❤️">Xender
✅አንድሮይድ ስልካችንን እንዴት በ Xender ተጠቅመን
ከላፕቶፓችን ጋር ማገናኘት እንችላለን?
1️⃣ Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን
2️⃣ Xender እንከፍታለን
3️⃣ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን
4️⃣ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን
5️⃣ ወደላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi ከፍተን ስልካችን ላይ
በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን Xender
_AP6911 ሌላም ሊሆን ይችላል
6️⃣ Connect መሆኑን ከረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም
ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን
ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:334/
55/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን
ይችላል /
7️⃣ ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ።
ከዛማ ላፐቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን
መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችን እንደ ፎቶ
ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን
እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፐቶፓችን ላይ Backup
መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ ወደስልካችን መጫን…. በዙነገር
እስቲ ሞክሩትና ኮሜንት ...
ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት
ይኖርብናል ፡ አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስላሚሆን
ካርድ ይበላናል፡፡
ላይክና ሼር በማድረግ ለጉዋደኞችዎ ያካፍሉ፡፡
@zedemedia

የኮምፒውተራችሁ 💻 ኢንተርኔት ፍጥነት ለወረደባችሁ
ጥሩ መፍትሔ👇
👉በኮምፒውተርዎ ላይ አንዳንድ ነገሮችን አፕ, ቪዲዮ .... የመሳሰሉትን ከኢንተርኔት ላይ ሲያውርዱ ፍጥነቱ የወረደ ከሆነብዎ...@LIJBiniapptachebot
👉 Speedtest.net ውስጥ ይግቡና ስለ ኢንተርኔቱ ስፒድ መረጃ ያገኛሉ።
ለምሳሌ፦ 🔆ሙሉ ስፒዱ ቢያንስ 50% መሆን አለበት።
🔆Ping የሚለው ከ 100 በታች መሆን አለበት።
⚠️ከዚህ ውጭ የሆነ ውጤት ካዩ መፍትሔዎቹን እነሆ
👇👇👇
1.በቀላሉ የብሮውዘሩ ችግር ሊሆን ስለሚችል #አፕዴት መሆኑን ያረጋግጡ።
2.ከኋላ አስጀምረው የረሱት Download 📥/upload 📤 ሚያደርግ ነገር ካለ ያረጋግጡ።
3.የኔትወርክ ካርድ ድራይቨርዎ #አፕዴት መሆን አለበት።
4.ሞደሙን አጥፍተው ያብሩት (ማብሪያ ማጥፊያ ከሌለው ነቅለው ይሰኩት)
⚠️እነዚህን ሞክረውም ካልተስተካከለ ኢትዩ-ቴሌኮምን ያናግሩ፤
ወይም የኬብል ፣ የራውተር ብልሽት ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

💢 ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ስማርት ስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ❓ የሚለው ሲሆን አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ እናደርሳለን።
1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።
8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።

🙏እንኳን ወደ Offical RIDE BIRR ቦት በደህና መጡ. በRide Birr ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ!
♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ
🔻ራይድን ይቀላቀሉ
➡️https://t.me/rnda2baa98fb1bot?start=r0325911388
♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ
🔻ራይድን ይቀላቀሉ
➡️https://t.me/rnda2baa98fb1bot?start=r0325911388
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓
🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡
#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡
#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡
🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር
🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር
🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡
❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌
⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡
⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡
⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡
⚫️ Generally #VPN can👇👇👇
👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP
👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction
👉 access websites and apps from anywhere at any time.

#bot
💢 ለዛሬ እነዚህን #5 ምርጥ ቦቶች ሞክሯቸው።
1⃣. @wiki
👉የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል
2⃣. @imdb
👉የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።
3⃣. @gif
👉ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።
4⃣. @bing
👉ከ @gif ጋር ተመሳሳይ ነው።
5⃣. @bold
👉ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።
⚠️አጠቃቀም
ለምሳሌ በ@bold በመጠቀም techtalker ethio የሚለው በbold ለመፃፍ ከፈለጉ 👇👇👇
@bold techtalker ethio ብለው መላክ ብቻ ነው።
🙏 መልካም ቀን 🙏

