✳️ታዋቂው አልጄሪያዊ የ24 አመት ወጣት ሀከር ሀምዛ ቢንድላድ
📌በቅፅል ስሙ ሳቂታው ሀከር ተብሎ የሚጠራው ሀምዛ ከሀከርነቱ ጎን ለጎን የፍልስጤም ደጋፊ አክትቪስት ነው። ብቻውን ሆኖ የፍልስጤኖችን ሉአላዊነት በCyber ሲታገል የኖረው ወጣት አክቲቪስት ሀምዛ ለአመታት አሜሪካና እስራኤል ላይ ከባድ ፈተና ሆኖ ቆይቷል።
📌አሜሪካን ፍልስጤምን እንደ አገር ሉአላዊነት አልሰጥም ማለቷ አሜሪካንን የሀክ ታርጌት እንዲያደርግ አድርጎታል።
📌ሀምዛ የሚጠቀመው #spyEYE Botnet የተባለ ማልዌር ነበር። በእርግጥ Hamza የማልዌሩን Source ኮድ ከአደገኛ ራሺያዊ ሀከር ላይ ነበር የገዛው ፤ FBI በሀምዛ ላይ ባቀረበው ክስ ከአሜሪካ እስራኤልን በገንዘብ ከሚደግፉ ባንኮች የ217 አካውንቶችን ገንዘብ ሀክ አደርጎ ወደ 4 ቢልዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ሀክ እንዳደረገባቸው ተናግረዋል።
ሀምዛ ለአፍሪካና ለፍልስጤም NGO 280 ሚልዮን ዶላር ረድቷል ፤ በፈረንሳይና በአጠቃላይ ኢሮፕ 8000 የመንግስት ሳይቶችን ሀክ ማድረግ ችሏል ከንዚህም አንዱ የUN foreign minster ሳይትን ሀክ አድርጎ ለበርካታ የአልጄሪያ ወጣቶች የኢሮፕ ቪዛን ሰጥቷል.....
Omg😍😍😍

