YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.45K subscribers
297 photos
21 videos
3 files
32 links
🔆አቢሲኒያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🛑በመድህንያለም ክርስቲያን ህብረት አስደናቂ የክብር ጊዜ ነበረን🔥🔥

👉 እግዚአብሔር ጥልቅ በሆነ #መገለጥ አስተማረን🔥
👉 እግዚአብሔር ለብዙዎች #በትንቢታዊ ድምፅ ተናገረ፣ ከአጋንንት እስራት #ተፈቱ🔥
👉 #ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለዚህ ፕሮግራም ብዙ ተማሪዎች ተገኝተው ነበር🔥
👉 Overflow ነበረን
ክብር ለኢየሱስ ይሁን