YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.45K subscribers
287 photos
21 videos
3 files
29 links
🔆አቢሲኒያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🛑 ደብረብርሃን የእስር ቤት አገልግሎት #የእግዚአብሔር ሰው ሳይመን ጋር

ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ግንቦት 3 #በደብረብርሃን #ማረምያ ቤት አገለግላለሁ።🔥

📌በእለቱ የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል
📌በሽታ መንፈስ የተያዙ ይፈወሳሉ
📌በአጋንንት እስራት ውስጥ ያሉ ነፃ ይወጣሉ🔥

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
— ዕብራውያን 13፥8