📢
ሲም ካርድ ምንድን ነው?
🔷 ሲም ማለት ነው የተመዝጋቢ ማንነት ሞዱል. SIM stands for Subscriber Identity Module ከማንኛውም የሞባይል ስልክ በጣም አስፈላጊ አካል ነው ፡፡ በአንዳንድ አገሮች ICC (Integrated Circuit Card ) and UICC ( Universal Integrated Circuit Card ) በመባልም ይታወቃል ፡፡ በቀላል አነጋገር ሲም ካርድ በመሠረቱ SIM Card is a or ማይክሮ መቆጣጠሪያን መሠረት ያደረገ የመዳረሻ ሞዱል (microcontroller-based access module) ወይም የተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚ መረጃን የሚያከማች (a small portable memory chip) ፣ የ 16 አኃዝ ወይም የ 17 አኃዝ ኮድ ያለው ሲሆን ግን እንደየሀገሩ ይለያያል የኔትወርክ አጓጓዥ መረጃን እና የሚያከማች አነስተኛ ተንቀሳቃሽ የማስታወሻ ቺፕ ነው ፡፡ ልዩ የተጠቃሚ መታወቂያ / የሞባይል ስልክ ቁጥር ነው።
✅ የሲም ካርድ ሲም ካርዶች በ 3 መሠረታዊ መጠኖች ይገኛሉ መደበኛ ፣ ማይክሮ እና ናኖ ፡፡ ከነዚህ ሶስት መጠኖች ውስጥ መደበኛ መጠኑ የመጀመሪያው ነው ፡፡ ማይክሮ እና ናኖ ሲም ካርዶች ከመደበኛው ሲም ካርድ ዙሪያ ያለውን ተጨማሪ ፕላስቲክን በመቁረጥ አነስተኛ እንዲሆኑ ተደርገዋል ፡፡ ለተሻለ ግንዛቤ የሚከተለውን ምስል ይመልከቱ ፡፡
✅ የሲም ካርድ ዓይነቶች ሲም ካርዶች በዋናነት 2 አይነቶች ናቸው - GSM (ጂ.ኤስ.ኤም) እና
CDMA (ሲዲኤምኤም) ናቸው።
✅ GSM ማለት (Global System for Mobiles) SIM ለሞባይል ዓለም አቀፍ ስርዓት ማለት ነው፡፡ በማንኛውም የሞባይል ስልክ ውስጥ ሊገባና ሊወጣ ይችላል፡፡
CDMA ማለት ሲተነተን Code Division Multiple Access ማለት ነው፡፡ አንዴ ከመጀመሪያው ስልክ ውስጥ ሊወገድ ወይም ሊወጣ አይችልም።
✅ eSIM ካርድ በአሁኑ ጊዜ eSIM Card ተብሎ የሚጠራ አዲስ የሞባይል ስልክ ግንኙነት ቴክኖሎጂ አለ ፡፡ eSIM ማለት Embedded ሲም ማለት ነው፡፡ እንደ GSMና CDMA SIM አይነት አይደለም ገና ስልኩ ሲሰራ አብሮ ከስልኩ ጋ ተጣብቆ የሚመረት ነው እንዲሁም በ eSIM ላይ ያለው መረጃ እንደገና ሊፃፍ ስለሚችል የኔትወርክ ኦፕሬተርዎን መለወጥ ይችላሉ ፡፡
✅ ሲም ካርድ ክፍሎች እና ተግባር በሲም ካርድ ላይ የተለያዩ የወረዳ ክፍሎች የተለያዩ ተግባራት አሏቸው ፡፡ የሚከተለው የአንድ ሲም ዋና ዋና ክፍሎች ናቸው ፡፡
1. VCC ( Power Supply )
የሲም የኃይል አቅርቦት ፒን ነው ፡፡ 5V DC ኃይልን ይደግፋል ፡፡ ሲም ካርዱ እንዲሰራ ይህ የቪ.ሲ ፒን ከ 5V DC ጋር መቅረብ አለበት ከዚያም በሲም ካርዱ ውስጥ የተካተተው IC(Integrated Circuit) ብቻ ነው የሚሰራው ፡፡
2. RST ( Reset )
የሲም ካርዱን Signal እና ግንኙነቶችን (Communication) እንደገና ለማስጀመር የሚያገለግል ፒን ነው ፡፡ ይህንን ፒን ሲጠቀሙ ሲም ሁሉንም የወቅቱን Signal ዳግም በሚያድስ ነባሪው ሞድ ያደርገዋል ፡፡ የ RESET ፒን በሞባይል መሳሪያዎች ወይም በሲም ካርዱ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ይሠራል። በአጠቃላይ ሲም ተጠቃሚዎች ይህንን ተግባር እንዲጠቀሙ አነስተኛ ፈቃድ ይሰጣቸዋል፡፡
3. CLK ( Clock ) ሰዓት-ሲምውን ለprocessor የሰዓት Signal ይሰጣል፡፡
4. GND (Ground) ሲም የIntegrated Circuit ያለው አነስተኛ የኤሌክትሮኒክስ ሃርድዌር እንደመሆኑ Ground ተብሎ ተሰይሟል ፡፡ GND አሁን ለሲም ካርዱ ትክክለኛ ሥራ ወረዳውን ያጠናቅቃል ፡፡
5. VPP ( Voltage Programming Power )
ቀደም ሲል ይህ ፒን በሲም ካርዱ ማህደረ ትውስታ ውስጥ ያለውን ውሂብ ለመፃፍ ወይም ለመሰረዝ የሚያስፈልገውን ተጨማሪ ቮልት ለመሸከም ያገለግላል ነገር ግን አሁን ይህ ስራ በVCC የሚሰራ ስለሆነ በጣም ጠቃሚ አይደለም፡፡
6. SIM Data I/O Pin
ግብዓት / ውጤት-በሞባይል ስልኮች በሲም ካርድ ውስጥ ያለውን data ለማንበብ እና ለመፃፍ ጥቅም ላይ ይውላል ፡፡ እንደ የdata ማስተላለፊያ ፒን የሚሰራ ግማሽ ባለ ሁለትዮሽ የግንኙነት ፒን ነው። ሲም ካርዱ እያነሰ እና እየቀነሰ ሲመጣ አፈፃፀሙ እና አቅሙ በየቀኑ እየጨመረ ሲሆን በአዲሱ ቴክኖሎጂ እና ምርምርም ምስጋና ይግባው ፡፡
@zedemedia

