YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.37K subscribers
297 photos
21 videos
3 files
31 links
🔆አቢሲኒያ ባንክ
108812184
Download Telegram
YOUTH ON FIRE🔥

ምስክርነት 7 /TESTIMONY 7

ከዚህ 2ወር በፊት ተከታታይ ትምህርት አብሮን ከምያገለግል ወንድም ውብሸት ጋር እየተማርን ነበር አሁንም ምንማረው ቀጣይ ክፍሉን ነበር እንጂ ሌላ አላሰብንም ነበር... #SEER #SAYMEN አንተ የፀለይክልን i think አርብ or ሐሙስ ነበር የትንቢታዊ ቅባትን ከ ወንድሜ ምንቴ ጋር አካፈልከን ነበር ቅዳሜ 10:00 program ጀመረ ልክ program ለመምራት ስወጣ ልጆች ከመቀመጫቸው እየተነሱ መንቀሳቀስ ጀመሩ በፀሎት ቤቱ በቃ...... ልጆቹ #በመንፈስ ከዚህ በፊት እንዳልነበሩ ሆኑ.....ጌታ ምስክር! ከዚህ በፊት ልጆች #እንደዚህ_ሆነው_አያውቁም ማለት ክፋት ኖሮባቸው ሳይሆን ጨዋነት አለ አይደል.........እና በቃ ነደድን 2 ልጆች ከዚህ በፊት መተው ማያውቁ #የትንቢትመንፈሱን አስጀመሩት....እናም አሁንም ሌላ ነብይት መጣች...እሷም አነደደችን...ልያስተምረን የመጣው ውብሸትም ዛሬ ትምህርት እንደማይኖረን ተናግሮ #መተንበዩን ተያይዘው.....ሁሉም ልጆች ወለሉ ላይ #ተዘረገፋ...በቃ #ክብሩ ተገለጠ ያወቅነው እኔና ምንቴ ብቻ ነበርን አንተ ከፀለይክልን በኋላ ይህ ነገር እንደተፈጠረ የምናውቀው ብቻ ምን ልበልህ...ጌታ #ክብሩን_ገለጠ
ይህንን ላደረገ ለናዝሬቱ ኢየሱስ ይሁን ..አንተን ያስነሳልንን መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለሁ።
🔥ክብር ለጌታ ይሁን ያንተን audio prayer ጓደኛዬ ልኮልኝ ሁሌ እፀልይበታለሁ እየተባረኩበትም ነው🔥🔥🌧

ሀያላን #ወጣት_መሪዎች በእግዚአብሔር መንፈስ #እየተነኩ ነው።

@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነው።
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ

#ተስተካክሏል

#ኢየሱስን የማየት #ኮንፍረንስ ተለቀቀ

📌 ወጣቶች #በመንፈስ_ቅዱስ ዝናብ የረሰረሱበት
📌 ሰዎች
#ከአጋንንታዊ እስራት የተፈቱበት

📌 ህፃናት ሳይቀር
በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉበት 🌧

🚨
#SUBSCRIBE #LIKE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/UiE89PLP34Q
https://youtu.be/UiE89PLP34Q
https://youtu.be/UiE89PLP34Q
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚨ተለቀቀ🚨 ተለቀቀ 🚨ተለቀቀ

#የመንፈስቅዱስ ሙላት🌧

📌 ወጣቶች #በመንፈስ_ቅዱስ ዝናብ የረሰረሱበት

📌 ሰዎች
#ከአጋንንታዊ እስራት የተፈቱበት

📌 ህፃናት ሳይቀር በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉበት 🌧

🚨 ሙሉ video YouTube ላይ አለ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/UiE89PLP34Q
https://youtu.be/UiE89PLP34Q
https://youtu.be/UiE89PLP34Q
🚨 ለ #Highschool፣ ለ #Campas ተማሪዎች #ህይወት ለዋጭ ትምህርት

📌ትምህርት ቤት
#በመንፈስ_እንድመላለስ ያደረገኝ ሚስጥር...

📌 ት/ቤት
#ትንቢት መናገር ስጀምር..😁😄

📌 በት/ቤት ጊዜያችሁን እንደዚ አሳልፉ
‼️

አስቂኝ ህይወት ለዋጭ ትምህርት

Share ♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1