YOUTH ON FIRE🔥
5.68K subscribers
304 photos
23 videos
3 files
40 links
Download Telegram
#ምስክርነት 28 / #Testimony 28

ትንቢቱን #በነገርከኝ በ2 ሰአት አባቴ ከ #wheelchair ተነሳ😱😱😱

ሰላም ሲር እንዴት ነህ በረከት እባላለሁ አንተ ባዘጋጀኸው 3 የወንጌል ቀናት ተሳትፌ ነበር ካስታወስክ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተህ 9 የቤተሰብ አባላት እንደነበሩኝ ሶስት እህቶቼ እንደሞቱ 😭እናም አሁን ደግሞ አባቴ በብዙ በሽታ እንደሚታመም መራመድ እንደማይችል ነግረኸኝ ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ከየትኛውም በሽታ ነፃ እንዲወጣ ፀለይክ ሁሉም 100% ትክክል ነበር ሲር አንተ ትንቢቱን በተናገርክ በሁለት 2 ሰአት ውስጥ #የአባቴ_ጉልበት በሀይል #ጮኸ ከነበረበት #ዊልቸር እራሱ #ተነሳ ጌታ ፀሎቴን ሰማ እስካሁን ተነስቶ እየተራመደ መሆኑን አላመንኩም እግዚአብሔር የቤተሰቤን እስራት ፈቶልኛል
እንዳዘዝከኝ ሙሉ ጤንነቱ እንዲመረመር ወደ ሆስፒታል ሄድን አንድም በሽታ እንሌለበት ነፃ ሰው እንደሆነ ነገሩን🙏 ሲር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ለተጨነቁት እግዚአብሔር አንተን ሰቶናል እወድሃለሁ 😍

Share ♻️Share ♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1