Forwarded from Fed_Electronics
Wallcraft_v2.12.4_Mod_By_ZackModz.apk
30.4 MB
በPUK የተዘጋን ሲም ካርድ እንዴት በቀላሉ መክፈት እንችላለን?
▁▁▂▂▃▄▅▄▃▂▂▁▁
🔺በመጀመሪያ ይህን ዘዴ ከመሞከራችን በፊት ሁልጊዜም 🔹 994 🔹 በመደወል የኢትዮቴሌኮም ኦፕሬተሮችን በማናገር puk code ማግኘት እንችላለን።
እንዲሁም ሲም ካርድ ስንገዛ አብሮት የሚሰጠን ካርድ ላይ ያለውን ኮድ መጠቀም እንችላለን
ካልሆነ ደሞ እቺን ቀላል ዘዴ በድሮ የኖኪያ ቀፎ ላይ በመጠቀም ሲም ካርዳችንን መክፈት እንችላለን።
Today I Will Tell You How To Unblock A Sim Card Without Puk.
Its Very Simple And Easy Method.
The first thing to do is always to call ethiotelecom operators at 994 and ask for your puk code.
But you can also use this trick if you have an old Nokia phone
Follow These Below Lines -
ዘዴው እንድሚከተለው አቅርበነዋል
⭕ First Of All Take Your Phone In Your Hand...
በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የምንጠቀመበትን ቀፎ ናዘጋጃለን
⭕ After That Put The Blocked Sim Card In The Phone.. የተዘጋውን ሲም ካርድ ቀፎ ውስጥ እናስገባለን ከዛ ስልኩን እናበራለን
⭕ Then Switch off The Phone For Two Minutes, And Remove The Sim From Phone..
ልክ PUK ሲጠይቀን ቀፏንን እናጠፋና ሲም ካርዱን ለሁለት ደቂቃ ያህል እናወጣለን
⭕ After That Put Back The Sim Again, Then Switch On The Phone..
ከሁለት ደቂቃ በኅላ ሲም ካርዱን መልሰን በማስገባት ቀፏችንን እናበራለን
⭕ After That Enter This Secret Code 🔹 *22233421# 🔹 Its All Then Press A New Pin As You Wish Like - *121# Etc..
ልክ ቀፏችን ሲበራ
ይህንን 🔹 *22233421# 🔹 ሚስጥራዊ ኮድ እናስገባና ከዛ አዲስ ባለ ኣራት ቁጥር ፒንኮድ ስናስገባ ሲም ካርዳችን ይከፈታል ማለት ነው።

