YOUTH ON FIRE🔥
5.86K subscribers
302 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
#ምስክርነት 31 / #Testimony 31

#ትንቢቱን በነገርከኝ ወር እና #ሰአት #ተፈፀመ..... 😱

ሰላም seer እንዴት ነህ አብይ እባላለሁ። የምኖረው ናዝሬት ነው። የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ከ 1 ወር በፊት ፀልየህልኝ ነበር እና በትምህርት ቤታችን ስለሚደረጉ ነገሮች በሙሉ ነግረከኝ ሁሉም ትክክል ነበር። በትምህርት ቤታችን መጠጥ ጠጥተው የሚገቡ መጠጥም ጭምር ትምህርት ቤት ይዘው የሚገቡ ገብተውም ሌሎች አደንዛዥ ነገሮችን የሚያጨሱ ሰዎች ነበሩ አንተም ስትፀልይልኝ እስከ ስማቸው እየጠራህ #ሮቤል የሚባለው ልጅ ከጉዋደኞቹ ጋር እንደሆነ እና እነሱን የሚረዱዋቸው የትምህርት ቤት #ዘበኞቹ እንደሆኑ እናም በዚህ አንድ ወር እንደሚባረሩ ነግረኸኝ ነበር እናም 15 ቀን ውስጥ ምልክት ታያለህ ብለከኝ ነበር በ 15ተኛው ቀን ሮቤል ትምህርት ቤት ውስጥ እስከሚያጨሰው ዕፅ #ተያዘ እና ለ2 አመት ከትምህርት ቤት #ታገደ የሱም ጓደኞች ሁሉም ቀስ በቀስ #ተባረሩ ልክ እንደተናገርክ ዘበኞቹም ልክ በ1ድ ወር እዳልከው ተባረሩ። ሮቤል እና ጓደኞቹ 4 ናቸው ዘበኞቹ ሁለት ነበሩ።

Seer saymen ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በእውነት ትውልድን እየታደክነው ያለከው። ጌታ ይባርክክ

Share ♻️Share ♻️Share
👇👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1