🔗


#ቦይንግ 737 ማክስ አደጋዎችን በመዋሸቱ በወንጀል ክስ ተመሰረተ ፣ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት ተቀጣ


I @zedemedia
👐ሠላም ውድ የ 🌟 zedemedia 🌟 ቻናል ተከታዮች

📲ዛሬ ስልክ እየተሠረቃችሁ ለተቸገራችሁ የሚሆን አሪፍ ዘዴ ይዘንላቹ መተናል ::

⚠️ማሰባሰቢያ ፡ ይሄ ዘዴ የሚሠራው ለ #samsung ስልኮች ብቻ ነው !!

1 በመጀመሪያ ስልካችን ላይ setting እንገባለን በመቀጠል ወደ #sequrity ከዛ #remote control ላይ add account ገብተን sign up ነክተን email አዲስ እዛው ላይ እንከታለን #email ካለንም sign in ነክተን እንሞላለን በመጨረሻ log in or save ብለን እንወጣላን

setting>sequrity>remotecontrol>add account>sign in or sign up email > save.


2 እዚህ ላይ ሁሉንም #ከጨረስን በሁዋላ ስልካችን ሲጠፋ እንዴት እናገኘዋለን ???


setting>sequrity>go to find my mobile weab page
ላይ
ወይም በዚህ link👇👇👇👇👇👇👇👇
http://findmymobile.samsung.com/

በመግባት create ያደረግነውን #email login ማድረግ ከዛ ስልካችንን address (ያለበትን ቦታ) በቀላሉ እናገኘዋለን ማለት ነው


⚠️ #ማሣሠቢያ ፡ ይህንን ዘዴ ስትጠቀሙ የስልካችሁን #password or #pattern ብታጠፋት ይመከራል ምክንያቱም ስልክዎ #format ከተደረገ ሁሉም ስለሚጠፋ ነው ፡፡
💢 ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ስማርት ስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ የሚለው ሲሆን አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ እናደርሳለን።

1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting battery

3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው

3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።

⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።

4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።

5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።

👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።

6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።

7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።

⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።

8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ያልቃል።

9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።

1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።

1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።

1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።

⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

**
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ።

@MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል።

@nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል።

@joinhider_bot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ።

@RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት

🔘@zedemedia
✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5ff97c8f1a8910603ed0283c

🔻ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 0.20 ሳንቲም ይከፍላችኋል። 5 ብር ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹህ።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5ff97c8f1a8910603ed0283c
❤️">Xender

አንድሮይድ ስልካችንን እንዴት በ Xender ተጠቅመን
ከላፕቶፓችን ጋር ማገናኘት እንችላለን?

1️⃣ Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን
2️⃣ Xender እንከፍታለን
3️⃣ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን
4️⃣ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን
5️⃣ ወደላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi ከፍተን ስልካችን ላይ
በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን Xender
_AP6911 ሌላም ሊሆን ይችላል
6️⃣ Connect መሆኑን ከረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም
ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን
ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:334/
55/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን
ይችላል /
7️⃣ ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ።
ከዛማ ላፐቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን
መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችን እንደ ፎቶ
ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን
እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፐቶፓችን ላይ Backup
መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ ወደስልካችን መጫን…. በዙነገር
እስቲ ሞክሩትና ኮሜንት ...
ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት
ይኖርብናል ፡ አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስላሚሆን
ካርድ ይበላናል፡፡
ላይክና ሼር በማድረግ ለጉዋደኞችዎ ያካፍሉ፡፡

@zedemedia
የኮምፒውተራችሁ 💻 ኢንተርኔት ፍጥነት ለወረደባችሁ
ጥሩ መፍትሔ👇

👉በኮምፒውተርዎ ላይ አንዳንድ ነገሮችን አፕ, ቪዲዮ .... የመሳሰሉትን ከኢንተርኔት ላይ ሲያውርዱ ፍጥነቱ የወረደ ከሆነብዎ...@LIJBiniapptachebot

👉 Speedtest.net ውስጥ ይግቡና ስለ ኢንተርኔቱ ስፒድ መረጃ ያገኛሉ።

ለምሳሌ፦ 🔆ሙሉ ስፒዱ ቢያንስ 50% መሆን አለበት።

🔆Ping የሚለው ከ 100 በታች መሆን አለበት።

⚠️ከዚህ ውጭ የሆነ ውጤት ካዩ መፍትሔዎቹን እነሆ
👇👇👇

1.በቀላሉ የብሮውዘሩ ችግር ሊሆን ስለሚችል #አፕዴት መሆኑን ያረጋግጡ።

2.ከኋላ አስጀምረው የረሱት Download 📥/upload 📤 ሚያደርግ ነገር ካለ ያረጋግጡ።

3.የኔትወርክ ካርድ ድራይቨርዎ #አፕዴት መሆን አለበት።

4.ሞደሙን አጥፍተው ያብሩት (ማብሪያ ማጥፊያ ከሌለው ነቅለው ይሰኩት)

