YOUTH ON FIRE🔥
5.87K subscribers
302 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
YOUTH ON FIRE🔥

#ምስክርነት 4 / #Testimony 4

ከፀሎቱ በኋላ ከ 5 አመት የ Masturbation እስራት ተፈታሁ..😭

ናሆም እባላለሁ ከስድስተኛ ክፍል ጀምሮ ማለትም ለ
#አምስት_አመታት ያክል በ #ማስተርቤሽን_(Masturbation) እናም ከ ዘጠነኛ ክፍል ጀምሮ ደሞ በ ፖርኖግራፊ (pornography) እሰቃይ ነበር።
ብዙ ጊዜ ለመውጣት ብሞክርም በራሴ አቅም የሚቻል አልሆነም፤በጣም ጥርያለሁ ተመልሼ እዛው የሱስ ህይወት ውስጥ ነኝ።
ከቤተሰብ ተደብቄ
#ትልቅ እና #ታዋቂ የተባለ #የስነልቦና #አማካሪ አማክሬ ነበር ነገር ግን ለማቆም አልቻልኩም። በዚህ ምክንያት እጅግ ብዙ የጭንቀት እና የለቅሶ ሌሊቶችን አሳልፍያለሁ።
February 7 ላይ
#PROPHET #SAYMENንን ያለብኝን እስራት በሙሉ ነገርኩት ከዚያም በ VOICE ፀለየልኝ በእምነት እንድሰማው ነገረኝ እኔም በእምነት ሰማሁት።
ክብር ለጌታ ይሁን
#በቀን 3-4 ጊዜ #ማስተርቤት(Masturbate) የማደርገው ልጅ #በቀን ከ 20 ጊዜ በላይ ፖርኖግራፊ(pornography) የምመለከተው ልጅ PROPHET SAYMEN በኢየሱስ ስም ከፀለየልኝ በኋላ ነፃ ወጣሁ ምንም አድርጌ፣አይቼ አላውቅም፤ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።
ወንድሜ
#SEER_SAYMEN ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ፣ በብዙ በረከት ይባርክህ በአገልግሎት ህይወትህ ይባርክህ በጥበብ፣በመገለጥ ተባረክ
ከሁሉ በላይ ክብር ለገናናው ኢየሱስ ይሁን።

አመሰግናለሁ
ኢየሱስ በስራ ላይ ነው
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM