YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.61K subscribers
300 photos
22 videos
3 files
34 links
🔆አቢሲኒያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🛑ዛሬ ጌታ ግሩም እና ድንቅ የሆነ ጊዜ ሰጠን

ዛሬ በነበረው ኮንፍራንስ  የእግዚአብሔር ሀይል እንዲሁም የእግዚአብሔር #ቅባት ከሰማይ ሲፈስ እና ሲዘንብብን ነበር  🌧🌧🌧

ለብዙዎች
#የተዘጉ ደጆች ተከፈቱ

የብዙዎች አይን ተከፈተ🔥

የመንፈስ ቅዱስ
#እሳት  ዘነበ🔥🔥🔥⛈⛈⛈⛈

💡ጥልቅ የሆነ
#የትንቢት ጊዜ ነበረን ብዙዎቹ  በድምፁ ተፅናኑ ምሪትን ተቀበሉ🔥🔥🔥


💡ብዙዎች
#ከአጋንንት እስራት ነፃ ወጡ🔥🔥🔥

💡ብዙ
#አዳዲስ ነብሳት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨመሩ

💡ድንቅ የሆነ የመገለጥ ትምህርት ነበረ

💡ከምንም በላይ ልዑሉ በጉባኤው
#በአምልኮ ከፍ ከፍ አለ 🔥🔥

💡መሲሑ  በመካከላችን ተገኘልን  ያልመጣቹ  አመለጣቹ
☺️