YOUTH ON FIRE🔥
5.87K subscribers
303 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
YOUTH ON FIRE🔥

#ምስክርነት 13/ #TESTIMONY 13

መዝሙር 107
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ በተጨነቁ ጊዜም ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው።
²⁰ #ቃሉን ላከ #ፈወሳቸውም፥ ከጥፋታቸውም #አዳናቸው

ሰላም ሲር እንዴት ነህ ባለፈው ከፀለይክልኝ በኋላ #ሁለት ምስክርነቶችን ይዤ መጥቻለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን

ካስታወስክ #ትግራይ ስለነበረው ወንድሜ ፀልየህ ነበር በትንቢታዊ ቃል እግዚአብሔር አሁን ምን እንደሚሰራ፣ የት እንዳለ፣ ጠላት ሊያጠፋው እንደነበረ እና ጌታ ጣልቃ እንደገባ በአስደናቂ ሁኔታ ወደ ቤት እንደሚመለስ ተናግረህ ነበር ፤ እውነትም እንደተናገርከው ሰይጣን ሊገድለው ነበር እዛ እያለ በተፈጠሩ ነገሮች በጣም ትንሽ ጉዳት አርፎበት ነበር አሁን ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነው ጌታ ግን አስመልጦልናል እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ቤተሰባችንን ተቀላቅሏል

#ሁለተኛው_ምስክርነቴ
አሁንም በትንቢታዊ ቃል ቤተሰቦቼ እንደሚጋጩ፣ ጭቅጭቅ እንደነበረ እናም የተያዘው ፋይናንሳችን እንደሚለቀቅ ተናግረህ ነበር እውነት ነበር ከፀለይክ በኋላ ቤተሰቤ ሰላም ሆነ፣ #ፍቅር ቤታችን ገብቷል በረከታችን ወደ እጃችን በመትረፍረፍ እየገባ ነው ጌታ ከአፍህ ቃል ጋር ነው ተባረክ እወድሃለሁ❤️ ❤️

@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1

የእግዚአብሔር ቃል በተገኘበት ፈውስ፣ ነፃመውጣት እንደ መተንፈስ ቀላል ነው።