በኪቦርድዎ ሲምቦሎችን ለመፍጠር እነዚህን ይጠቀሙ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Alt + 0153..... ™... trademark symbol
Alt + 0169.... ©.... copyright symbol
Alt + 0174..... ®....registeredtrademark symbol
Alt + 0176 ...°......degree symbol
Alt + 0177 ...±....plus-or-minus sign
Alt + 0182 ...¶.....paragraph mark
Alt + 0190 ...¾....fraction, three-fourths
Alt + 0215 ....×.....multiplication sign
Alt + 0162...¢....thecent sign
Alt + 0161.....¡......upside down exclamation point
Alt + 0191.....¿.....upside down question mark
Alt + 1...........smiley face
Alt + 2 ......☻.....black smiley face
Alt + 15.....☼.....sun
Alt + 12......♀.....female sign
Alt + 11.....♂......male sign
Alt + 6.......♠.....spade
Alt + 5.......♣......Club
Alt + 3............. Heart
Alt + 4.......♦......Diamond
Alt + 13......♪.....eighth note
Alt + 14......♫......beamed eighth note
Alt + 8721.... ∑.... N-ary summation (auto sum)
Alt + 251.....√.....square root check mark
Alt + 8236.....∞.....infinity
Alt + 24.......↑.....up arrow
Alt + 25......↓......down arrow
Alt + 26.....→.....right arrow
Alt + 27......←.....left arrow
Alt + 18.....↕......up/down arrow
Alt + 29......↔... left right arrow.
▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬
የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇👇

#ስለ_ኢትዮሳት
ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራችሁ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።
1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል።
2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል
3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን ለማግኘት HD ሪሴቨር ያስፈልጋል።
4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሴቨር የሚሰሩት ውስን(14) ታናሎች ብቻ ናቸው።
5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል።
6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል።
7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 SUPERTECH
በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው።
👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው
8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክ ዌንሲውን መሙላት ይቻላላል።

🔊23 ኮፒዩተር ላይ በአቋራጭ መጠቀም የምንችላቸው ትዕዛዛት፡-
CTRL + A ……… Select all
CTRL + B ……… Bold
CTRL + C ……… Copy
CTRL + D ……… Fill down cell
CTRL + E …… Center Alignment
CTRL + F ……… Find. 🔎
CTRL + G ……… Go to current
CTRL + H ……… Replace🔃
CTRL + I ……… Italic
CTRL + J ……… Full justification
CTRL + K ……… Create hyper link
CTRL + L ……… Left Alignment
CTRL + M ……… Tab
CTRL + N ……… New page
CTRL + O ……… Open
CTRL + P ……… Print
CTRL + R ……… Fill right cell
CTRL + S ……… Save
CTRL + U ……… Underline
CTRL + V ……… Paste
CTRL + X ……… Cut
CTRL + Y ……… Redo⤴
CTRL + Z ……… Undo
@zedemedia
CTRL + A ……… Select all
CTRL + B ……… Bold
CTRL + C ……… Copy
CTRL + D ……… Fill down cell
CTRL + E …… Center Alignment
CTRL + F ……… Find. 🔎
CTRL + G ……… Go to current
CTRL + H ……… Replace🔃
CTRL + I ……… Italic
CTRL + J ……… Full justification
CTRL + K ……… Create hyper link
CTRL + L ……… Left Alignment
CTRL + M ……… Tab
CTRL + N ……… New page
CTRL + O ……… Open
CTRL + P ……… Print
CTRL + R ……… Fill right cell
CTRL + S ……… Save
CTRL + U ……… Underline
CTRL + V ……… Paste
CTRL + X ……… Cut
CTRL + Y ……… Redo⤴
CTRL + Z ……… Undo
@zedemedia
ሉቃስ ም 2:10_11
"መልአኩም እንዲህ አላቸው እንሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ : ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና⭐"።
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን።✨

