YOUTH ON FIRE🔥
5.86K subscribers
302 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
ሻሎም ቅዱሳን የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን
የፊታችን ዕሮብ ማለትም በ29 #የቃል እና #ትንቢታዊ ፕሮግራም ይኖረናል አምናለሁ እግዚአብሔር የብዙዎችን ጥያቄ ይመልሳል።
በበሽታ፣በጭንቀት፣በእስራት ውስጥ ያሉትን በሙሉ ጋብዙ ኢየሱስ ፈውስን ያደርጋል።
@youthforfire
@youthforfire