. መቃዠቴን ወደድኩት በ #SEER_SAYMEN
ዛሬ ማለዳ ከእንቅልፌ ስነሳ የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ህልውና እየተሰማኝ ነበር፤ በአባቴ መገኘት ተከቦ መነሳት እንዴት ያስደስታል...
ከአልጋዬ ተነስቼ መዝሙር ከፈትኩ #የአስቴርን
"መገኘትህ ነው መዋያ ማደርያዬ"
መዝሙሬን ከከፈትኩ በኋላ እናቴ እንደዚህ አለችኝ
"ሌሊት ለፀሎት ስነሳ ተኝተህ እየቃዠህ ስትጮህ ነበረ" ...
ምን😳 እኔ??
አዎ " ሪቫይቫል ሪቫይቫል በምድሬ ላይ
ሪቫይቫል...🔥" እያልክ ስትጮህ ነበር አለችኝ፤
በጣም ነበር የተደሰትኩት የመንፈስ ረሀብ ሁለንተናዬን እንደተቆጣጠረኝ ገባኝ🌧🌧
ምን ልበላችሁ ተኝቼም ክብሩን መጠማቴ አላቆመም ፤ለእግዚአብሔር ክብር ያላችሁ ረሀብ በጨመረ ቁጥር ነፍሳችሁ እናንተ ራሳችሁን በማታውቁበት ሰአት መጮኋን ትቀጥላለች።
“እኔ ግን በጽድቅ #ፊትህን አያለሁ፤ #ክብርህን ሳይ #እጠግባለሁ።”
— መዝሙር 17፥15
መቃዠቴን ወደድኩት😍
#The_ቅዠት_Dimension😄
#SEER_SAYMEN
Share♻️ Share♻️Share
👇👇👇👇👇
@youthforfire1