Zede media👍 pinned «ሉቃስ ም 2:10_11 "መልአኩም እንዲህ አላቸው እንሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ : ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና⭐"። እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን።✨»
የማኅበራዊ መድረኮች ኃይላቸውን በማወዛወዝ ፣ ጄፍ ቤሶስ ቦታውን አጥተዋል እና የቦይንግ $b ጥሩ ናቸው
ቴክ ፣ ሚዲያ እና ቢዝነስ ዜና አርዕስተ ዜናዎች
🇺🇸 #ማርክ ዙከርበርግ #ፌስቡክ በትራምፕ የፌስቡክ እና በ#ኢንስታግራም መለያዎች ላይ ያለገደብ እና ቢያንስ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንቶች ያስቀመጠውን እገዳ እያራዘመ ነው
👉 እንዲሁም እንደ #Instagramagram ፣ #YouTube 🔗 ፣ #Shopify 🔗 እና #Twitch ያሉ ሌሎች የመሣሪያ ስርዓቶች በ #ትራምፕ እና በሂሳቦቻቸው ላይ በእገዶች እና ገደቦች ላይ እርምጃ ይወስዳሉ ፡፡
💰 #ኢሎን ሙስክ የአለም ሀብታም ሰው ሆኖ #JeffBezos dethrones
#ሲግናል ከ #ElonMusk እና #WhatsApp ውዝግብ ከተጠናከረ በኋላ አዳዲስ ምዝገባዎችን እያየ ነው 🔗
#ቦይንግ 737 ማክስ አደጋዎችን በመዋሸቱ በወንጀል ክስ ተመሰረተ ፣ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት ተቀጣ
I @zedemedia

👐ሠላም ውድ የ 🌟 zedemedia 🌟 ቻናል ተከታዮች
📲ዛሬ ስልክ እየተሠረቃችሁ ለተቸገራችሁ የሚሆን አሪፍ ዘዴ ይዘንላቹ መተናል ::
⚠️ማሰባሰቢያ ፡ ይሄ ዘዴ የሚሠራው ለ #samsung ስልኮች ብቻ ነው !!
⭕ 1 በመጀመሪያ ስልካችን ላይ setting እንገባለን በመቀጠል ወደ #sequrity ከዛ #remote control ላይ add account ገብተን sign up ነክተን email አዲስ እዛው ላይ እንከታለን #email ካለንም sign in ነክተን እንሞላለን በመጨረሻ log in or save ብለን እንወጣላን
❕ setting>sequrity>remotecontrol>add account>sign in or sign up email > save.
⭕ 2 እዚህ ላይ ሁሉንም #ከጨረስን በሁዋላ ስልካችን ሲጠፋ እንዴት እናገኘዋለን ???
setting>sequrity>go to find my mobile weab page
ላይ
ወይም በዚህ link👇👇👇👇👇👇👇👇
http://findmymobile.samsung.com/
በመግባት create ያደረግነውን #email login ማድረግ ከዛ ስልካችንን address (ያለበትን ቦታ) በቀላሉ እናገኘዋለን ማለት ነው
⚠️ #ማሣሠቢያ ፡ ይህንን ዘዴ ስትጠቀሙ የስልካችሁን #password or #pattern ብታጠፋት ይመከራል ምክንያቱም ስልክዎ #format ከተደረገ ሁሉም ስለሚጠፋ ነው ፡፡

💢 ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ስማርት ስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ❓ የሚለው ሲሆን አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ እናደርሳለን።
1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።
8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
**
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

⭕ @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ።
⭕ @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል።
⭕ @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል።
⭕ @joinhider_bot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ።
⭕ @RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት
🔘@zedemedia

✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል።
🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5ff97c8f1a8910603ed0283c
🔻ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 0.20 ሳንቲም ይከፍላችኋል። 5 ብር ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹህ።

❤️">Xender
✅አንድሮይድ ስልካችንን እንዴት በ Xender ተጠቅመን
ከላፕቶፓችን ጋር ማገናኘት እንችላለን?
1️⃣ Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን
2️⃣ Xender እንከፍታለን
3️⃣ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን
4️⃣ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን
5️⃣ ወደላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi ከፍተን ስልካችን ላይ
በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን Xender
_AP6911 ሌላም ሊሆን ይችላል
6️⃣ Connect መሆኑን ከረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም
ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን
ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:334/
55/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን
ይችላል /
7️⃣ ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ።
ከዛማ ላፐቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን
መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችን እንደ ፎቶ
ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን
እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፐቶፓችን ላይ Backup
መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ ወደስልካችን መጫን…. በዙነገር
እስቲ ሞክሩትና ኮሜንት ...
ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት
ይኖርብናል ፡ አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስላሚሆን
ካርድ ይበላናል፡፡
ላይክና ሼር በማድረግ ለጉዋደኞችዎ ያካፍሉ፡፡