🏆 ሁሌ chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የgame 🎮 bot ች ይዤ መጥቻለው
⭐️⭐️⭐🎮 TELEGRAM GAMES LIST 🎮
➊. @gamee (34 gameዎች)
➋. @gamebot (3 gameዎች)
➌. @ludeiBot (4 gameዎች)
➍. @GamesHDBot (2 gameዎች)
➎. @awesomebot (3 gameዎች)
➏. @brugamebot (6 gameዎች)
➐. @DontDieBot (1 game)
➑. @MicroGamesbot (1 game)
➒. @LazyGamesBot (1 game)
➓. @keepieuppie_bot (1 game)
11. @lonagamebot (1 game)
12. @foxgamebot (1 game)
13. @LHGamesBot (1 game)
14. @dotspuzzle_bot (1 game)
15. @Sean_Bot (1 game)
16. @GameLotus_bot (2 gameዎች)
17. @WiMi5Bot (2 gameዎች)
18. @ForaGamesBot (1 game)
19. @GameMatrisBot (3 gameዎች) እነዚን ቦቶች ተጠቅመው ፈታ ይበሉልን🏆በዛውም ጓደኛዎትን Add ያድርጉ

🎯የዌብሳይት ጥቆማ (TechEthioOfficial)
📌Webmath.com - ማንኛውንም የMath ጥያቄ የሚሰራ ዌብ
📌Geektyper.com - ስክሪናችንን በmatrix ኮዶች Act Like Hacker 🤨
📌Panzoid.com - ምርጥ የቪዲዮ intro መስሪያ Web
📌worldclock.com - የየትኛውንም ሀገር ሰዓት ማወቂያ (Live)
Join and Share @zedemedia

1.toshiba core i7 13.5 inch(new)
128gb ssd by 6gb ram.......11000
2.lenovo quad core (core i4)
14 inch(new)
Very slim
500gb by 4gb ram.......14500
3.hp quad core (core i4)
15.6inch(almost new)
5th generation
500gb by 4gb ram.......14500
4.dell core i3 13.5 inch(new)
6th generation
500gb by 4gb ram.......15500
5.hp core i3 13.5 inch(new)
6th generation
1tera by 8gb ram.......17500
6.hp core i5 15.6 inch(new)
4th generation
500gb by 4gb ram.......18500
7.i5 15.6 inch(new)
4th generation
1tera by 8gb ram.......20300
8.i5 15.6 inch(new)
5th generation
1tera by 8gb ram.......20700
9.hp core i5 14 inch(new)
6th generation
1tera by 8gb ram.......22500
10. i5 15.6 inch(new)
5th generation
2gb nividia
1tera by 8gb ram.......24500
11. i5 15.6 inch(new)
7th generation
1tera by 8gb ram.......24000
12.hp core i5 15.6 inch(new)
Gaming
8th generation
1tb by 8gb ram
4gb gtx 1050.......41000
@Goldengrace123
128gb ssd by 6gb ram.......11000
2.lenovo quad core (core i4)
14 inch(new)
Very slim
500gb by 4gb ram.......14500
3.hp quad core (core i4)
15.6inch(almost new)
5th generation
500gb by 4gb ram.......14500
4.dell core i3 13.5 inch(new)
6th generation
500gb by 4gb ram.......15500
5.hp core i3 13.5 inch(new)
6th generation
1tera by 8gb ram.......17500
6.hp core i5 15.6 inch(new)
4th generation
500gb by 4gb ram.......18500
7.i5 15.6 inch(new)
4th generation
1tera by 8gb ram.......20300
8.i5 15.6 inch(new)
5th generation
1tera by 8gb ram.......20700
9.hp core i5 14 inch(new)
6th generation
1tera by 8gb ram.......22500
10. i5 15.6 inch(new)
5th generation
2gb nividia
1tera by 8gb ram.......24500
11. i5 15.6 inch(new)
7th generation
1tera by 8gb ram.......24000
12.hp core i5 15.6 inch(new)
Gaming
8th generation
1tb by 8gb ram
4gb gtx 1050.......41000
@Goldengrace123
Forwarded from Deleted Account
🌼🌼🌼 የኢትዮጵያ አየር መንገድ 🌼🌼🌼
የሁለተኛ ዙር የያጋሩ ይሸለሙ ውድድር በይፋ ተጀመረ እስከ መስከረም 10 ድረስ ብቻ የሚቆይ አሁኑኑ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የ 50,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ‼️
የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ ኢትዮጲያ አየር መንገድ ለ ቴሌግራም ገፃችን ተከታታዮች ማበረታቻ የተዘጋጀ የ 50,000 ብር ስጦታ ‼️
ያጋሩ ይሸለሙ 💰💰
በመጀመሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ 2013 የበጀት ዓመት ከ 100 ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ ከ አፍርካ 1 ኛ ከዓለም 9 ኛ ደረጃን በመያዙ የተሰማንን ጥልቅ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን ::
በመቀጠል አየር መንገዳችን ለቴሌግራም ቻናሉ ተከታዮች እንደ ማበረታቸ የሚሆን 1ሺህ ሰዎችን እድለኛ የሚያደርግ የ ያጋሩ ይሸለሙ ፕሮግራም እስከ መስከረም 5 /2014 ድረስ አዘጋጅቷል‼️
የ 50,000 ሺህ ብር ስጦታ አሸናፊ ለመሆን መከተል ያለቦት መመሪያ ከታች እንደሚከተለዉ ቀርቧል 👇👇
በጥንቃቄ ያንብቡ‼️
1/ በመጀመርያም ተሸላሚዉ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ መቀላቀል አለበት👇👇👇
https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk
https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk
2/ በመቀጠል ተሸላሚው ይህን መልዕክት ለ 50 ሰዎች ወይም በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ 50 ሰዎችን ወደ ቻናላችን ማስገባት ይጠበቅበታል
3/ በመጨረሻም ኩባንያችን ከ ኢትዮ ቴሌኮም በሚያገኘው የዳታ አናላይቲክስ መረጃ መሠረት አሸናፊዎችን በመለየት በእጅ ስልካቸው በመደወል ሽልማታቸውን የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk
@ethiopian_airIines
✈️ ይፍጠኑ , አይዘናጉ ይህ እድል የእርስዎ ሊሆን ይችላል እስከ 50,000 ብር ያሸንፉ‼️