⚠️እነዚህን ሞክረውም ካልተስተካከለ ኢትዩ-ቴሌኮምን ያናግሩ፤
ወይም የኬብል ፣ የራውተር ብልሽት ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

@zedemedia
💢 ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ስማርት ስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ የሚለው ሲሆን አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ እናደርሳለን።

1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting battery

3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው

3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።

⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።

4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።

5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።

👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።

6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።

7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።

⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።

8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ያልቃል።

9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።

1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።

1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።

1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
@zedemedia
Forwarded from Ride BirrSCAM
🙏እንኳን ወደ Offical RIDE BIRR ቦት በደህና መጡ. በRide Birr ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ!

♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ

🔻ራይድን ይቀላቀሉ
➡️https://t.me/rnda2baa98fb1bot?start=r0325911388
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን

🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

እንዴት ይሰራል

⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡

⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

⚫️ Generally #VPN can👇👇👇

👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction

👉 access websites and apps from anywhere at any time.

@zedemedia
#bot

💢 ለዛሬ እነዚህን #5 ምርጥ ቦቶች ሞክሯቸው።

1⃣. @wiki
👉የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል

2⃣. @imdb
👉የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።

3⃣. @gif
👉ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።

4⃣. @bing
👉@gif ጋር ተመሳሳይ ነው።

5⃣. @bold
👉ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።

⚠️አጠቃቀም

ለምሳሌ በ@bold በመጠቀም techtalker ethio የሚለው በbold ለመፃፍ ከፈለጉ 👇👇👇

@bold techtalker ethio ብለው መላክ ብቻ ነው።

🙏 መልካም ቀን 🙏

@zedemedia
@innerwords join yall
Zede media👍 pinned «@innerwords join yall»
🏆 ሁሌ chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የgame 🎮 bot ች ይዤ መጥቻለው
⭐️⭐️🎮 TELEGRAM GAMES LIST 🎮

➊. @gamee (34 gameዎች)
➋. @gamebot (3 gameዎች)
➌. @ludeiBot (4 gameዎች)
➍. @GamesHDBot (2 gameዎች)
➎. @awesomebot (3 gameዎች)
➏. @brugamebot (6 gameዎች)
➐. @DontDieBot (1 game)
➑. @MicroGamesbot (1 game)
➒. @LazyGamesBot (1 game)
➓. @keepieuppie_bot (1 game)
11. @lonagamebot (1 game)
12. @foxgamebot (1 game)
13. @LHGamesBot (1 game)
14. @dotspuzzle_bot (1 game)
15. @Sean_Bot (1 game)
16. @GameLotus_bot (2 gameዎች)
17. @WiMi5Bot (2 gameዎች)
18. @ForaGamesBot (1 game)
19. @GameMatrisBot (3 gameዎች) እነዚን ቦቶች ተጠቅመው ፈታ ይበሉልን🏆በዛውም ጓደኛዎትን Add ያድርጉ
@zedemedia
🎯የዌብሳይት ጥቆማ (TechEthioOfficial)

📌Webmath.com - ማንኛውንም የMath ጥያቄ የሚሰራ ዌብ
📌Geektyper.com - ስክሪናችንን በmatrix ኮዶች Act Like Hacker 🤨
📌Panzoid.com - ምርጥ የቪዲዮ intro መስሪያ Web
📌worldclock.com - የየትኛውንም ሀገር ሰዓት ማወቂያ (Live)

Join and Share @zedemedia
1.toshiba core i7 13.5 inch(new)
128gb ssd by 6gb ram.......11000

2.lenovo quad core (core i4)
14 inch(new)
Very slim
500gb by 4gb ram.......14500

3.hp quad core (core i4)
15.6inch(almost new)
5th generation
500gb by 4gb ram.......14500

4.dell core i3 13.5 inch(new)
6th generation
500gb by 4gb ram.......15500

5.hp core i3 13.5 inch(new)
6th generation
1tera by 8gb ram.......17500

6.hp core i5 15.6 inch(new)
4th generation
500gb by 4gb ram.......18500


7.i5 15.6 inch(new)
4th generation
1tera by 8gb ram.......20300

8.i5 15.6 inch(new)
5th generation
1tera by 8gb ram.......20700


9.hp core i5 14 inch(new)
6th generation
1tera by 8gb ram.......22500

10. i5 15.6 inch(new)
5th generation
2gb nividia
1tera by 8gb ram.......24500

11. i5 15.6 inch(new)
7th generation
1tera by 8gb ram.......24000


12.hp core i5 15.6 inch(new)
Gaming
8th generation
1tb by 8gb ram
4gb gtx 1050.......41000

@Goldengrace123
Hello guys wass up!!!
Yo!!!!!!🤗🥺