🌼 YOUTH ON FIRE🌼
5.32K subscribers
299 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
#ምስክርነት 41 / #Testimony 41

8 አመት#HIV እና በ Pornography #በእስራት ውስጥ😭😭

ሰላም የጌታ ልጅ እንዴት ነህ ስሜ ሰለሞን ይባላል የምኖረው አዲስ አበባ ነው ለ 8 አመት በ pornography እስራት ውስጥ ነበርኩ እሱ ብቻ ሳይሆን የ HIV በሽታም ነበረብኝ ብዙ ተሰቃይቻለሁ ከዛሬ ነገ ፈውሴን እቀበላለሁ እያልኩ ያለማቋረጥ ቸርች እሄዳለሁ መድሀኒቱን አቆማለሁ ከዛ ሲብስብኝ ደሞ እጀምራለሁ በዚ ምክንያት እምነቴ ቀዘቀዘ ደከምኩኝ የኢየሱስን ስም መጥራት እስኪያቅተኝ ደረስኩ አንድ ቀን ጓደኛዬ ሰኔ 23 በእሳት የመጠመቅ ቀን የሚለውን ማስታወቂያ ላከልኝ እንሄዳለን የበሽታው መጨረሻ ይሆናል ሲለኝ ደስ እንዲለው መጣሁ በጠዋት ደረስን በጉባኤው ውስጥ እረፍት የሚሰጥ መንፈስ ነበረ የትምህርቱን ሰአት #በእንባ ነው የጨረስኩት ሁሉም ስለ እኔ ነበር😭😭 መጨረሻ ላይ ለሁሉም እጅ እየጫንክ ስትፀልይ በነበረበት ሰአት ካስታወስክ መጥተህ አቀፍከኝ እና እንደዚ አልከኝ የ 8 አመት #በሽታህን #ኢየሱስ ወሰደው አልከኝ 😭 ማመን ነው ያቃተኝ 😳 #ፈውሴን ተቀበልኩ ፀጋ #ተካፈልኩ

ከዛ ቀን ጀምሮ በቀን ውስጥ ከ 3 በላይ #እፀልያለሁ እግዚአብሔርን #የመፈለግ ህይወት ውስጥ ገባሁ ጌታ ደረሰልኝ አሁን በሽታው በውስጤ የለም ተመረመርኩ ነፃ ነኝ ኢየሱስ ጎበኘኝ

ሲር ምን እንደምልህ አላውቅም ባንተ ኢየሱስ አየሁ ስታቅፈኝ ኢየሱስ ነበር ያቀፈኝ በቃ ቃላት የለኝም እወድሃለሁ አንተ ለምድር የተሰጠህ ስጦታችን ነህ❤️🙏

Share ♻️Share♻️ Share
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1