የኮምፒውተራችሁ 💻 ኢንተርኔት ፍጥነት ለወረደባችሁ
ጥሩ መፍትሔ👇
👉በኮምፒውተርዎ ላይ አንዳንድ ነገሮችን አፕ, ቪዲዮ .... የመሳሰሉትን ከኢንተርኔት ላይ ሲያውርዱ ፍጥነቱ የወረደ ከሆነብዎ...@LIJBiniapptachebot
👉 Speedtest.net ውስጥ ይግቡና ስለ ኢንተርኔቱ ስፒድ መረጃ ያገኛሉ።
ለምሳሌ፦ 🔆ሙሉ ስፒዱ ቢያንስ 50% መሆን አለበት።
🔆Ping የሚለው ከ 100 በታች መሆን አለበት።
⚠️ከዚህ ውጭ የሆነ ውጤት ካዩ መፍትሔዎቹን እነሆ
👇👇👇
1.በቀላሉ የብሮውዘሩ ችግር ሊሆን ስለሚችል #አፕዴት መሆኑን ያረጋግጡ።
2.ከኋላ አስጀምረው የረሱት Download 📥/upload 📤 ሚያደርግ ነገር ካለ ያረጋግጡ።
3.የኔትወርክ ካርድ ድራይቨርዎ #አፕዴት መሆን አለበት።
4.ሞደሙን አጥፍተው ያብሩት (ማብሪያ ማጥፊያ ከሌለው ነቅለው ይሰኩት)
⚠️እነዚህን ሞክረውም ካልተስተካከለ ኢትዩ-ቴሌኮምን ያናግሩ፤
ወይም የኬብል ፣ የራውተር ብልሽት ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።
@zedemedia
ጥሩ መፍትሔ👇
👉በኮምፒውተርዎ ላይ አንዳንድ ነገሮችን አፕ, ቪዲዮ .... የመሳሰሉትን ከኢንተርኔት ላይ ሲያውርዱ ፍጥነቱ የወረደ ከሆነብዎ...@LIJBiniapptachebot
👉 Speedtest.net ውስጥ ይግቡና ስለ ኢንተርኔቱ ስፒድ መረጃ ያገኛሉ።
ለምሳሌ፦ 🔆ሙሉ ስፒዱ ቢያንስ 50% መሆን አለበት።
🔆Ping የሚለው ከ 100 በታች መሆን አለበት።
⚠️ከዚህ ውጭ የሆነ ውጤት ካዩ መፍትሔዎቹን እነሆ
👇👇👇
1.በቀላሉ የብሮውዘሩ ችግር ሊሆን ስለሚችል #አፕዴት መሆኑን ያረጋግጡ።
2.ከኋላ አስጀምረው የረሱት Download 📥/upload 📤 ሚያደርግ ነገር ካለ ያረጋግጡ።
3.የኔትወርክ ካርድ ድራይቨርዎ #አፕዴት መሆን አለበት።
4.ሞደሙን አጥፍተው ያብሩት (ማብሪያ ማጥፊያ ከሌለው ነቅለው ይሰኩት)
⚠️እነዚህን ሞክረውም ካልተስተካከለ ኢትዩ-ቴሌኮምን ያናግሩ፤
ወይም የኬብል ፣ የራውተር ብልሽት ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።
@zedemedia
💢 ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ስማርት ስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ❓ የሚለው ሲሆን አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ እናደርሳለን።
1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።
8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
@zedemedia
1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።
8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
@zedemedia
🙏እንኳን ወደ Offical RIDE BIRR ቦት በደህና መጡ. በRide Birr ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ!
♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ
🔻ራይድን ይቀላቀሉ
➡️https://t.me/rnda2baa98fb1bot?start=r0325911388