ምርጥ የቴሌግራም ቦቶችን እስከነ ጥቅማቸው
............................................................
⚠️ @BotFather bot መስራት ከፈለጋቹ
⚠️ @junction_bot ከቻናሉ ውስጥ ban ብትደረጉ በተዘዋዋሪ የሚለቁትን ነገር የምታገኙበት
⚠️ @TextMagicBot የናንተን ፅሁፍ ወደ ሚገራርሙ ፁፎፍ የሚቀይር
⚠️ @like vote የምታስደርጉበት
⚠️ @qualitymovbot ይህ ደግሞ markdown እና button ለመስራት ከፈለጋቹ
⚠️ @texttsbot ይህ ደግሞ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይር
⚠️ @Anonymose_telegram_bot ግሩፕ ውስጥ ሳይታወቅባቹ ለማውራት
⚠️ @gamee የተለያዩ ጌሞች የያዘ
⚠️ @chatincognito ከተለያዩ በአልም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ለማውራት ማለትም ማንነታቹ ሳይታወቅ
⚠️ @vkmusic_bot ዘፈን ማውረጃ
⚠️ @shiiinabot ግሩፓችውን ለመቆጣጠር ::
⚠️ @stickers sticker መስራት ከፈለጋቹ
⚠️@TruthOrDareGroupbot ግሩፓቹ ውስጥ እውነት ወይም ድፍረት የምታጫውት
⚠️ @virus_total_scan_bot ይህ ቦት ፍይሎችን ማልዌር ሌሎችንም ቫይረስ ነፃ መሆንን እና አለመሆንን ያረጋግጣል አሪፍ ቦት ነው ተጠቀሙበት።
⚠️ @apkdl_bot የፈለግነውን app ምናወርድበት ቦት
⚠️ @CoronaNowBot ሰለ corona Top 20 በ virusu የተያዙ ሀገራትን ምናይበት እና እንደ አለም
⚠️ @joinhider_bot ለግሩፕ ሰው join ሲል ወዲያው እንዲያጠፋው
⚠️ @GmailBot ይሄ በgmail የሚላክልንን text በዚ ባት መቀበል እንችላለን official ነው
⚠️ @delall_bot ይሄ ቦት ደሞ ቻናላችንን ወደ ፈለግነው ለመቀየር ስንፈልግ መጀመሪያ ፖስት ያረግነውን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የሚረዳን bot ነው ለቦቱ admin ትሰጡታላችሁ ከዛ /delall ብላቹ ከጻፋቹህ ቡሀላ post ስታረጉ ወዲያው ያጠፋዋል።አንዴ ካጠፋቹ መመለስ አይቻልም
⚠️ @Gozilla_bot - #YouTube ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።
⚠️ @silentcbot - ለቻናል ከሁለት በላይ አድሚኖች ለመቆጣጠር በቦቱ ብቻ የፈለጉትን ነገር ለምሳሌ ጹሁፍ ወይም እስቲከር ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል።
⚠️ @encoderbot - ይህ ቡት ደሞ Telegram ላይ የምናገኛቸውን Audio ብዙ mb ቢሆን እንኮን ወደ kb ይቀይረዋል። ማሳሰቢያ ይህ ቡት በቀን ውስጥ ከ 4 or 5 በላይ Audio convert አያረግም ሰለዚህ 4 ብቻ ነው በየቀኑ convert የሚደረገው።
⚠️ @MathCalcBot - የቦት Calculator ነው።
▬▬↪️ #share // #ያጋሩ ↩️▬▬