🌼 YOUTH ON FIRE🌼
5.34K subscribers
299 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
#ምስክርነት 40 / #Testimony 40

ከ 10 አመት በሽታ በአንድ ሌሊት
#ተፈወሰች😱


ሰላም የአባቴ ልጅ እንዴት ነህ ሰኔ 23 አዲስ አበባ በነበረው ፕሮግራም ላይ ተገኝቼ ነበር።  #የሙላት እና ትንቢታዊ #ምሪት ቀን ነው ስላልክ ነበር የመጣሁት የሚገርም የሙላት ጊዜ ነበረን ጌታ ሲናገርም አይቻለሁ እኔም ምሪትን ተቀብያለሁ መመስከር ስላለብኝ ሁሉንም ልናገር የተፀለየበትን #ውሀ #በነፃ ሲሰጥ በእምነት ወደቤቴ ወስጄ ለእናቴ ለአባቴ ለእህቶቼ እና #ለሰራተኛችን ጭምር ሰጠኋት ከጠጣነው ከ 3 ሰአት በኋላ ሰራተኛችን #መጮህ ጀመረች😱 ምንድነው ብለን ተሯሩጠን ስንሄድ #Vomit እያደረገች አገኘናት ሁሉም ሰው ደንግጦ ነበር ሲር photo ለማንሳት አልቻልኩም እንጂ ወፍራም #ጥቁር ክር የሚመስል ነገር ነበር የተፋችው 😭 የጌታን እጅ አይቻለሁ ኢየሱስ ቤተሰቤን ጎበኘ አባቴ በሰው የተወሰደበት የአመታት በረከት ተለሰ አዲስ ስራ ጀመረ ሲር በቃ ጌታ ኢየሱስ ብርክርክርክ ያድርግህ እወድሃለሁ 😍 አንተ የትውልድ በረከት ነህ 🔥🔥🔥

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1