YOUTH ON FIRE🔥
5.87K subscribers
302 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
🚨 ትላንት ካጋጠመኝ😡 ይነበብ ‼️

አንድ ሴት ስልክ ደውላ ፀልይልኝ ፣ ተቸግርያለሁ.... ስልክህንም ሰው ሰቶኝ ነው አለችኝ እኔም ከንግግሯ አዝኜ ገና ለፀሎት አንደበቴን ስከፍት

" አቁም ውሸታም ነች ..... የሚባል ሰው ነው እንድትፈትን የላካት የሚል ድምፅ ሰማሁ"

ሀ ሀ የሚገርም ነው እንዴት አይነት የድፍረት ደረጃ እንደደረሳቹ አላውቅም ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ከመሳደብ ጋር የተስተካከለ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ።

🛑ማስጠንቀቅያ

እዛ በTikTok መንደር በውሸት ድምፅ፣ የውሸት ህመምተኛ ነኝ፣ እናም ሌላ የሀሰት ነገር ሰብስባችሁ ተንብይልኝ የምትሉ ሰዎች የሌላ ቦታውን ባላውቅም በእኔ ዘንድ ያለው ክቡር የሚፈራ የሚከበር ቅዱስ እና ህያው አምላክ ነው።

#የጌታዬን ድምፁን አንድም ቀን ያለ #ፍርሀት እና #መንቀጥቀጥ ሰምቼ አላውቅም፤ ስለሆነም አልፋችሁ የጌታን መንፈስ #በመዳፈር ለሚደርስባችሁ ነገር #እንዳታዝኑ‼️


ሐዋርያት 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ጴጥሮስም፦ ሐናንያ ሆይ፥ መንፈስ ቅዱስን ታታልልና ከመሬቱ ሽያጭ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ ስለ ምን ሞላ?


⁵ ሐናንያም ይህን ቃል ሰምቶ ወደቀ ሞተም፤ በሰሙትም ሁሉ ላይ ታላቅ ፍርሃት ሆነ።


⁹ ጴጥሮስም፦ የጌታን መንፈስ ትፈታተኑ ዘንድ ስለ ምን ተስማማችሁ? እነሆ፥ ባልሽን የቀበሩት ሰዎች እግር በደጅ ነው አንቺንም ያወጡሻል አላት።
¹⁰ ያን ጊዜም በእግሩ አጠገብ ወደቀች ሞተችም፤ ጐበዞችም ሲገቡ ሞታ አገኙአት አውጥተውም በባልዋ አጠገብ ቀበሩአት።
¹¹ በቤተ ክርስቲያን ሁሉና ይህንም በሰሙ ሁሉ ላይ ታላቅ ፍርሃት ሆነ።


#የእግዚአብሔር ሰው #ሳይመን


Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1