YOUTH ON FIRE🔥
5.86K subscribers
302 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
#ምስክርነት 30 / #Testimony 30

ከ 17 አመት የፖርኖግራፊ ልምምድ .......... back ላደርግ ነበር😭😭😭

Hi Seer ዮ...... እባላለሁ የምኖረው አ.አ ነው ይሄን ስፅፍልህ እያለቀስኩ ነው
በህይወቴ ትልቅ ጥያቄ ነበረብኝ ለ 17 አስራ ሰባት አመት የፖርኖግራፊ እና ማስተርቤሽን ልምምድ ውስጥ ነበርኩ ትዳር አለኝ ከባለቤቴ ጋር ሁለት ልጆችም አፍርተናል እንደ ቀልድ የጀመርኩት የሀጥያት ልምምድ ....... እያለ እያለ ወድጄ ያገባኋትን ሚስቴ መንካት እስኪያቅተኝ ድረስ ትዳሬ ሊፈርስ ደረሰ ልጆቼን ማየት አስጠላኝ ምንም ሳያደርጉ እቀጣቸዋለሁ ባዩኝ ቁጥር ይሸሹኛል ይሄን ሳይ ብቸኝነት ይሰማኛል ከጌታ ቤት back እስከማድረግ ደረስኩ በ 3 የወንጌል ቀናት ላይ ሼር ተደርጎልኝ ወደ ቻናልህ ገባሁ ያዘዝከውን አድርጌ ፀለይክልኝ ከ እስርቤት ስወጣ አየሁ ተሰምቶኝ የማያውቅ ሰላም ልቤ ላይ ሲፈስ ይታወቀኝ ነበር #ጌታን እንደ ገና #ተቀበልኩ የነበረኝ ደስታ ልነግርህ አልችልም

አንተ እንዳዘዝከኝ ማታ ወደ ቤት ስመለስ ልጆቼን ሚስቴን ተንበርክኬ ይቅርታ ጠየኩ ለ 17 አመት ሙሉ አስሮኝ ከነበረው እስራት ተፈታሁ

Seer ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ጌታ ባንተ አልፎ ነፃ አወጣኝ ለኔ ከዚ እስራት መውጣት ሊከብድ ይችላል ለጌታ ግን ቀላል ነው ተባረክ ስፋ እኔም ቤተሰቤም እንወድሃለን 😍

📌 ለዚህ ነው ሼር አድርጉ የምለው 1 ደቂቃ ሼር በምታደርጉት መልዕክት ነፍሳት ይድናሉ ሊፈርስ የነበረ ቤት ይታደሳል
አብራችሁኝ አገልግሉ


Share ♻️Share ♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1