YOUTH ON FIRE🔥
5.86K subscribers
302 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
. መቃዠቴን ወደድኩት በ #SEER_SAYMEN

ዛሬ ማለዳ ከእንቅልፌ ስነሳ የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ህልውና እየተሰማኝ ነበር፤ በአባቴ መገኘት ተከቦ መነሳት እንዴት ያስደስታል...

ከአልጋዬ ተነስቼ መዝሙር ከፈትኩ #የአስቴርን
"መገኘትህ ነው መዋያ ማደርያዬ"
መዝሙሬን ከከፈትኩ በኋላ እናቴ እንደዚህ አለችኝ

"ሌሊት ለፀሎት ስነሳ ተኝተህ እየቃዠህ ስትጮህ ነበረ" ...

ምን😳 እኔ??

አዎ " ሪቫይቫል ሪቫይቫል በምድሬ ላይ
ሪቫይቫል...🔥"
እያልክ ስትጮህ ነበር አለችኝ፤

በጣም ነበር የተደሰትኩት የመንፈስ ረሀብ ሁለንተናዬን እንደተቆጣጠረኝ ገባኝ🌧🌧

ምን ልበላችሁ ተኝቼም ክብሩን መጠማቴ አላቆመም ፤ለእግዚአብሔር ክብር ያላችሁ ረሀብ በጨመረ ቁጥር ነፍሳችሁ እናንተ ራሳችሁን በማታውቁበት ሰአት መጮኋን ትቀጥላለች።

“እኔ ግን በጽድቅ
#ፊትህን አያለሁ፤ #ክብርህን ሳይ #እጠግባለሁ።”
— መዝሙር 17፥15


መቃዠቴን ወደድኩት😍

#The_ቅዠት_Dimension😄

#SEER_SAYMEN

Share♻️ Share♻️Share
👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1