#ምስክርነት 27/ #Testimony 27
ለፍርድ 3 ሰአት ሲቀረኝ..........😭
ሰላም Seer ጌታ ኢየሱስ ይመስገን አስደናቂ ተአምራት ሆኖልኛል ለ 4 ወር ያህል #በመሬት ጉዳይ ከባድ ክርክር ነበረን 😭 ላለፉት ወራት እየተመላለስን ተከራክረን በቀጠሮ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ሁለት ጊዜ #አይሆንም የሚል ውሳኔ ሰቶኝ ነበር እናም በመጨረሻው የቀጠሮ ቀን 3 #ሶስት ሰአታት ሲቀር ደወልኩልህ የሆነውን ከነገርኩህ በኋላ አንተ መልካም ሲሆን አያለሁ ተፈርዶልሀል አልከኝ የሚገርመው ከ 3 ሰአት በኋላ ባልተጠበቀ መልኩ #ተፈረደልኝ በእጄ ገባ 🙏ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልክ seer saymen
Share♻️ Share ♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1